uz
Feedback
ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan

ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan

Kanalga Telegram’da o‘tish

አሰላሙ አላይኩም ሁስኒ ሱልጣን ነኝ በቻናሌ አዳዲስ ነሺዳዎች አልበም ቲላዋ ከቨር ነሺዳዎች የተለያዩ ኢስላሚክ አርቶችን ታገኙበታላቹ ቤተሰብ ይሁኑ :: | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው። ዱንያዬም ሆነ አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ

Ko'proq ko'rsatish
2 631
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-157 kunlar
-6430 kunlar
Postlar arxiv
ያላንተ እኔ ❤️ ተለቀቀቀ። ተለቀቀቀቀ። ተለቀቀ

የመንዙማዎች ስብስብ ሁስኒ ሱልጣን Husni sultan Menzuma @husnisultan https://youtu.be/6vb96d38BdY

የኢድ ተክቢራ

Jumaa mubarek 🕋
+3
Jumaa mubarek 🕋

አልሀምዱሊላህ በአላህ ፈቃድ 100K Subscribers ገብተናል ለውድ ወዳጆቼ እና አድማጮቼ ይህ በናንተ ቀና ልብ እና ውዴታ ያገኘሁት ስኬት ነው ለዚህም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ማቅረብ ወዳለሁ !
አልሀምዱሊላህ በአላህ ፈቃድ 100K Subscribers ገብተናል ለውድ ወዳጆቼ እና አድማጮቼ ይህ በናንተ ቀና ልብ እና ውዴታ ያገኘሁት ስኬት ነው ለዚህም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ማቅረብ ወዳለሁ !! ከዚህ በኃላም ከአላህ ጋር ትላልቅ ስኬቶችን አብረን እንደምናይ ባለ ሙሉ ተስፉ ነኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን !!

Maytegeb Baro 1 (Ai HM).mp32.33 MB

የኢድ ተክቢራ 🌙🌙✨✨