ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan
前往频道在 Telegram
አሰላሙ አላይኩም ሁስኒ ሱልጣን ነኝ በቻናሌ አዳዲስ ነሺዳዎች አልበም ቲላዋ ከቨር ነሺዳዎች የተለያዩ ኢስላሚክ አርቶችን ታገኙበታላቹ ቤተሰብ ይሁኑ :: | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው። ዱንያዬም ሆነ አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ
显示更多2 713
订阅者
无数据24 小时
+107 天
+4230 天
帖子存档
መድሕ የመሻኢኾቻችን የአባቶቻችን ውርስ ነው። የ አሏህ እና የረሱለሏህን ፍቅር ወደ ልባችን ካሰረፁልን ቁም ነገሮች አንዱ ነው። ከሐበሾች ልብ ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ውድ ባህላችን ሆኖ ከመሻኢኾቻችን ዘመን አንስቶ ወደ’ኛ ደርሷል።
Huda production መድህ እና ሌሎች ኢስላማዊ የ ኪነ–ጥበብ ስራዎችን የሚሰራ ፕሮዳክሽን ነው። ዘመኑን በመጠነ፣በተጠና እና ምዘናዎችን ባሟላ መንገድ የተለያዩ ስራዎችን you tube ላይ ለታዳሚያን ማካፈል ጀምሯል።
ከስር የተቀመጠው የ huda production ይፋዊ ቻናል ነው። subscribe እያደረግን
ቤተሰብ እንሁን!
Link
https://youtube.com/@huda_production?si=9aRZx9XjRy_k-sAa

🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉
በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው፣ የመንዙማ፣ ነሺዳ፣ ሐድራ፣ አውራድ እና ዘርፈ-ብዙ የድምፅ ስራዎች ስብስብ የያዘው ዒናያ ሪከርድስ (iNaya Records) አፕሊኬሽን አሁን በGoogle Playstore በይፋ ተለቋል!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song
የቆዩና አዳዲስ መንዙማዎችን፣ ነሺዳዎችን እንዲሁም አውራዶችን በአንድ ቦታ፣ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ለማደመጥ አሁኑኑ የዚህ ድንቅ አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ስሪት (First Version Release) ተጠቃሚ ይሁኑ።
👇 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ዳውንሎድ በማድረግ ይቀላቀሉን፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song
ይህንን መልካም ዜና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ እና በPlay Store ላይ አስተያየትዎን (Review & Rating) በመስጠት አብረውን ይሁኑ!
ከSkylink Technology ጋር በመተባበር !
#iNayaRecords #Menzuma #Neshida #Hadra #Awrad #EthiopianApps #NewApp #PlayStore
መንዙማችን ተለቀቀ
ሁላችሁም እንድታደምጡት ቻናሉንም ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በ አክብሮት እጋብዛለሁ። ሌሎች በርካታ ስራዎችም የሚኖሩበት ይሆናል!
ታደምጡት ዘንድ ጋባዥ ነኝ!
Link
https://youtu.be/kESKS1h3COE?si=p_5_CE6YddKO_qPF