ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan

ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan

الذهاب إلى القناة على Telegram

አሰላሙ አላይኩም ሁስኒ ሱልጣን ነኝ በቻናሌ አዳዲስ ነሺዳዎች አልበም ቲላዋ ከቨር ነሺዳዎች የተለያዩ ኢስላሚክ አርቶችን ታገኙበታላቹ ቤተሰብ ይሁኑ :: | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው። ዱንያዬም ሆነ አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ

إظهار المزيد
2 712
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+107 أيام
+4230 أيام
أرشيف المشاركات

ፈጥነው ይመዝገብ ☎️📞
ፈጥነው ይመዝገብ ☎️📞

መድሕ የመሻኢኾቻችን የአባቶቻችን ውርስ ነው። የ አሏህ እና የረሱለሏህን ፍቅር ወደ ልባችን ካሰረፁልን ቁም ነገሮች አንዱ ነው። ከሐበሾች ልብ ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ውድ ባህላችን ሆኖ ከመሻኢኾቻችን
መድሕ የመሻኢኾቻችን የአባቶቻችን ውርስ ነው። የ አሏህ እና የረሱለሏህን ፍቅር ወደ ልባችን ካሰረፁልን ቁም ነገሮች አንዱ ነው። ከሐበሾች ልብ ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ውድ ባህላችን ሆኖ ከመሻኢኾቻችን ዘመን አንስቶ ወደ’ኛ ደርሷል። Huda production መድህ እና ሌሎች ኢስላማዊ የ ኪነ–ጥበብ ስራዎችን የሚሰራ ፕሮዳክሽን ነው። ዘመኑን በመጠነ፣በተጠና እና ምዘናዎችን ባሟላ መንገድ የተለያዩ ስራዎችን you tube ላይ ለታዳሚያን ማካፈል ጀምሯል። ከስር የተቀመጠው የ huda production ይፋዊ ቻናል ነው። subscribe እያደረግን ቤተሰብ እንሁን! Link https://youtube.com/@huda_production?si=9aRZx9XjRy_k-sAa

የኑር መዲና ተለቀቀቀ ተለቀቀቀ

ዛሬ ምሽት

photo content
+3

photo content
+6

ውሊደል ሙስጠፉ። ተለቀቀቀ 👌

🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉 በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው፣ የመንዙማ፣ ነሺዳ፣ ሐድራ፣ አውራድ እና ዘርፈ-ብዙ የድምፅ ስራዎች ስብስብ የያዘው ዒናያ ሪከርድስ (iNaya Records) አፕሊኬሽን
🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉 በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው፣ የመንዙማ፣ ነሺዳ፣ ሐድራ፣ አውራድ እና ዘርፈ-ብዙ የድምፅ ስራዎች ስብስብ የያዘው ዒናያ ሪከርድስ (iNaya Records) አፕሊኬሽን አሁን በGoogle Playstore በይፋ ተለቋል! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song የቆዩና አዳዲስ መንዙማዎችን፣ ነሺዳዎችን እንዲሁም አውራዶችን በአንድ ቦታ፣ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ለማደመጥ አሁኑኑ የዚህ ድንቅ አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ስሪት (First Version Release) ተጠቃሚ ይሁኑ። 👇 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ዳውንሎድ በማድረግ ይቀላቀሉን፦ 🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song ይህንን መልካም ዜና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ እና በPlay Store ላይ አስተያየትዎን (Review & Rating) በመስጠት አብረውን ይሁኑ! ከSkylink Technology ጋር በመተባበር ! #iNayaRecords #Menzuma #Neshida #Hadra #Awrad #EthiopianApps #NewApp #PlayStore

ያረሱሊዮ። ተለቀቀቀ👌🔥

መንዙማችን ተለቀቀ ሁላችሁም እንድታደምጡት ቻናሉንም ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በ አክብሮት እጋብዛለሁ። ሌሎች በርካታ ስራዎችም የሚኖሩበት ይሆናል! ታደምጡት ዘንድ ጋባዥ ነኝ! Link https://youtu.be/kESKS1h3COE?si=p_5_CE6YddKO_qPF

አህመድዬ ተለቀቀቀ ተለቀቀቀ