uz
Feedback
ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)

ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)

Kanalga Telegram’da o‘tish

Official Telegram channel of Kotebe MKC 📖እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። ዮሐንስ 4:24 📍https://g.co/kgs/oZCFhbe

Ko'proq ko'rsatish
773
Obunachilar
+124 soatlar
+27 kunlar
-1230 kunlar
Postlar arxiv
🔥ልዩ የበረከት ጊዜ ዘወትር እሮብ 🔥ለታመሙ የሚፀለይበት ⏰ ከ11:30 ጀምሮ ✅ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ

#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 Today | ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! ነገ ቅዳሜ በቤተክርስቲያናችን ዙሪያና በአካባቢው በሚደረገው የወንጌል ስርጭት የምንችል ሁላችንም 2:30 በቸርች ግቢ ውስጥ እንገናኝ። ተባረኩ!

⏰ ዛሬ 11:30 ጀምሮ 🔥ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይፀለያል # በልዩ ልዩ ሕመም ላሉ የሚፀለይበት ✅ ሁላችን ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ

#በመንፈስ_ቅዱስ_ተሞሉ 🗓 Tomorrow | ነገ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
#በመንፈስ_ቅዱስ_ተሞሉ 🗓 Tomorrow | ነገ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን

#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 Today | ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 Today | ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።

#የእሁድ_ፕሮግራም 📌 የባርኮት ቀን  🗓 ሰኔ 22፣ 2018 ወጣቶች ወላጆችን የባረኩበት ማስታወሻ 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን https://g.co/kgs/oZCFhbe

#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 Tomorrow | ነገ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።

⏰ ዘወትር እሮብ 11:30 ጀምሮ ✅ ኮተቤ መሰረተ ክርስቶስ ♦️ለታመሙ ሰዎች ፀሎት 🔥ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት በዚህ መንፈሳዊ በረከት ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ይህ የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መልእክት ነው። ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! ዛሬ ማክሰኞ 11:30 የሚጀምረው የትምህርት ፕሮግራማችን በሰአቱ ይጀምራል። ቆላሲያስ 1:24-2:23 የተማርነው ትምህር ክለሳ ይደረጋል። ምንድነው ያለፈዎት? በክፍሉ ላይ ያሉ ዋና ዋና ሃሳቦች ይዳሰሳሉ፤ በተለያዩ ቀናት ቀርተው እንኳን ቢሆን ዛሬ በሰአቱ ይገኙ ሙሉ ትምህርቱን ይካፈላሉ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል። ሌሎች ሰዎችን ጋብዘው መምጣት እንዳይዘነጉ። ተባረኩ!