ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)
Открыть в Telegram
Official Telegram channel of Kotebe MKC 📖እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። ዮሐንስ 4:24 📍https://g.co/kgs/oZCFhbe
Больше749
Подписчики
+124 часа
+27 дней
-930 дней
Архив постов
ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! የወንድማችን መኩሪያ ግርማ ባለቤት ሊዲያ እናት አርፈዋል። ቤታቸው ቃሊቲ ሲሆን ቀብሩ ዮሴፍ 9:00 ሰአት ላይ ነው። የሞክሪያ ስልክ 092 397 4368
✅ ዘወትር እሮብ የፈውስ እና መንፈስ ቅዱስ ሙላት
⏰ከ 11:30 ጀምሮ
♦️በተለያዩ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች ፀሎት ይደረጋል
✅ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ
✅ ዘውትር እሮብ
⏰ከ 11:30 ጀምሮ
🔥ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት
✅በተለያዩ ችግር ውስጥ ላሉ ይፀለያል
♦️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
#የትምህርት_ምሽት
🗓 ዛሬ
⏰11:30
📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
#የትምህርት_ምሽት
🗓 ነገ
⏰11:30
📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን !
የወንድማችን ያቤፅ ለማ ባለቤት የሆነችው ጺዮን እናቷ ወደጌታ ሄደዋል። ቦታው መካኒሳ ነው። የቀብር ስነስርኣቱ የሚፈጸምበትን ቦታ እና ሰአት አሳውቃለሁ።
ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! የእህታችን ዝማሬ ፍቃዱ ልጅ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ወደጌታ ሄዷል። እህታችንን እና ቤተሰቡን ለማፅናናት የቀብሩን ሰአትና የአባት እናትን ስልክ ሲነጋ አሳውቃችኋለሁ።
#የትምህርት_ምሽት
🗓 ዛሬ
⏰11:30
📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
