cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

The Home of all የሁሉም ቤት

Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
16 008
Obunachilar
-11124 soatlar
+247 kunlar
+47830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከግል ልምዴ 1   የሰው ልጅ እንዳላጣው ብሎ የሚፈራውን ነገር ካጣ በኋላ ትክክለኛ ህይዎት ይኖራል። 2   ፈሪ ካደረገን ምክንያታችን ጀርባ ታላቅነታችን ተደብቋል። ታላቅ ለመሆን ያን ምክንያት ሰብረን ማለፍ አለብን። 3   እዚህ ነኝ እስካላልን ድረስ ማንም የት እንደሆን አያውቅም። ከማንም በፊት ግን ለራሳችን ያለንበትን ሁኔታና ቦታ ልንነግረው ይገባል። መልካም ምሽት❤❤❤ .....✍ @Sisu211 Share➨  @yehulum_bet Share➨  @yehulum_bet :::::::::::::::::::::::::::::::::::::
Hammasini ko'rsatish...
👌 13👍 2 2🥰 1
Photo unavailable
#Dirtymind coment😂 ለተጨማሪ ሜሞች 👇 @funny_coment ይቀላቀሉ
Hammasini ko'rsatish...
🤣 9😁 4
​​​​═ •⊰❂ ተከታታይ ልቦለድ ❂⊱• ══ ❦           
   🌹የፍቅር ንቅሣት♥
                ፀሀፊ፡ኮዜት ዳንኤል                          ክፍል 7⃣ ✅በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✅     ✍ ሮቢ ከሁሉም ጋ አስተዋወቀኝ ዘመዶቹ ነበሩ።ከዛ እራት እየበላን ድንገት ሮቢ ተነስቶ መናገር ጀመረ።<ሁላችሁም እንዳከበራችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ፤ይሄንን ዝግጅት እንዲህ የተሟላ እንዲሆን በሀሣብም ሆነ በስራ ስለረዳችሁን በጣም አመሠግናለሁ በተለይ ሚም ለሊቱን ሙሉ ሳትተኚ ሁሉንም ስራ ሸፍነሽ ስትሠሪ ነበር በእኔና በእናቴ ስም ምስጋናዬን አቀርባለው። አባቴም ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ።>ብሎ ተቀመጠ።ማስተዋል በተሞላበት ንግግሩ ኮራሁበት።እናቴ ቡና አፍዪ ብላኝ ቡና እያፈላው ብዙ ስነወራ ካመሸን በኀላ ሁሉም ወደ ቤት መሄድና የቀሩት መተኛት ሲጀምሩ እኔና ሮቢ ቁጭ ብለን እያወራን እጄን የሡ እጅ ላይአድርጎ ጣቴን መለካት ጀመረ፤ሮቢ ምን እየሠራህ ነው ስለው ደሞ ሠፊ ቀለበት ገዝቼልሽ የሠው መሣቂያ እንዳልሆን ነዋ አለኝ።ሁለታችንም እየተሣሣቅን እናቴ ድንገት መጥታ እናንተ ከተገናኛቹ በቃ ወሬ አያልቅባችሁም አይደል ነገ እኮ ት/ት አለ ነይ በይ ተኚ አለችኝ እየሣቀች አንተም ደክሞሀል ሮቢ ከትላንት ጀምሮ አልተኛህም በል ተኛ አለችው።አቅፌው ቻው አልኩትና ወደ ቤት ሄድኩኝ።መጋቢት ሰባት ማታ ላይ የኔ ቤተሠቦች አስት የሮቢ ጓደኞች ሌሎች ተከራዮችና እኔና ሮቢ ግቢ ውስጥ ቁጭ ብለን እራት እየበላን እየተጨዋወትን ነበር።ሁሉም እራት በልቶ ጨርሶ የየራሡን ወሬ ማውራት ሲጀምር እኔና ሮቢም ከጓደኞቹ ጋ ማውራት ጀመርን።ሁሉም ቀስ በቀስ ወደ ቤት ሲገባ የሮቢ ሁለቱ ጓደኞቹ ደሞ በ pc film ማየት ጀመሩ እኔና ሮቢ ፊልሙ ስላልተመቸን የራሣችንን ወሬ ማውራት ጀመርን።ከሮቢ ጋ ቁጭ ብለን የባጥ የቆጡን ስነሠወራ ለካ ሠአቱ ሄዶ ነበር፤ከሡ ጋ ስሆን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ልክ እንደ ሁል ጊዜው እጄን ይዞኝ እያወራን   ጓደኞቹ ተነስተው በቃ እንሂድ ሲሉ አስትም ወጣችና አው መሸባቹ ሂዱ እናንተም ግቡና ተኙ መቼም እናንተን መለያየት ችግር ነው አለችን።ቅር እያለንም ቢሆን ተነስተን ገባን።ፍቅር ለኔም ሆነ ለሮቢ የመጀመሪያችን ነው። ለኔ በጣም ለብዙ ነገር መጀመሪያዬ ሮቢ ነው።ብዙ ነገሮችን በሡ አይቻለው፤ተምሬያለው።ደስ የሚል እና ሁሌም ቢያስቡት የሚያስቀና የማይሠለች የፍቅር ጊዜ አብረን አሣልፈናል።ቅዳሜ ቀን እኔ ግቢ ውስጥ ለማፍላት እቃ አቀራርቤ ቡናውን እየቆላው አጠገቤ መጥቶ ቁጭ አለና earphone አድርጎልኝ ላንቺ ነው ውዴ ስሚው አለኝ።የናቲ ማን የመጀመሪያዬ ሚለው ዘፈን ነበር።ዘፈኑ ገና መውጣቱ ነው ተነሣሁና ጉንጩን ስሜው ቁጭ አልኩኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር።እንዴ ቆይ ሌላም አለ ድጋሜ ትስሚኛለሽ ብሎኝ አሁንም የናቲ ማን track 01 <ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሠው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው>ሚለውን ዘፈን ከፈተልኝ።ሀሣባችንን በደንብ ሚገልፅ ግጥም ስለነበረው በጣም ነው የወደድኩት ቅዳሜን በጣም ደስ ብሎን አሣለፍን።ማታ ላይ እናቴ የኔና የሮቢ ቅርበት በጣም በዝቶባት ስላጠራጠራት ያለንን ግንኙነት እንድነግራት ጠየቀችኝ።እኔም ምንም ሣልደብቅ ሁሉንም ነገር ነገርኳት፤ሁሉንም ስለነገርኳት ደስ ብሏት ሮቢንም ስለምታውቀው ምንም አላለችኝም።ሁሉም ነገር ሲመቻች እንዴት ደስ ይላል ከሮቢ ጋ ያለን ፍቅር በጣም እየጨመረ መጣ በቃ ሁሉም እስኪቀናብን ነበር ምንፋቀረው፨ሮቢ ከጋበዘኝ ዘፈኖች ውስጥ የናቲ ማን(የመጀመሪያዬ እና ተነፋፍቆ)፤የያሬድ(ዘለላዬ)፤የታሜ(ሀኪሜ ነሽ)፤የሳንቾ(አታሣዩኝ) ሁሌ ስሰማቸው እስካሁን እሡን ነው የሚያስታውሱኝ ግን ከምንም በላይ የብስራት ሱራፌል(ቃል በቃል)ብሎ ያዜመውን ሙዚቃ ስሰማው ሮቢ አብሮኝ ያለ አጠገቤ የተቀመጠ ነው ሚመስለኝ ሁሌ ከሮቢ ጋ አብረን ስንሆን ስለምንሠማው ነበር።አንድ ቀን እንኳን ሣንኮራረፍ ሁለተኛ ወራችን እየቀረበ መጣ።መጋቢት 21/2010አ.ም ነበር ሠማይ የተደፋብኝ እስኪመስለኝ የጨለመብኝ በጣም ከባድ ቀን  ነበር ✎ ክፍል ስምንት (8) ይቀጥላል........ 👍❤😍😜😇😂🌻 ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: Share➨  @yehulum_bet Share➨  @yehulum_bet ::::::::::::::::::::::::::::::::::::: 🍂🍀🍂🍂🍀🍂🍀🍂   ✽┉┉‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉
Hammasini ko'rsatish...
👍 11 1🥰 1
Photo unavailable
😂😂😂 @funny_coment
Hammasini ko'rsatish...
😁 12🤣 10👍 4
#Morning_Motivation! ▸ ''ማንኛዉም አሰልቺ የሚያደርግህ ነገር ካለ እሱ ነገር ትእግስት እንዲኖርህ እያስተማረህ ነዉ፡፡ ▸ ማንኛዉም የሚያናድድህ ነገር ይቅርታንና ደግነትን እያስተማረህ ነዉ፡፡ ▸ ማንኛዉም ባንተ ላይ ሃይል ያለዉ ነገር የራስህን ጉልበትና ሃይል እንድትቆጣጠር እያስተማረህ ነዉ፡፡ ▸ ማንኛዉም የምትጠላዉ ነገር ያለቅድመ ሁኔታ እንድትወድ እያስተማረህ ነዉ፡፡ ▸ ማንኛዉም የምትፈራዉ ነገር ፍርሃትህን አሸንፈህ እንድትራመድ እያስተማረህ ነዉ፡፡'' በመልካም ሀሳብ የምንሞላበት ብሩህ ቀን ይሁንልን!
Hammasini ko'rsatish...
👍 17🥰 4 2
ሲቲ አሸነፈ አላሸነፈ አይመለከተንም😍 ሁሌም እንቅልፍ ያሸንፋል👌 መልካም አዳር🙏
Hammasini ko'rsatish...
🤣 15👍 2😁 2🤨 2
Photo unavailable
አይዞን አርሴ 😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
🤣 10👍 5😢 2
ሰላም ሰላም ቤተሰብ አሁን online ላላችሁ ብቻ የ ካርድ ቀጥር እየለቀቀ ቀድመው ለሞሉ የሚሸልም algiti crypto channel ልጠቁማችሁ ተሎ ግቡ 3 ስዓት ነው የሚጀምረው
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
‍ ═ •⊰❂ ተከታታይ ልቦለድ ❂⊱• ══ ❦             
🌹የፍቅር ንቅሣት♥
                  ክፍል 6⃣ ✅በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✅      📝 በቃ ቀኑንም ለሊቱንም ነበር ምናወራው።ት/ት ሲከፈት እሡም እኛ ት/ቤት ለወደ ቤት ሠአት እየመጣ መገናኘት ጀመርን።ከሠኞ እስከ ሀሙስ እሡ ት/ቤት እየመጣ እንገናኛለን አርብ ደሞ እኔ እናቴ ጋ ከት/ቤት ስወጣ ስለምሄድ ቅዳሜ እና እሁድ አብረን እየዋልን ሠኞ ደሞ አብረን ወደ ት/ቤት እንሄዳለን።የፍቅር ምሣሌዎች እስክንባል ፍቅራችን ገዘፈ።አንዳንዴ ወደ ውጪ ወጣ ስንል ከአባቴ ጋ ምኖርበት ሠፈር እየመጣም እንገናኝ ነበር።ፍቅራችን እንኳን ለሚያቀን መንገድ ላይ ላየን እንኳን የሚያስቀና ነበር።እንዲህ እየተባለ አንድ ወራችን ደረሠ ግን አልተገናኘንም ነበር ምክንያቱም በማግስቱ በጣም የሚወደው አባቱ ሙት አመት ነበር።ስለዚህ ት/ቤት አልሄደም።እኔም ቀኑ ረቡዕ ስለነበር እናቴ ጋ አልሄድኩም አርብ ቀንን ምመርጠው ሁለቷን የእረፍት ቀኔን እሧ ጋ ለማሣለፍ እንጂ ሌላ ምክንያት ኖሮኝ አይደለም።ረቡዕ ወደ ቤት ስገባ አስት ደወለችልኝና ነገ እንዳትቀሪ ብላ በአደራ እና በማስጠንቀቂያ ነገረችኝ።እኔም እንቢ ማለት ስለከበደኝና ለሮቢ እንደማስፈልገው ስለማውቅ እሺ አልኳት።የሧን ስልክ እንደዘጋሁት ወዲያው እናቴ ደወለችና እሧም እንዳትቀሪ ነይ አለችኝ።ለአባቴ ሀሙስ እንደምሄድና ሠኞ እንደምመጣ ነገርኩት።መጋቢት 6/2010አ.ም ሀሙስ ቀን ከት/ቤት ስወጣ እነ ሮቢ ቤት መሄድ ጀመርኩኝ።ድንገት ሄጄ ደስ ላሠኘው ፈልጌ ለሮቢ እንደምመጣ አልነገርኩትም ነበር።ልክ የውጪው በር ጋ ስደርስ ሮቢ እየወጣ ነበር ልክ ሲያየኝ በጣም ደስ አለው።አልመጣም ብዬው ስለነበር ሲያየኝ አላመነም መጥቶ አቀፈኝና ሠላም አለኝ።አብረን ወደ ውስጥ ገባን ግቢ ውስጥ ብዙ ሠው ነበር ሠላም አልኳቸውና አስት እና እናቴን ስሜያቸው ወደ ውስጥ ገባው።ልብሴን ቀያይሬ የሠው ብዛት እስኪቀንስ ትንሽ ጋደም አልኩኝ።ማታ ላይ አስት ጠራችኝና እነሡ ቤት ሄድኩኝ።እናቴ ነበረች ሌሎች ማላውቃቸው ሠዎች ነበሩ።ሮቢ ከሁሉም ጋ አስተዋወቀኝ ዘመዶቹ ነበሩ።ከዛ እራት እየበላን ድንገት ሮቢ ተነስቶ መናገር ጀመረ። 🫶🌹 ክፍል ሰባት (7) ይቀጥላል........
Hammasini ko'rsatish...
👍 14 1
ዛሬ ምን ይለቀቅ ዉዶች ሁላችሁም ምረጡ
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
😜meme 😜
😂ቀልድ😂
🌟አጫጭር ድርሰት🌠
🍭ሁሉም በአንድ🍭