cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

Buy Ads https://telega.io/c/livepoolfansethiopa .For any comment and suggestions contact me @Nat_xtra...#LFC

Mostrar más
Advertising posts
1 269Suscriptores
+124 hours
+117 days
+4930 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🗓 ልክ በዚህ ቀን በ1901 ክለባችን የመጀመሪያውን የሊግ ዋንጫ አሸነፈ
Mostrar todo...
ለክለባችን አይረሴ መጥፎ ወር 💔
Mostrar todo...
👍 2
🔴 ሳላህ ክሎፕን የተናገረው ነገር በከንፈር ማንበቢያ ቴክሎኖጂ ታይቶ ይፋ ሆኗል 🤯 👉 ከመጀመሪያው ክሎፕ ሳላህን ለመጨበጥ ሲሞክር ሳላህ የክሎፕ እጅን መትቶ ሄደ ከዛ ሳላህ እንዲ አለው "ስለዚህ ምንም ማድረግ የምችለው ነገር የለም፣ ምንም" የክሎፕ ምላሽ ተደብቆ ነበር [በቴክኖሎጂው ማወቅ አልተቻለም].... ይህም ሳላህ ለክሎፕ በፍጥነት ዝግጁ አለመሆኑን ያሳያል። ክሎፕ ሄዶ ሳላህን አንድ ነገር በመናገር አበሳጨው.... ሳላ ከዚያ በኋላ  ለክሎፕ እንዲህ አለው "ከሰባት ዓመት አገልግሎት በኋላ ቀይ ካርድ አገኛለሁ, አደርገዋለሁ" ከዛ ኑኔዝ ወደ ሳላህ መጥቶ ሳላህን ይዞት ሄደ
Mostrar todo...
የግራ መስመር ተከላካዩ አንዲ ሮበርትሰን ደህና እንደሆነ እና እሁድ ከቶተንሀም ጋር ላለብን ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን Lewis Steele ዘግቧል።👍
Mostrar todo...
4👍 1
🚨| ማይክል ኤድርዋርድስ የሞ ሳላህ አድናቂ ስለሆነ ሳላህ በክለባችን ቤት የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል... ሪቻርድ ሂዩዝ የሳላህ ኮንትራት በ2025 ከመጠናቀቁ በፊት አዲስ የኮንትራት ንግግር የሚጀምሩ ይሆናል። ምንጭ :- ፖል ጆይስ
Mostrar todo...
1
🔴 ሞሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት ቢያንስ ለአንድ አመት ያህል እንዲቆይ ሊቨርፑል እቅድ አውጥቷል። በሞሀመድ ሳላህ በኩልም ለመውጣት ፍላጎት አልተስተዋለም!  በቀጣይም ዓመት ሊቨርፑልን እያገለገለ  እንደሚቆይ ይገመታል። 🏅 David ornstein
Mostrar todo...
👍 1
ባርሰሎና ሊቨርፑል ከሉዊዝ ዲያዝ ጋር ያለውን ግንኙነት እየተከታተሉ ነው ባርሳ በክረምቱ ዲያዝን ማስፈረም ይፈልጋሉ 🥇 Mundo Deportivo
Mostrar todo...
በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ክለቦች ሞሃመድ ሳላህን ለማስፈረም ለሊቨርፑል እስከ £150m የሚደርሱ የዝውውር ጥያቄዎችን ለማቅረብ እየተዘጋጁ ነው። [Football Insider]
Mostrar todo...
👍 1
ቶተንሃም ዛሬ በአርሰናል  መሸነፉን ተከትሎ ክለባችን ሊቨርፑል ቀጣይ ጨዋታዎች እየቀሩት በቀጣዩ የውድድር አመት ሻምፒዮንስ ሊግ መሳተፋን አረጋግጧል። Back where we belong⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
Mostrar todo...
🚨𝗡𝗘𝗪 ➽ ቫን ዳይክ በሊቨርፑል ያለውን የወደፊት ቆይታ እያሰላሰለ ይገኛል ክሎፕ ለመልቀቅ ባደረገው ውሳኔ ቅር ከተሰኘ በኋላ አዲስ ውል ለመፈረም አይቸኩልም። በስፔን፣ ጣሊያን ፣ ቱርክ የሚገኙ ክለቦች እና ዶርትመንድ የእሱን ሁኔታ እየተከታተሉ ነው። ✍[sbates People]
Mostrar todo...
👍 1