cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

The Home of all የሁሉም ቤት

Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
15 588
Obunachilar
-4224 soatlar
-2817 kunlar
-34530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከአእምሮ ብልህነት አልፎ መሄድ! የብልህነት መለኪያው በሁለት ይከፈላል:-የስሜት ብልህነት (Emotional Intelligence) እና የአእምሮ ብልህነት (intelligent Quotient)።የስሜት ብልህነት ማለት የግላችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት የመለየትና የመቆጣጠር፣እንዲሁም ለግል እና ሌሎች ሰዎች ስሜት ሊሰጥ የሚገባውን ትክክለኛ ምላሽ ለይቶ የማወቅ ግላዊና ማህበራዊ ብልህነት ነው።  የአእምሮ ብልህነት ማለት የአእምሮ እውቀት መጠንንና አንድን እውቀት የመገንዘብ ብቃት የሚያሳይ መለኪያ ነው።ይህ ብቃት አዳዲስ ንድፈ-ሃሳቦችን የመገንዘብን፣የማመዛዘንንና የተገኘውንም እውቀትን ተግባራዊ የማድረግን ብቃት ያሳያል።በተጨማሪም፣ የመመራመርንና የመተንተንን ብቃትም ይጠቁማል። ጥናቶች እንደሚነግሩን ከሆነ በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80% ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት ሲሆን፣የአእምሮ ብልህነት የሚሰጠን ግን 20% ብቻ ነው ።በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት ኖሮህና አእምሮህ በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለህ እና የራስህንና የሌሎችን ሰዎች ስሜት አያያዝ ካላወክበት የአእምሮ እውቀት ብቻውን የትም አያደርስም።.                          📚ርዕስ፦የስሜት ብልህነት     ✍ደራሲ፦ዶ/ር እዮብ ማሞ         
Hammasini ko'rsatish...
13👍 6
#እመጣልሻለው! ወርቅ ስትይ ወርቅ ጨርቅ ስትይ ጨርቅ አንባር ስትይ አንባር አልቦም ስትይ አልቦ ምን ያላኩት አለ ምንድን ቅራቅንቦ ላክ ያልሽኝን ሁሉ ስልክ ጃጅቻለሁ አሁንም ና ስትይ ቦርቄልሻለው ደሞ አንቺ ብለሽኝ እንዴት እቀራለሁ ይዘህ ና ያልሽኝን ሁሉን ሸምቻለው ታማኝ ሰው ካገኘው እልክልሻለው ደሞ አንቺ ብለሽ ኝ እንዴት እቀራለው አንድ ቀን አንድ ቀን ካልሽኝ ነገር ተርፎ መሳፈርያ ሳገኝ እኔም እመጣለሁ። 🎴ኑረዲን ኢሳ.🎴
Hammasini ko'rsatish...
👍 13🥰 1
ሀምስተር ስንት ደረስክ? ስትለው ምነው ሀምስተር እንደሚል የተኛ ሰው አለ😍 በቅርቡ ብዙ ብር ይታፈስበታል ተብሎ ከትንሽ እስከአዋቂ እየሰራ ይገኛል እኔ አልሰማሁም የሚል ካለ ይሄው በዚህ ታች👇 ያለው ሊንክ ጀምሩ👇👇 https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1702616794
Hammasini ko'rsatish...
👍 6💯 2
ዳቦ እስኪቆረስ ነው ሚያስጠብቀው ከተቆረሰ ለሁሉም በተራ መድረሱ አይቀርም ሲል ሰማውት 🤔😇🤝
Hammasini ko'rsatish...
👌 7😁 3
አባት:- ልጄ ልድርክ ነው ልጅ:- -እምቢ አልፈልግም አባት:--:እምድርህ እኮ የቢልጌትን ልጅን ነው ልጅ :- እንደሱ ከሆነ እሺ ዳረኝ:: አባትየው ወደ ቢልጌት ሂዶ አባት:- ልጄ ከልጅህ ጋ እንዲጋቡ እፈልጋለው ቢልጌት:-- እረ ለመሆኑ ልጅህ የት ነው እሚሰራው? አባት:-- ልጄ እሚሰራው የአለም ባንክ ውስጥ ነው:! ቢልጌት:--እንደሱ ከሆነ እሺ ይጋቡ:: አባትየው ወደ አለም ባንክ ሂዶ አባት:--ልጄን እዚ እንድትቀጥሩት እፈልጋለው የአለም ባንክ:--እምቢ አንቀጥርም:: አባት:---ልጄ እኮ በቅርቡ የ ቢልጌትን ልጅ ያገባል የአለም ባንክ:--እንደሱ ከሆነ እሺ እንቀጥረዋለን::
Hammasini ko'rsatish...
👍 29
አሁን በተደረገ ጥናት መሠረት 554,258,442,255 ይሄን ቁጥር በስንፍና ምክንያት ሳታነቡት ታልፋላቹ 😎 ............ ቁጥሩን ያነበበ.....👍             ያላነበበ.....😁
Hammasini ko'rsatish...
🤣 41👍 37 4
😂Eat me for you...  ይብላኝ ላንቺ 😒Not knowing stiming ለማያውቅሽ ታጠኚ 🤣You eat my intestine አንጀቴን በላሽው 😶Lion come old flies playing አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል 🗣ተርጓሚ እናንተ ምሉት 😂😂😂😅
Hammasini ko'rsatish...
😁 7👍 3🤣 2
መቼም ዘንድሮ tap tap airdrop የሚባሉ ነገሮች መስማት የተለመደ ነው ግን ጥያቄ የፈጠረባችሁ እንዲሁም ስለ ኤርድሮፕ ማወቅ የምትፈልጉ 👇 ይህን ነክታችሁ ጀምሩት👇👇👇👇👇                @airdropp_avenue                 @airdropp_avenue
Hammasini ko'rsatish...
AIRDROP ምንድነው ? airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? See more... ሙሉዉን ለማምበብ
Hammasini ko'rsatish...
Airdrop Avenue

AIRDROP ምንድነው ? airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው For more👇 Join us➨ @airdropp_avenue Join us➨ @airdropp_avenue

👍 2
መቼም ዘንድሮ tap tap airdrop የሚባሉ ነገሮች መስማት የተለመደ ነው ግን ጥያቄ የፈጠረባችሁ እንዲሁም ስለ ኤርድሮፕ ማወቅ የምትፈልጉ 👇 ይህን ነክታችሁ ጀምሩት👇👇👇👇👇 @airdropp_avenue @airdropp_avenue
Hammasini ko'rsatish...
💯 1