cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 260
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kunlar
+2030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
I በዛሬዉ የልምምድ መርሀ ግብር ላይ ዲዮጎ ጆታ እና ቲያጎ አልካንትራ ታይተዋል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨NEW ሊቨርፑል ሉዊስ ዲያዝን መሸጥ አይፈልግም እስከ 2027 ድረስ በኮንትራት ስር ነው እሱ የቡድኑ አስፈላጊ አባልም ነው። Devid Ornstein 🎖
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🎙|ፔፕ ሊንደርስ፦ 🗣| “መሄዳችን ያሳዝናል ነገርግን አሁን የዚህ ክለብ ታሪክ አካል በመሆናችን እኮራለሁ። በጽዋዎች የተሞላ ታሪክ፣ በችሎታ የተሞላ ታሪክ ፣የተቀረፀ ፣የተፈጠሩ እንዲውም በልዩ ጨዋታዎች የተሞላ ታሪክን ለአለም አበርከተናል፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ።''
Hammasini ko'rsatish...
📸 | ክለባችን በቀጣይ የውድድር ዘመን ከጨዋታ በፊት የሚጠቀመው ማሟሟቂያ ማልያ [ Pre - match kit ] ይሄንን ይመስላል
Hammasini ko'rsatish...
😴 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሊጉ ክለቦች ቫር እንዲቀር ድምፅ ሊሰጡ ነው ! የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ ቫር ከሊጉ እንዲቀር ድምፅ ሊሰጡ መሆኑ ተገልጿል። ሀሳቡን ዎልቭስ ማምጣቱ እና ክለቦቹ በሚቀጥለው ወር በሚያደርጉት አመታዊ ስብሰባ ላይ በአጀንዳነት በመያዙ ድምፅ ለመስጠት መስማማታቸው ተነግሯል። በድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ውስጥ ከሀያው ክለቦች መካከል አስራ አራቱ ከተስማሙ ቫር በሚቀጥለው አመት ተግባራዊ እንደማይሆን ተዘግቧል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ሲዝን ያገኙት ዋንጫዎች፡-🤔 ሊቨርፑል፡ 1 አርሰናል: 0
Hammasini ko'rsatish...
4
Photo unavailableShow in Telegram
ክሎፕ ዛሬ ብቻውን አንፊልድን ሲጎበኝ ታይቷል !💔
Hammasini ko'rsatish...
4
Photo unavailableShow in Telegram
✅ OFFICIAL የርገን ክሎፕ በሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ለማህበረሰቡ እና ለአካል ጉዳተኛ ደጋፊዎች ላደረገው ድጋፍ ሁለት ሽልማቶችን ተሸልሟል ::
Hammasini ko'rsatish...
4