ikhlas Tube
📈 Telegram kanali ikhlas Tube analitikasi
ikhlas Tube (@ikhlas_post1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 50 023 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 1 106-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 635-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 50 023 obunachiga ega bo‘ldi.
12 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 569 ga, so‘nggi 24 soatda esa -55 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 3.64% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.96% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 824 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 482 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 10 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“for any comment contact us with
.
.
. @muaz_mb or @magic_f1”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 13 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 13 Iyul | 0 | |||
| 12 Iyul | 0 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | 0 | |||
| 09 Iyul | 0 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | 0 | |||
| 06 Iyul | 0 | |||
| 05 Iyul | 0 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | 0 | |||
| 02 Iyul | 0 | |||
| 01 Iyul | 0 |
| 2 | ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733 | 1 461 |
| 3 | UDUU GAMACHISA
shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏
Imo 0937880733
Wasap 0937880733
Telegrams 0937880733
FiKalaatin bilbilun
Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733 | 1 238 |
| 4 | ===========================
🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨
➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ
➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ
➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ
ቅጥር= ቋሚ
ቦታ =አንፎ 105
የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00
ክፍያ=በመድረሳ ስኬል
ለበለጠ መረጃ
0996864536
@Zunurein
=========================== | 1 709 |
| 5 | አላህ ባሮቹን በፍፁም አያሳዝንም
ወደሱ እምዲቃረቡ ሰበቦች ቢፈጥር
እንጂ ❤️🩹
@ikhlas_Post
@ikhlas_Post | 1 810 |
| 6 | UDUU GAMACHISA
shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏
Imo 0937880733
Wasap 0937880733
Telegrams 0937880733
FiKalaatin bilbilun
Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733 | 1 855 |
| 7 | የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ በትልቁ ተውፊቅ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ለ15 ዓመታት ያሰገዱት ሸይኽ ሱፍያን አደም መገደላቸውን አስታውቋል። ምክር ቤት ይህን ያሳወቀው ዛሬ እሑድ ሰኔ 21/2018 ባወጣው መግለጫ ነው።
እንደ ምክር ቤቱ መግለጫ ከሆነ፤ ኢማሙ የተገደሉት ዕድሜያቸውን ሙሉ በኖሩበት በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው ተውፊቅ መስጂድ፣ የተለመደውን የዒሻእ ሰላት በኢማምነት አሰግደው ከጨረሱና ወጥተው ወደ ቤታቸው በር በመቃረብ ላይ ሳሉ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ነው።
ድርጊቱን የፀረ ሰላም ኃይሎች መገለጫ ነው ያለው ከፍተኛ ምክር ቤቱ፤ እንዲህ ዓይነቱ በግፍ የሚፈስ ደም በዝምታ ከታለፈ ምድር በግፈኞች ትሞላለች ማለት ነውና ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቅርቧል።
መንግሥትም እየተደጋገመ የመጣውን የሃይማኖት አባቶች ግድያ በትኩረት ሊከታተለውና በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል ብሏል።
ለ15 ዓመት በዳንግላ ትልቁ መስጂድ በኢሚምነትና ኻጢብነት ያገለገሉት ሸይኽ ሱፍያን አደም፤ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ነበሩ። የቀብር ሥርዓታቸው በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል። (ሚንበር ቲቪ) | 1 563 |
| 8 | Matn yo'q... | 1 |
| 9 | ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733 | 2 092 |
| 10 | 🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ...
ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 2 060 |
| 11 | When you are trying to forget him,
but his name is Muhammad 😭🤣
My Name is ............💪
@ikhlas_Post
@ikhlas_Post | 2 837 |
| 12 | አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔
☎️ +251937880733
➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን
#ማሳሰቢያ
1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለ
2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ
3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን
➠ +251937880733 | 965 |
| 13 | .
የማትገመት ሰው ሁን
አንድ ሚስት አታገባም ሲሉህ
አራት ሚስት አግብተህ አሳያቸው✌️
@ikhlas_Post
@ikhlas_Post | 4 117 |
| 14 | አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔
☎️ +251937880733
➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን
#ማሳሰቢያ
1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለ
2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ
3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን
➠ +251937880733 | 1 190 |
| 15 | አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔
☎️ +251937880733
➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን
#ማሳሰቢያ
1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለን
2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ
3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን
➠ +251937880733 | 494 |
| 16 | ❝ #መርሊን ❞
"መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇 | 827 |
| 17 | ዓፊያ ኒዕማ ነው፣
ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣
ልጅ ኒዕማ ነው፣
ሥራ ኒዕማ ነው፣
ዲን ኒዕማ ነው፣
ሰላም ኒዕማ ነው ...
ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊
አላህ ሆይ መልካም ነገር
ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ::
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 304 |
| 18 | ❝ #መርሊን ❞
"መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇 | 754 |
| 19 | 💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ!
ዒዳችሁ የደስታ ይሁን።
ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን።
ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን።
ዒድ ሙባረክ!
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Alif_islamic_Posts
@Alif_islamic_Posts | 3 657 |
| 20 | 🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال
እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی
በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️🩹
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 3 069 |
