cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

The Home of all የሁሉም ቤት

Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
15 842
Obunachilar
-15024 soatlar
-537 kunlar
-9430 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ከፍቅረኛህ ጋር ጥሩ ግንኙነትን መጠበቂያ ዘዴ.. ዝሆን ይበራል እንኳን ብትልህ አትከራከራት አዎ ዝሆን ይበራል በላት። አሳ ይራመዳል ብትልህ አዎ አሳ እግር አለው በደንብ ይራመዳል በላት። ወተት ጥቁር ነው ብትልህም አዎ ወተት ጥቁር ነው በላት። በአጠቃላይ.. ምንም አትከራከራት 👍😥
6972Loading...
02
⏰.😅..... አራንባ ና ቆቦ..⏰😂.... 6_ ሲሮጡ የታጠቁት ስለ ቸኮሉ ነው 7_ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት እንዴት ያምራል 8_ የረጋ ወተት ይጠጣል 9_ አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 10_ የወጋ ቢረሳ የተወጋ ሆስፒታል ይገባል ክፍል -ሁለት
1 1855Loading...
03
" በክርክር ማሸነፍ የማይችል ሰው የሀሜት ጥገኛ ይሆናል ። " / ሶቅራጥስ / ሰዎች ስላንተ/ስላንቺ በማውራት ናላችሁን ካዞሩ ይህን ብትረዱ መልካም ነው፤ እነዚህ ሰዎች ስለናንተ ማውራት የሚያዘወትሩት ስለራሳቸው ቢናገሩ ማንም እንደማያዳምጣቸው በርግጠኝነት ስለተረዱ ነው። ብዙ ሰዎች በሕይወታችሁ አስተውላችሁ ከሆነ ነብስ ያለው ሀሳብ ይዘው ቀርበው ሊረቷችሁ ካልቻሉ ወይ በስድብ ሊያሸማቅቋችሁ ይሞክራሉ ወይም ከኋላችሁ በማውራት ያሸነፏችሁ ሊያስመስሉ ይጥራሉ ። ይሄ የብዙዎቻችን ሕይወት ተግዳሮት ይመሥለኛል። " ደካማ ሰዎች ካንተ ጋር ማውራት ሲያቆሙ፤ ስላንተ ማውራት ይጀምራሉ ። መልካም ቀን
1 5694Loading...
04
ሚስቴ ወይስ እናቴ?? በልጅነት እድሜ ያኔ ተንበርክኬ በእኔ ልክ መጥኜ ሰርቼሽ በልኬ ልኬን አገኘሁኝ የግራ የጎኔን ብዬ አመሰገንኩት ያኔ ፈጣሪዬን አለሜ ተሞላ ምኞቴ ሰመረ ህይወት ከወዲህ መኖር ተጀመረ ፍቅርን ልመግባት እሷም ልትረዳኝ የጎኔን ማሟያ ግራ አጥንት ልትሆነኝ የፍቅር ጥያቄ ባቀርብ ተቻኩዬ ገና አልደረስክም አለችኝ ቤቢዬ ያኔ ስጠይቅሽ ልጅ ነህ ብለሽኛል አሁን በተራዬ አርጅተሽብኛል😁 ላኩላት🙄😂
1 5021Loading...
05
ሰላም family ነገ ሙሉ ጥያቄዎች ያልገባችሁ እንዲሁም ማንኛዉም ስለ crypto የምትፈልጉት ጥያቄ ለመመለስ ተዘጋጅተናል ታች ካለው ቻነል ነክታችሁ ተቀላቀሉ👇👇👇 @airdropp_avenue @airdropp_avenue
1 5330Loading...
06
👌notcoin ያልሰራችሁ እያያችሁ ነው😍😍😍 ምን ይሻላል እንሸጠው ወይስ ይጨምር ይሆን? ተወያዩበት እስኪ👇 Join us➨ @airdropp_avenue Join us➨ @airdropp_avenue
1 3840Loading...
07
👌notcoin ያልሰራችሁ እያያችሁ ነው😍😍😍
10Loading...
08
ይሄው ስትፈልጉት የነበረው መፅሐፍ መጽሐፉን ያንብቡትና ያትርፉበት!
1 3919Loading...
09
ሱሪ ልገዛ ወጥቼ ዋጋውን ስሰማ..ቤት ያሉኝን ሱሪዎች እያደነቅኩ ተመለስኩ😐 ጥቁሩ  ሱሪ መች ተለበሰ ገና 5 አመቱ እኮ ነው የኔ እንቦቀቅላ🥹😭🤧
1 6601Loading...
10
ብትታይ ብትታይ  : ስለማትጠገብ የሸራ ቤት ሰራሁ  :  ከቤቷ አጠገብ ስቶጣ ስትገባ  : እሷን ብቻ እያየሁ ደሳሳ ሸራ ስር  : ወራት እንደቆየሁ ጥቂት ብንገላታም : ብዙ  አተረፍኩኝ በሷ ፍቅር ሰበብ :  ከቤት ኪራይ ዳንኩኝ          😂😂😂😂
1 7135Loading...
11
ለፈገግታ ...😂.....አራንባና ቆቦ...........😂.... 1_ የትም ፍጪው ግን ወፍጮ ቤት ይሁን 2_ ኑሮ ካሉት ፍሪጅም ይሞቃል 3_ የጅብ ችኩል አህያ አፈቀረ 4_ ፍየል ከመድረሷ ቦይ ፍሬንድ መያዙዋ 5_ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ይመስላል ሽንት ቤት ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ👍 በዚሁ ይብቃ የምትሉ 👏
1 5405Loading...
12
ሜሎሪና! ...በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቊጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡፡ ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይኾን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡፡ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲኾን፣ በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይኾን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው፡፡ _ሜሎሪና ገጽ 184 _           ሜሎሪና ታሪካዊ የሳይኮሎጂ ልብወለድ መጽሐፉን ያንብቡትና ያትርፉበት! ገዝታቹህ ብታነቡት አሪፍ ነው ካልቻላችሁ ደግሞ comment አድርጉ በ soft copy እልካለሁ መልካም ቀን🙏 የሁሉም ቤት
1 6054Loading...
13
ቆይ ኮሜንት ማምበብ ላቁም እንዴ😂😂😂😂 @funny_coment
1 4872Loading...
14
እንደ ኖት ኮይን አሁንም ብር ልናሳትም ነው😍 Hamster kombat ይህን እየሰማችሁ ያልጀመራችሁ ምን ማድረግ እችላለሁ🙄 መጀመር የምትፈልጉ በዚህ ጀምሩ👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1702616794 Join us ➨ @airdropp_avenue Share ➨ @airdropp_avenue
1 7345Loading...
15
#ሞትኩልሽ ያቺ  .... ያኔ እንዲያ ላመልካት የዳዳኝ መውደዴ፣ 'ሞትኩልሽ' ያልኳት ልጅ በህይወት አለች እንዴ?? አወይ ጊዜ ዳኛ አወይ ወረት ክፉ፣ ባልተሰጣቸው መስክ ቀን ከሌት ሲለፉ። ስንቶች ረገፉ  !!!
1 8961Loading...
16
#ወዳጄ_ሆይ! 🌟ሰውን የሚያስከብረው ጌጣጌጥ ነው ብለህ ጌጥ አታብዛ።የሰው ልጅ ክብሩ እውነተኛ ቃሉ እና ቅንነቱ መሆኑን ተረዳ ። #ወዳጄ_ሆይ! 🌟ተማረ ተመራመረ ብለህ ሰውን አታድንቀው ።ምንም ቢያውቅ ቢራቀቅ የሞቱን ቀን አያውቅም ብለህ እዘንለት #ወዳጄ_ሆይ! 🌟የጋለ ምጣድ አትንካ ትቃጠላለህ።በስሜት ያበደን ሰው እይዛለሁ አትበል ታዝናለህ። #ወዳጄ_ሆይ! 🌟መንፈሳቸው እንደ ብረት ከቀዘቀዘባቸው ስዎች ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው።አንተ እነርሱን እስክታሞቅ እነርሱ አንተን ያበርዱሀልና ተጠንቀቅ ። #ወዳጄ_ሆይ! 🌟ፈረስ የፈለግበት ድረስ ያድርስህ እንጂ ፈረሱ የፈለገበት አትድረስ ። እንዲሁም ፍቅር በሚመስል ነገር ስክረህ በከንቱዎች ምክር አትራመድ ። #ወዳጄ_ሆይ! 🌟መስማትና መስማማት ይለያያልና የስማህ ሁሉ የተስማማ መስሎህ አትዘናጋ ። መስማማት ማድረግ ነውና የተስማማ ስውን በተግባር ታየዋለህ። ስዎች በጆሮ ሲስሙህ ራሳቸውን ይነቀንቃሉ በልባቸው ሲያዳምጡህ ግን ከቀድሞ   ስህተታቸዉ ይርቃሉ ::ይለወጣሉ:: ተረድተውሀላ!! #ወዳጄ_ሆይ! 🌟ንግግርህ ፣አስተሳስብህን ፣ኑሮህን የምትመራበትን መመሪያህን ማሳያህ ነውና  ንግግርህን በማስተዋል አድርገው አፍና በራፍ እኩል ይከፈታል።❤️
1 8716Loading...
17
Good night🙏..
1 6350Loading...
18
😜😜😜
1 6261Loading...
19
በውስጥ መጥታችሁ ስለ notcoin tapswap አትጠይቁኝ😭 ሰለሱ መጠየቅ የምትፈልጉ እኔ የምጠቀመው ቻነል አለ እዛ ሂዳችሁ ጠይቁ አሪፍ አሪፍ ልጆች አሉ ያግዟችኋል ከአሁን በኋላ ሰለ coin እኔን እንዳትጠይቁኝ✔ ቻነሉ 👇👇👇 https://t.me/airdropp_avenue
1 9760Loading...
20
#የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት #ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም #ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር #ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ  #ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው #ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ። 😂😁
1 7606Loading...
21
A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች 😎 1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ 2. የሚፀልይ 3. አልጋውን የሚያነጥፍ 4. ክፍሉን የሚያፀዳ 5. በቅንነት የሚሰራ 6. አልኮል የማይጠጣ 7. መፀሀፍ የሚያነብ 8. ቀጠሮ አክባሪ 9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ 10. በጊዜ የሚተኛ ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ? . . . . . . . እስር ቤት 😁😂😂
1 9205Loading...
22
ቺኳን ጠብ እርግፍ አድርገሀት ከጊዜ በኅላ ዘፈን ጋብዢኝ ስትላት.❤️ . . . . . ወንድሜ የኔ ትዝታ ደህና ሁን ጠዋትም ማታ😳😭😂😂
1 7043Loading...
23
..ዝቅ ለጊዜው 🔥       ..ከፍ በጊዜው 🔥 መልካም ምሽት ❤️😍
1 9992Loading...
24
#ጓደኛዬ በጣም ቋጣሪ ከመሆኑ የተነሣ ቤቱ ሌባ ገብቶ እንኳን : : ለፖሊስ missed call ነው ሚያደርገው ፡፡ 😂😂😂
1 6992Loading...
25
#እኔና_ጊዜ ጊዜ አጥቼ እንጂ፣ ፍቅሬን ለማስረዳት የሰማንያ ሚስቴን፣ በጣም ነው ምወዳት፡፡ ተወጥሬ እንጂ፣ ሀገሬን በማልማት መቼ ዝም እል ነበር?፣ ልጄ ‘በራብ’ ሲሞት፡፡ ቸኩዬ ነው እንጂ፣ ስሮጥ ለቁም-ነገር ሁለት ሰው ገጭቼ፣ አላመልጥም ነበር!!! በተለይ በተለይ… ጊዜ አጣሁኝ እንጂ፣ ጥቂት ፋታ ባገኝ ስለ ጊዜ ጥቅም፣ የምለው ነበረኝ !!! መልካም ቀን
1 7956Loading...
26
ለቅሶ ቤት ሄድኩና… እንባዬ ደርቆብኝ ፡ ለማልቀስ ስቸገር በድንገት ትዝ አለኝ ፡ ያደረግሺኝ ነገር ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ ሚፈሰው እንባዬ : እንደምን ያባራ አልቅሼ አላቀስኩኝ : ሳላዝን በሟቹ ድሮም ያንቺ ፍቅር ፡ ለሀዘን ነው ምቹ 🎴 እንደልቡ🎴
1 5268Loading...
27
ስለ tapswap እና airdrop የሚያወራ ቻነል ነው በተለይ tapswap እየሰራችሁ ያላችሁ ተቀላቀሉ ሚገርም ቻነል ኘው @airdropp_avenue
1 6291Loading...
28
መዋሸት ከአዕምሮ ጤና ችግር ጋር ምን ያገናኘዋል? መዋሸት ከልጅነት ዕድሜ ይጀምር እና እስከ እድሜ አመሻሽ ድረስ ሊቀጥል ይችላል። ውሸት የህመም ምልክት እና የስብዕና መለያ ተደርጎ ይታሰባል፡፡ ውሸት ህመም ነው ማለት ባይቻልም ሲደጋገም ግን እንደ ህመም ባይወሰድም የህመም ምልክት ግን ሊሆን ይችላል፡፡ ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ውስጥ ሊዋሹ የሚችሉ ሲሆን፤ ጊዜ እና ቦታ እየመረጡ የሚዋሹ እና በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ መዋሸትን የሚመርጡ በማለት በሁለት መልኩ ከፍሎ መመልከት ይቻላል፡፡ ለመዋሸት እንደ ምክንያት የሚነገሩ  መላምቶች፦ • የአእምሮ ጭንቀት • የጤና እክል • ዝቅተኛ በራስ መተማን • በሰዎች ዘንድ ተፈላጊነትን ለመጨመር በማሰብ • የናርስሲሲት ስብዕና ያላቸው ሰዎች (አፍቅሮተ ራስ) • ከዚህ በተጨማሪም በቤተሰብ ውስጥ የሚዋሽ ሰው ካለ ህጻናት ውሸትን እየተላመዱ እንዲያድጉ ያደርጋል፡፡ በመዋሸት ሌሎችን ለመጉዳት የሚሞክሩ ሰዎች ቢኖሩም ያለፈ የህይወት ታሪካቸው በሚያሳድርባቸው አሉታዊ ተጽዕኖ ብቻ ሰዎች ሊዋሹ ይችላሉ፡፡ አንዳንዶች ለምን እንደሚዋሹ ምክንያቱን ባይቁትም ፍላጎታቸው መዋሸት ብቻ ሆኖ ሊያገኙት ይችላሉ፡፡ የመዋሸት ፍላጎታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ ይጨምር እና በመዋሸታቸው ደስተኛ እንደሆኑ ሲናገሩም ይስተዋላል፡፡ ሰዎችን ያለ ምክንያት ማታለል፣ አመለካከታቸውን ማሳት የስብዕና እክል ተደርጎ ይታሰባል፡፡ በህይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ ጉዳቶች ሰዎች እንዲዋሹ እንደ ምክንያት ይነሳል ፍርኃትም ለመዋሸት ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ ሆን ብሎ መዋሸት፣ ሀላፊነትን አለመውሰድ፣ እንደ ታመሙ ማስመሰል፣ ግልፍተኛ መሆን እና የሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ የሚዋሹ ሰዎች ይስተዋላሉ፡፡ እንዴት መዋሸትን ማቆም ይቻላል፤ በሰዎች እንዋሻለን የሚለው አመለካከት አለመኖሩ ለሚዋሹ ሰዎች በስነ ልቦና ባለሙያ የሚደረግላቸውን ህክምና አስቸጋሪ ያደርገዋል፡፡ ሰዎች በቅድሚያ ስለ ውሸት እራሳቸውን መጠየቅ ይገባቸዋል፤ በንግግር ህክምና የመዋሸት ባህሪን ማከም ይቻላል፡፡ በህክምናው ሰዎች የሚዋሹበትን ምክንያት እንዲረዱ ማድረግ እና ሌሎች ተጓደኝ የአእምሮ ህመሞች ካሉ ማከምን ያካትታል። ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው (የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት)
1 8213Loading...
29
ቃሉ ትርጉም ካጣ  ስሜትም ካልሰጠሽ፣ ከተወላገደ   መዋቅሩ ካልገባሽ፣ የእንቶፈንቶ ወሬ መልዕክት ከደረሰሽ፣ ሰካራም የፃፈው መስሎ ከተሰማሽ፣ ስከሪና አንብቢው እንደኔ ጠጥተሽ። እንዴት አደራችሁ family
1 5243Loading...
30
#Dailytips ''ለአእምሮ ጤናህ መልካም የሆኑ እና ሰላም እንዲሰማህ ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ግዜህን አሳልፍ'' 'ሁለት ነገሮች ብልህ ያደርጉናል። የምናነባቸው መፅሀፎች እና በህይወት መንገድ ላይ የሚገጥሙን ሰዎች።' ለራስህ የምትነግራቸው ነገሮች ስነ ልቦናህን ይገነባሉ ወይም ይሰብራሉ።  ትግል ዋጋ አለው። በህይወት ትግል ውስጥ የሚፈልጉትን ነገር ያገኛሉ። ካልታገሉ ለመማር እና ለማደግ ጠቃሚ እድሎች ያመልጦታል። ሁኔታው ​​የቱንም ያህል መጥፎ ቢመስልም ያልፋል። እራስዎን ጨምሮ ሌሎች ላይ መፍረድ በእጅጉ ይቀንሱ። መፍረድ ቀላሉ ነገር ነው። በሰው ጫማ ሆኖ ደግሞ ነገሮችን ማየት ከባዱ ነገር ስለሆነ። ስራ በዝቶቦታል ማለት ውጤታማ ኖት ማለት አይደለም። ወደ ግቦችዎ የሚያንቀሳቅሱ ትክክለኛ ተግባራትን ማከናወን ነው የበለጠ አስፈላጊው ነገር። ''የሰው ልጅ ስለሚፈልጋቸው ነገሮች በራሱ አእምሮ መወሰን ካልቻለ ለሰዎች አላማ መዳረሻ ይሆናል። ህይወትህንና ፍላጎትህን ሌሎች ሰዎች እንዲሾፍሩት በጭራሽ አትፍቀድ።'' በመልካም ሀሳብ የምንሞላበት ብሩህ ቀን ይሁንልን!
1 9673Loading...
31
🚨 ሰበር ዜና 🚨 ታፕስዋፕ አድስ ነገር አምጥቷል ውድ TapSwappers፣ ማህበረሰባችን ወደ 28 ሚሊዮን የማይታመን አባላት ማደጉን ስንገልጽ በጣም ደስ ብሎናል!የእርስዎ ድጋፍ እና መነሳሳት ከምንጠብቀው በላይ አልፎ ተርፎም በፕሮጀክታችን ላይ ጉልህ ለውጦችን እንድናደርግ ገፋፍተናል። እነዚህ ለውጦች ግዙፉን ማህበረሰባችንን ለማስተናገድ ሁሉም አዎንታዊ እና አስፈላጊ ናቸው። ከዋና ዋና ዝመናዎች አንዱ የእኛን ማስመሰያ ከሶላና ይልቅ በተለየ blockchain ላይ እንጀምራለን. የአዲሱን ብሎክቼይን ስም በቅርቡ እናሳውቃለን እና ትልቅ እንደሚሆን ቃል እንገባለን! Share➨ @airdropp_avenue Share➨ @airdropp_avenue
2 0232Loading...
32
መጣሁልሽ ኡጋንዳ😂😂😂 ለተጨማሪ ሜሞች 👇 @funny_coment ይቀላቀሉ
2 1046Loading...
33
#Dailytips "ሳይገለፁ የቀሩ ስሜቶች አይሞቱም። በህይወት እንዳሉ ተዳፍነው ይከርሙና በአስቀያሚ መልክ ይገለፃሉ።" - ሲግመን ፍሮይድ
2 0875Loading...
34
#ኑዛዜ እስኪ ስሙኝ አንዴ ወዳጅ ዘመዶቼ ምን አልባት ከሄድኩኝ እችን አለም ትቼ መቸም የአለም ነገር ስለማይታመን እኔም እንደሌሎች የሞትኩኝ እንደሆን ሰባት አመት ሙሉ ደም እያነባችሁ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ቆሻሻ ለብሳችሁ ጥቅርሻ መስላችሁ የሀገሩን ባንዴራ ግማሽ ላይ ሰቅላችሁ አመድና አፈር ላይ መሬት ተኝታችሁ በኔ ሀዘን ሳቢያ ቆሎ እየበላችሁ አደራ ቅበሩኝ በሰሌን አርጋችሁ:: ..የለም....የለም.....የለም በሰሌን ስቀበር በማይረባ ኬሻ ምስጦች እንዳይበሉኝ እስከመጨርሻ በሻቦላ ትርዒት ማርሽ ባንድ አርጋችሁ ጥይት በማይበሳው ሳጥን ቆልፋችሁ ቅበሩኝ ወገኖች አደራ ልስጣችሁ:: ....የለም.....የለም....የለም..... በቀፋፊ ሳጥን መከርቸም ይጨንቃል አየሩም ሙቀቱም ሊከብደኝ ይችላል በስፖንሰር ቴሌቶን ገንዘብ ሰብስባችሁ የመስታውት ሳጥን እንዲሰራ አዛችሁ በመሀል ፒያሳ ላይ ሐውልቴን አርጋችሁ ቅበሩኝ ወገኖች ኑዛዜ ልስጣችሁ የስፖንሰሮች ብርም ይተርፋል አውቃለሁ በኪሴ አስቀምጡልኝ እፈልገዋለሁ:: የለም እሄን ተውት ገባኝ አሁን ገና ሉሲም ታስጠላለች በመስታውት ሁና ይሄንን ያህል ግን ከምትደክሙብኝ እስኪ ምን አለበት ሞቴን ብትሞቱልኝ?😁 ቤተሰቦች #እየሳቃችሁ😂 እንጂ
2 3089Loading...
35
ሰው የሚማረው፣ አንድም ከፊደል፣ አንድም ከመከራ ነው፤ አንድ ቃል ከፊደል ጥበብ፣ አንድ ቃል ከመከራ መዝገብ፣ አንድም በሳር "ሀ" ብሎ፣ አንድም በአሣር "ዋ" ብሎ፤ 🎴ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን🎴
1 66211Loading...
36
የራሳችሁ ጉዳይ እኔ ግን በዛ ሰሞን እፎይታ ተሰምቶኝ ነበር። ሳልጠፋ ስለተገኘሁ ደስ ብሎኝ ነበር። ሸሌ መሆን የሚያጓጓኝ ሰሞን፣ የከጃጀለኝ ሰሞን አልጋ አንጣፌ ሆኜ የምሰራበት ቡና ቤት ውስጥ ያሉ የሚቀርቡኝ ሸሌዎችን ገድልና እሮሮ በታላቅ ትኩረት፣ በቀን በቀን እሰማ ነበር። ዐይ ነበር። በመሸ ቁጥር፣ በ'ኮንደም አድርግ አታድርግ" ጭቅጭቅ፣ በጭንቅላቱ ሳይሆን በእንትኑ የሚያስብ ወንድ ጋር እየተጣሉ በፖሊስ መዳኘት አለ፣ በሚሉት የማስፈራራያ ወሬዎች ተሰላችቼ ነበር። "በጥፊ ካልመታሁሽ ደስ አይለኝም!" እያለ፣ "ከላይም ከታችም ከሚደበድበኝ ወንድ ጋር አድሬ የከፈለኝን ገንዘብ በድብደባ ያበጠ ፊቴን ለመታከም ማዋሉ መረረኝ" በሚሉ ሴቶች ዋይታ ተማርሬ ነበር። እሺ...ዝርዝሩ ይቅርባችሁ እና እንዲያው በደፈናው፣ በጨለመ ቁጥር ባለተራ ወንድ እላዬ ላይ ስለማይደፋደፍብኝ የእውነት ደስ ብሎኝ ነበር። ከዚህ እጣ ፈንታ ለጥቂት ስላመለጥኩ፣ ደስ ብሎኝ ነበር። እናም፣ ቀን ቀን እየጋለ አቅልጦ እንደው ውሃ ሊያፈሰኝ በሚዳዳው ሙቀት፣ ሲመሽ ሲመሽ ጥፍር አውጥቶ ሰውነቴን በሚቦጫጭቅ ብርድ ሳልማረር፣ እዛች ኮንቴነር ውስጥ ቁጭ ብዬ ጥልፊን እጠልፍ ነበር። በየወሩ፤ "አሁንስ በቃኝ...እንኳን ትርፍ ሊያመጣ ለሚያከስር ስራ ደግሞ!" እያሉ ከጥልፉም ከዳንቴሉም ጎራ ወጥተው ሸሌነትን የመረጡ፣ ወይም ወደ ሸሌነት የተመለሱ ጓደኞቼን እያየሁ እንኳን በንፅህና ጎዳና ለመቀጠል ብዙ ለፋሁ። ብዙ ታተርኩ፣ ብዙ ወጣሁ፣ ብዙ ወረድኩ። ንጹህ ስራዬ ግን ከሰው በታች አደረገኝ እንጂ ከፍ አላደረገኝም። ሱቄን የሚደጎበኙ ወንዶች ሁሉ፣ ጥልፍ የጠለፍኩበትን አልጋ ልብስ ከመግዛት ይልቅ እኔን ጠልፈው አልጋ ውስጥ ማስገባት ነበር የሚታትሩት። በአምስተኛው ወር የከሸፈውን ፕሮጀክት ተከትሎ የከሸፈውን ህልሜን ኮንቴነሩ ውስጥ ጥዬ ወደ "ሰጥቶ የመቀበል" አለም መጣሁ። የዛሬው ሰውዬ የመጀመርያዬ ነበር። "ሀ" ዬ አንደኛ ክፍሌ። ሳልዋረድ መብላት ብፈልግም፣ ሳልገላመጥ መኖር ብሻም የሞከርኩት ሁሉ አልሳካ ብሎኝ ሸሌ ሆንኩ።ባላያችሁትና ባልኖራችሁት ሕይወቴ ፈርዳችሁብኝ ብትሰድቡና ብትረግሙኝም፣ ዓለም ስትፈጠር ገና ያኔ ከገበሬነት በፊት፣ ከአናጢነት በፊት፣ ከአስተማሪነት በፊት፣ ከምንም አይነት ሥራ በፊት፣ "ሲወርድና ሲዋረድ" እዚህ የደረሰውን ሥራዬ ግን በእርግማንና በስድብ ወጀብ ከምድረ ገፅ እንደማይጠፋ ታውቁታላችሁ ምክንያቱም፣ በጨለማ ዝቅ ብዬ ያገኘሁት ገንዘብ እጄን የሚጠብቁ ቤተሰቦቼን ከፍ እንደሚያደርግልኝ አውቃለሁ። ቀን የተጠየፉኝ ሰዎች ማታ እንደሚያመልኩኝ አውቃለሁ። ቆሻሻው ስራዬ ንጹሕ እንጀራ እንደሚገዛ አውቃለሁ። ስለዚህ፣ ወንድ ሊሆን የሚመጣን ወንድ ሴት ሆኜ እያስተናገድኩ እንደ ሰው እኖራለሁ። ሸሌ ነኝ።ከዛሬ ጀምሮ ሸሌ ነኝ።             ✨አለቀ✨ ➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨
1 9113Loading...
37
#ሸሌ_ነኝ ፡ ፡ #በሕይወት_እምሻው ፡ "ነይ እዚህ ጋር ! ልብስሽን አውልቀሽ ውስጥ ሳትገቢ...ብርድ ልብሱ ላይ ተኚ" ሲለኝ፣ ልማድ ሆኖብኝ መግደርደር ዳድቶኝ ነበር። ድሮ፤ ልጃገረድ እንዳለሁ ግዜ መሽኮርመም። ሰው እንጂ ሴት ያልሆኑኩ  መስሎኝ፣ ሥጋ ሸጬ እንጀራ ልገዛ ያልመጣሁ መስሎኝ። አንገቴን እንደሰበርኩ ወደ አልጋው ሄድኩ    ሲያገኘኝ እሄድ እንደነበረው አይደለም አካሄዴ።ሰበር ሰካ የለውም፣ ዕዩኝ ዕዩኝ የለውም፣ ተገዝቶ ወደ ሚታረድበት ቦታ እንደሚሄድ በግ ነው አካሄዴ። ገዥዬ የማያውቀኝ፣ ሰው ፊት ልብሴን ሳወልቅ የመጀመርያዬ እንጀሆነ አያውቅም። ገዥዬ፣ በገንዘብ ተገዝቼ ከወንድ ለመተኛት ስመጣ የመጀመርያዬ እንደሆነ አያውቅም። ገዥዬ፣ ለዚህ ስራ ድንግል እንደሆንኩ አያውቅም። ልብሴን ማውለቅ ሳልጀምር እየፈራው፣ "ይቅርታ....መብራቱን ታጠፋው?" አልኩት። ዞር ብሎ ዐየኝና፣ "ሃሃ...ሃ! ታሾፌያለሽ እንዴ.? ለምንድን ነው የማጠፋው...? አለኝ። ይስቃል። ፈራሁ ብለው አያምንም። በሰቀቀን ዝም ብዬ ማውለቅ ጀመርኩ። የአልጋው ጫፍ ላይ ኩምትር እንዳልኩ ድንገት እስካሁን መኖሩን ያላወኩት ብርድ አንዘፈዘፈኝ። ሳል ጀመረኝ። ይሄን ግዜ ሰውየው ዞር ብሎ ዐየኝና ፤ "ምነው.. ብርድ.. ቲቢ.. ምናምን አለብሽ እንዴ?" አለኝ። "አይ...በርዶኝ ነው...አያመኝም...አሁን በርዶኝ ነው..." ብዬ ብርድ ልብስ ውስጥ ገባሁ። "ኖኖ!...ከላይ ሁኚ...አትግቢ..." አለኝ ቶሎ ብሎ ፣ ቀጭን ትዛዝ ነበር። እምቢ ብዬ መሄድ እንደማልችል ማወቁ አስከፋኝ። እሺ ብዬው ስለመጣሁ እምቢ ብዬ ስለማልሄድ እርግጠኛ መሆኑን ሳውቅ ከፋኝ። ከነሳሌ ከብርድ ልብስ ወጣሁ። መጥቶ አጠገቤ ተኛ። ሰውነቴ በፍርሃት ተንዘፈዘፈ። ነውስጥ ሱሪ ብቻ ሲቀረው ዕርቃኑን ነው። እግዜር በሚያውቀው፣ ከማላውቀው ሰው ቤት ለማደር መምጣት አልፈለግኩም ነበር። የማላውቀው ሰው እጁቹን ጭኖቼ መሀል  አስገብቶ እንዲፈነጭ አልፈለግኩም ነበር። የማላውቀው ሰው ጆሮዬን ተጠግቶ እንዲያቃትትብኝ አልፈለግኩም ነበር። ግን ሰውየው አስገድዶ አላመጣኝም። አልደፈረኝም። ያስገደደኝ ኑሮ ነው። የደፈረኝ ድህነት ነው። ሲነጋና ከኔ ጋር ያለውን ጣጣውን ሲጨርስ፣ የሰጠኝን አምስት መቶ አዳዳስ ብሮች እንደያዝኩ በትእዛዝ ያወለኩትን ልብሴን በከፍተኛ ፍጥነት ለበስኩ። ያወለኩት ክብሬ ግን አልጋው ላይ ቀርቷል። "ቅዳሜ እመጣለሁ....ማን ብዬ ላስጠራሽ ?" አለኝ በተኛበት። እንድሄድ ፈልጓል። አገልግሎቴ አብቅቷል። አሁን እንደተፋቀ የሞባይል ካርድ ነኝ። አሁን እንደተጫረ የክብሪት ዕንጨት ነኝ። በድጋሚ በጉጉት የሚያየኝ በሚቀጥለው ቅዳሜ መጥቼ እፎይ ማለት ሲያምረው ነው። ስሜን ነግሬው ዞር አልኩና ቦርሳዬን አንጠልጥዬ ለመሄድ ስዞር፣ "ማነሽ...እ...በሩን በደንብ ዝጊው!" አለኝ፣ አልጋው ላይ ተገላብጦ ጀርባውን እየሰጠኝ። ፊት እንኳን የማይገባኝ ሰው መሆኔን ሲነግረኝ ነው በጀርባው የሚያናግረኝ፣ የሚታወስ ሰም እንደሌለኝ ሲነግረኝ ነው ማነሽ ያለኝ። ይሄን ሳስብ ተዛባሁ፣ ተዛነፍኩ። ካለ አጥንት እንደተፈጠረ ሰው ሰውነቴ ለመቆምም ለመሄድም እምቢ እያለ ወደ  ታክሲ ተራው ሄድኩ። ተኝቶ የነጋለት ሰው ይተራመሳል። ታክሲው ውስጥ ገብቼ መስኮቱን ደገፍ አልኩና ያለ እቅድ ስቅስቅ ብዬ ማልቀስ ጀመርኩ። ከዐይኔ ግድብ የሚፈሰው እንባ ጉንጬቼ ላይ የሚያደርቅ ሳይሆን አዋሽ  ወንዝ ለመግባት ያልም ይመስል ይንዠቀዠቃል። ከክብሬ ጋር አውልቄው የነበረው የአንገት  ልብሴ ላይ ያርፋል። ከክብሬ ጋር አውልቄው የነበረው ጃኬቴ ላይ ያርፋል። ከክብሬ ጋር አውልቄው የነበረው ሱሬዬ ላይ ያርፋል። በለቅሶዬ መሃል፣ "አይዞሽ... ሁሉም ያልፋል" የሚል ድምፅ ሰማሁና ዞርኩ። ከእኔ በእድሜ የምታንስ ልጅ ናት። "ሁሉም ያልፋል" የሚል የታክሲ ጥቅስ አንብባ የምትደለለው ለዚያ ነው። ትንሽ ልጅ ስለሆነች፣ በቂ ስላልኖረች። አንዳንድ ነገሮች እንደኔ ላለው ሰው እንደማያልፍ የሚያስተምራት የህይወት ልምድ ስለሌላት፣ ቀልደኛ! ዝም ብዬ አየሇትና በእሽታ ጭንቅላቴን ነቅንቄ ተመልሼ ወደ መስኮቱ ዞርኩ። ሁሉም ቢያልፍ ኖሮ ዛሬ እዚህ ታክሲ ውስጥ እያለቀስኩ ባልተቀመጥኩ፣ ሁሉም ቢያልፍ ኖሮ ለአምስት መቶ ብር አምስት መቶ ቦታ ባልተሰባበርኩ። ሁሉም ቢያልፍ ኖሮ እኔ ትርሲት የአቶ ከለላውና የወይዘሮ ሥምረት ሴት ልጅ፣ የብሌን ታላቅ እህት፣ የዳዊት ታናሽ እህት፣ የዳግም ፍቅረኛ ሀኜ በቀረሁ። አሁን ግን ትርሲት ሸለዋ ነኝ። ሸሌ ነኝ፣ ሸሌ ብቻ። ይህንን ሰውየው ዐይን ውስጥ ዐይቼዋለሁ። ይሄንን ሰውየው ትእዛዝ ውስጥ ሰምቼዋለሁ። ይህንን ሰውየው፣ "በሩን በደንብ ዝጊው" ንግግር ውስጥ አድምጭዋለሁ። ሸሌ ነኝ። ለማንበብ ደቂቃ የሚፈጅ ሥም በመስጠት የ'ኔን ሥራ ቅዱስ ማድረግ አይቻልምና፣ የለም፣ አንቺ እኮ 'በወሲብ ንግድ የተሰማራች ሴት' ነሽ!" ብላችሁ አታፅናኑኝ። ከዛሬ ጀምሮ ሸሌ ነኝ። በረሀብ እያዛጋሁ ቤቴ ገባሁና ከሰል አቀጣጠልኩ። ሳልበላ ውሃ ላፈላ። ሳልበላ በፈላ ውሃ ልታጠብ። ሳልበላ በፈላ ውሃ ገላዬን ልታጠብ። ሸሌነቴን በፈላ ውሃ ሙልጭ አድርጌ ልታጠብ። ውሃው እስኪፈላ፣ ልብሶቼን አውልቄ ከሌሎቹ ልብሶቼ ጋር እንዳይቀላቀሉ በቤቴ አንዷ መአዘን ላይ ሰብስቤ ጣልኳቸው። ብዙ ልብስ የለኝም፤ ግን እነዚህን ልብሶች መልሼ የምለብሳቸው አይመስለኝም። 'ራቁቴን የሰመጠች አልጋዬ ላይ ቁጭ ብዬ ውሃው እስኪፈላ እየጠበቅኩ ቤቴን ዐየሁት። ለሰው የሚነገር ነገር ስለሌለኝ እንትኑ እዚያ ጋር፣ እትኑ ደግሞ እዛ ጋር አለ ብዬ ላወራችሁ አልፈልግም። በዋጋ ከተሰላ፤ አሁን ያለኝ፣ ዋጋ የከፈልኩበት አምስት መቶ ብር ብቻ ነው። አልጋዬ ላይ የተቀመጠው አምስት መቶ ብር። ምንአልባት ካልገመታችሁ፣ እንዲህ ያለው ዋጋ ያልከፈልኩበት ብር ለማግኘት ሞክሬ ነበር። ማለቴ ዘልዬ ሸሌ አልሆንኩም። አሳጥሬ ልንገራችሁ። ሁሉንም ሥራ ሰርቻለው። ግን እኔንና እኔን የሚጠብቁ ቤተሰቦቼን ሆድ ፀጥ የሚያደርግ፣ አንገት ቀና የሚያደርግ፣ ደረት አስነፍቶ የሚያስኬድ ሥራ አላገኘሁም። እውነቴን ነው የምላችሁ፣ እንጀራ ፍለጋ ሴት የሆንኩት ሰው ሆኜ ስላልተሳካልኝ ነው። ልድገመው፣ እንጀራ ፍለጋ ሴት የሆንኩት ሰው ሆኜ ስላልተሳካልኝ ነው። የሥጋ ለሥጋን ኑሮ የመረጥኩት ሌላ ነገር ሆኜ መኖር ስላልቻልኩ ነው። ለምሳሌ የሆነ ሰሞን የሆነ "ኤን ጂ ኦ" ሸሌ የመሆን አዝማሚያ ያሳየነውንም፣ ገብተው የተንቧቹበትንም ሴቶች ሰበሰበና፣ "ከዚህ አስነዋሪና ቆሻሻ ሥራ ነፃ እናውጣችሁ፣....ያልገባችሁትንም እናድናችሁ" አለን። "አልጋ አንጣፊ ስለሆነች ከአልጋ ለመውደቅ ቅርብ ነች" ብለው ነው መሰለኝ፣ ፕሮጀክቱ ውስጥ አስገቡኝ። ደስ ብሎኝ ገባሁ። ኤን ጂ ኦው፣ "አማራጭ የገቢ ማግኛ ዘዴዎች" በሚል ለግማሻችን ጥልፍ፣ ለግማሻችን ዳንቴል ስራ አስተምሮ፤ "በሉ እንግዲህ ሂዱና ንፁህ ስራችሁን እየሰራችሁ በብልፅግና ኑሮ" ብሎ አንድ ኮንቴነር ቤት ተከራይቶልን ሄደ። እኔ ከጥልፎቹ መሀል ነበርኩ። እንደተማርኩት እየጠለፍኩ አዲሱንና ንፁሑን ሥራዬን ነጻ መውጫዬ፣ መልካም እጣ ፈንታዬ፣ የእግዜር ካሳዬ አድርጌ ተቀብዬው ሥራ ጀምሬ ነበር። ብዙዎቻችሁ፣ " እንዴ ሸሌ የሆነች ወይ ለመሆን ያኮበኮበች ሴት ሁሌም ሸሌ ናት" ብላችሁ እንደምታስቡ አውቃለሁ። "በሚኒ ስከርት መንገድ መቆም የለመደች ሴት፣ በ'እስከ ጉልበት' የሥራ ቀሚስ ቢሮ መቀመጥ አትችልም ብላችሁ እንደምታምኑ ከውቃለሁ።
1 6256Loading...
38
የምትስማሙት ምረጡ የራሳችሁም ጨምሩበት😍 https://t.me/funny_coment/2723
1 9951Loading...
ከፍቅረኛህ ጋር ጥሩ ግንኙነትን መጠበቂያ ዘዴ.. ዝሆን ይበራል እንኳን ብትልህ አትከራከራት አዎ ዝሆን ይበራል በላት። አሳ ይራመዳል ብትልህ አዎ አሳ እግር አለው በደንብ ይራመዳል በላት። ወተት ጥቁር ነው ብትልህም አዎ ወተት ጥቁር ነው በላት። በአጠቃላይ.. ምንም አትከራከራት 👍😥
Hammasini ko'rsatish...
👍 15🥴 4🔥 2🤣 2
⏰.😅..... አራንባ ና ቆቦ..⏰😂.... 6_ ሲሮጡ የታጠቁት ስለ ቸኮሉ ነው 7_ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት እንዴት ያምራል 8_ የረጋ ወተት ይጠጣል 9_ አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 10_ የወጋ ቢረሳ የተወጋ ሆስፒታል ይገባል ክፍል -ሁለት
Hammasini ko'rsatish...
👍 28🥴 1
" በክርክር ማሸነፍ የማይችል ሰው የሀሜት ጥገኛ ይሆናል ። " / ሶቅራጥስ / ሰዎች ስላንተ/ስላንቺ በማውራት ናላችሁን ካዞሩ ይህን ብትረዱ መልካም ነው፤ እነዚህ ሰዎች ስለናንተ ማውራት የሚያዘወትሩት ስለራሳቸው ቢናገሩ ማንም እንደማያዳምጣቸው በርግጠኝነት ስለተረዱ ነው። ብዙ ሰዎች በሕይወታችሁ አስተውላችሁ ከሆነ ነብስ ያለው ሀሳብ ይዘው ቀርበው ሊረቷችሁ ካልቻሉ ወይ በስድብ ሊያሸማቅቋችሁ ይሞክራሉ ወይም ከኋላችሁ በማውራት ያሸነፏችሁ ሊያስመስሉ ይጥራሉ ። ይሄ የብዙዎቻችን ሕይወት ተግዳሮት ይመሥለኛል። " ደካማ ሰዎች ካንተ ጋር ማውራት ሲያቆሙ፤ ስላንተ ማውራት ይጀምራሉ ። መልካም ቀን
Hammasini ko'rsatish...
🥰 10👍 5🔥 1
ሚስቴ ወይስ እናቴ?? በልጅነት እድሜ ያኔ ተንበርክኬ በእኔ ልክ መጥኜ ሰርቼሽ በልኬ ልኬን አገኘሁኝ የግራ የጎኔን ብዬ አመሰገንኩት ያኔ ፈጣሪዬን አለሜ ተሞላ ምኞቴ ሰመረ ህይወት ከወዲህ መኖር ተጀመረ ፍቅርን ልመግባት እሷም ልትረዳኝ የጎኔን ማሟያ ግራ አጥንት ልትሆነኝ የፍቅር ጥያቄ ባቀርብ ተቻኩዬ ገና አልደረስክም አለችኝ ቤቢዬ ያኔ ስጠይቅሽ ልጅ ነህ ብለሽኛል አሁን በተራዬ አርጅተሽብኛል😁 ላኩላት🙄😂
Hammasini ko'rsatish...
🤣 15🫡 1
ሰላም family ነገ ሙሉ ጥያቄዎች ያልገባችሁ እንዲሁም ማንኛዉም ስለ crypto የምትፈልጉት ጥያቄ ለመመለስ ተዘጋጅተናል ታች ካለው ቻነል ነክታችሁ ተቀላቀሉ👇👇👇 @airdropp_avenue @airdropp_avenue
Hammasini ko'rsatish...
🔥 4👍 3
Repost from Airdrop Avenue
Photo unavailable
👌notcoin ያልሰራችሁ እያያችሁ ነው😍😍😍 ምን ይሻላል እንሸጠው ወይስ ይጨምር ይሆን? ተወያዩበት እስኪ👇 Join us➨ @airdropp_avenue Join us➨ @airdropp_avenue
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Airdrop Avenue
Photo unavailable
👌notcoin ያልሰራችሁ እያያችሁ ነው😍😍😍
Hammasini ko'rsatish...
ይሄው ስትፈልጉት የነበረው መፅሐፍ መጽሐፉን ያንብቡትና ያትርፉበት!
Hammasini ko'rsatish...
ሜሎሪና -ስውር ጥበብ.pdf29.84 MB
👍 9
ሱሪ ልገዛ ወጥቼ ዋጋውን ስሰማ..ቤት ያሉኝን ሱሪዎች እያደነቅኩ ተመለስኩ😐 ጥቁሩ  ሱሪ መች ተለበሰ ገና 5 አመቱ እኮ ነው የኔ እንቦቀቅላ🥹😭🤧
Hammasini ko'rsatish...
🥴 28🤨 2👍 1
ብትታይ ብትታይ  : ስለማትጠገብ የሸራ ቤት ሰራሁ  :  ከቤቷ አጠገብ ስቶጣ ስትገባ  : እሷን ብቻ እያየሁ ደሳሳ ሸራ ስር  : ወራት እንደቆየሁ ጥቂት ብንገላታም : ብዙ  አተረፍኩኝ በሷ ፍቅር ሰበብ :  ከቤት ኪራይ ዳንኩኝ          😂😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
😍 15👍 9🤣 6