cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🍃𝙼𝚒𝚛𝚊𝚌𝚕𝚎 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜🍃

الحياة بلا حب.....غربة.... "ʟɪꜰᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs sᴛʀᴀɴɢᴇ " " ህይወት ያለ ፍቅር እንግዳ ነገር ናት "❤️ كن في صمتك حكيما،ولا تكن في كلامك أليما " ❤️በዝምታህ ጥበበኛ ሁን በንግግርህ አሳማሚ አትሁን♥ For any comment 👉 @hayu_smile Request to join ሚለውን ይጫኑ 👇

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
20 340
Obunachilar
-2824 soatlar
-1257 kunlar
-59530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በሰው የተከበበ ሰው ብቻኛ ነው 🥺❤️‍🩹🥺
Hammasini ko'rsatish...
👍 49❤‍🔥 5😢 1
የጉርምስና ጥጋብ ልቤን ሞልቶት ነበር ። በተኛሁበት ፖሊሶች ለሊት መጥተው ወሰዱኝ ። እናቴ እርብትብት አለች ። አረባበቷ ሲያሳዝን ። በመኪናቸው ሲጭነኝ ፖሊሱ እናትህ አያሳዝኑህም? እያለ ገሰፀኝ ። አዉቀዋለሁ ፖሊሱን አረመኔ ፖሊስ ነው ።የእናቴ ሁኔታ ግን አሳዘነው ። ስድስት ወር ተፈረደብኝ በአመክሮ አራት ወር ያህል ቆየሁ ። እለት እለት ምግብ ቋጥራ ፣አንከስ እያለች ፣ ቡስቅል ብላ፣ እንደዋዛ ለብሳ መቀነት ታጥቃ መጥታ እንዴት ነህ ይደበድቡሃል ? ውስጥ ከእስረኞች ጋ ትስማማለህ? ጤናህስ ትላለች ። እርብሽ እላለሁ ያሸከምኳትን መመሰቃቀል የተሸከመችው ፈገግ ብላ እያዘነችልኝ እየራራችልኝ ነው ። ቀን በቀን ትመጣለች ። ቀን በቀን አትምጪ ብላት ፣ምግብ እዚ ውስጥ ሞልቷል ብላት ፣ ብዙ ጠያቂ ፍሬንዶች እንዳሉኝ ብታዉቅም በኔ ጉዳይ ማንንም አታምንም ። ጥቁር ሆና እንኳን ማድያቷ ይታያል ዉፍረቷ እንኳን መቦሳቆሏን አልደበቀላትም። ፖሊሶች እኔን ያሰሩኝ መስሎቸዋል እሷን ነበር ያሰሯት ! ስፈታ ባለ መታሰር ባለማስቸገር በመውደድ ጠንክሮ በመስራት በመታዘዝ ካስኳት ። የሷን መውደድ ስላየው እወዳታለሁ ስል የውነት አይመስለኝም ። " እናት የፍጡር ፍቅር ጥግ ናት" እንዲል ደራሲው❤ adhikem🤞 Semir ami
Hammasini ko'rsatish...
👍 53❤ 13
ለ50 ሳንቲም መልስ የታክሲ ረዳት ጥርስ የሚያወልቀው ጀለስ ... ሴት ልጅ ብር ትወዳለች እያለኝ ነው
Hammasini ko'rsatish...
😁 23🥴 9👍 3👎 2
ማንበብ ብዙም አይወድም። የምጽፈውን ግን ተከታትሎ ያነባል። ያነብና ይመክረኛል። «ጨለምተኛ አትሁን» ይለኛል። እኔም ጨለምተኛ መሆን ስለማልፈልግ ልሰማው እሞክራለሁ። … ትላንት የሆነ ሕንፃ ላይ 12ኛ ፎቅ ቴራሱ ላይ ቆመናል። አዲስ አበባ ቁልቁል ፏ ብላ ትታያለች… «አያምርም በናትህ» አለኝ «በጣም …» አልኩት ትንሽ ሰከንዶች ዝም ብሎ ቆይቶ ይቺን ቃል አወጣ «በተለይ ለመዝለል»🤔🙄
Hammasini ko'rsatish...
😁 37🤔 12😭 7👍 6😐 6
🧕 አባቴ ብርታቴ 👳‍♂ አቤት ልጄ መስታወቴ 🧕 እስኪ ምከረኝ 👳‍♂ በረካ ሁኚ የኔ ልጅ ለምን መመከርን ፈለግሽ ያውም በዚህ ዘመን ምክር እንደ ስድብ በሚታይበት 🧕 አባቴ ምክርህ ወደ ፊት እንድጓዝ ያረገኛል 👳‍♂ እሺ መስታወቴ ሰላትሽን በምንም ሁኔታ ላይ ብቶኚ አስተካክለሽ ስገጅ ሰላት ህይወትሽን ተስተካክልልሻለች ሰላትን የተውሽ ለት ህይወትሽ ባዶ ይሆናል። መስታወቴ ከሰው ሀቅ ተጠንቀቂ። ልጄ የሰው ሀቅ የሰራሽውን መልካም ስራ ያበላሽብሻል ልጄ የሰው እጅ አትይ ምንም ሁኔታ ላይ ቢሆን ስራ ስሪ ሁሌም የጌታሽን በር አንኳኪ በእጅሽ ባለው ወርቅ ተጠቀሚበት(ቁርዓን) ልጄ አደራ 🧕 አባቴ ተቀብያለሁ አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ🥰🥰🥰🥰🥰 ዳኛዋ ነኝ
Hammasini ko'rsatish...
❤ 48👍 12🥰 4🤷‍♀ 1🔥 1
አንበሳዉ🌍 ዝምተኛ ነህ ማለት ጥሩ ሰዉ ነህ ማለት አይደለም ዕባብም ኮ አያወራም  🙂
Hammasini ko'rsatish...
👍 43😁 21👏 6👎 1
ቸከስህን ሁሌም አስብሻለሁ የኔ ፍቅር ከምትላት" አንቺን ሳስብ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ! ችግሮች ሲመጡብኝ አላማርርም ' ፎቶሽን እያዬሁ ከሷ የባሰ ችግር ምንም የለም በል 😀 ቀጭን ሴት ከሆነች ፈገግታ ሱና ነዉ😊😁
Hammasini ko'rsatish...
😁 1
👳‍♂ ልጄ መስታወቴ 🧕 አቤት አባቴ አለሜ 👳‍♂ ጥያቄ ልጠይቅሽ 🧕 እሺ ጠይቀኝ 👳‍♂ ልብሽ ደህና ነው? 🧕 አይደለም አባ ታሟል ሀኪም ቤት ብሄድ መድሀኒት አጣሁለት ማረገው ቢጠፋኝ ደብቄው ቁጭ አልኩኝ 👳‍♂ ምን አስደበቀሽ ለልብሽ መድሀኒት እንደው ጠፍቶ የዘመኑ ልጆች እንደው የፈረንጅ ቆሎ ካልቃምን ትላላቹ 🧕 አባቴ ከሱ ውጭ መድሀኒት አለ🤔 👳‍♂አይ ልጄ የቅርቡን ትታቹ እሩቅ ማየት ስቶዱ በእጃቹ ከመድሀኒትም በላይ መርጊያ እዛቹ ስለምን እሩቅን መሄድ መረጣቹ 🧕 የኔ አባት በእጄ ያለው ምንድነው መርግያዬ ምንድነው እስከ ዛሬ ለታመመው ልቤ መዳኛ ምንድነው? 👳‍♂የኔ ልጅ ነይ ወደዚ ጠጋ በይ ልንገርሽ መስታወቴ በመሄጃ ዘመኔ አንድ ነገር ልስጥሽ መታከሚያሽን ልብሽን ምታሳርፊበትን ልስጥሽ እስከ ህይወትሽ ፍፃሜ አጥብቀሽ ትዢዋለሽ 🧕አዎ በደንብ እንጂ አባቴ 👳‍♂ እንኪ ልጄ አጠገብሽ ሆኖ እስከ ዛሬ ያላየሽው መድሀኒት የጌታሽ ቃል ነው ስጦታዬ😍 መስታወቴ አጥብቀሽ ያዢው መፈወሻሽ ነው የኔ ልጅ የለቀቅሽው ግዜ ፍሪ 🧕 የኔ ጀግና አባት መቼም አለቀውም ሁሌም ሰላምህ ይብዛ🥹🥹🥰🥰🥰 ዳኛዋ ነኝ
Hammasini ko'rsatish...
🥰 43👍 5👏 4❤ 2
እንዲቀልሽ 58 ስለጎዱሽ ሰዎች ሌሎች መጥተው ከጠየቁሽ "ለአላህ ነግሪያለሁ በያቸው" 😊 አላህ ብቻ ነው ሊበቀልላችሁ ሚችለው ለሰዎች እትት አትበሉ
Hammasini ko'rsatish...
❤ 34👍 8
"እጣህ ቦግ ይበል"❤ የአከባቢያችን እናቶች የሰፈር ልጆችን ሲመርቁ " እጣህ ቦግ ይበል!"እጣሽ ቦግ ይበል" በማለት ይታወቃሉ። በሰአቱ የምርቃቱ ትርጉም ብዙ ባይገባኝም "አሚን"እላለሁ ። ህይወትን መረዳት ከጀመርኩ በኋላ የድካሙን ያህል ውጤት የማያገኝ፣ የማያገኘውን በመመኘት የሚንከራተት፣ የሚወደውን ሰው ፍቅር የተነፈገ፣ ግማሽ ኢማኔ ሞላ እልልልልል ብሎ ሳይጨርስ ትዳሩ የሚፈርስበት፣ የወላድ መካን የሆነ፣ በመጦሪያ እድሜው ሀላፊነት የተሸከመ፣ አምነዋለሁ ያለው የሚክደው፣ ወዳጄ ያለው ሰው ጠላቱ የሆነበት፣ የነካው ሁሉ እየተበላሸ ተስፋ ያስቆረጠው ፣ እድለቢስ ነኝ ብሎ ያመነ ሰው ሳይ የምርቃታቸው ትርጉም እና ክብደት ሲገባኝ እንኳንም አሚን አልኩ እላለሁ። ልክ ነበሩ! አላህ እጣውን ቦግ ያደረገለትን ሰው ማን ሂወቱን ሊያጨልምበት ይችላል? በወሎ አነጋገር "እጣህ ቦግ ይበል! " ማለት እድልህ ይመር እንደማለት ነው። አላህ እጣችንን ቦግ ያድርገው!🤲 ዝክረ ኸሚስ💚 Semir ami የፈትያዬ❤
Hammasini ko'rsatish...
❤ 38👍 11👏 8