ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)

ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)

前往频道在 Telegram

Official Telegram channel of Kotebe MKC 📖እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። ዮሐንስ 4:24 📍https://g.co/kgs/oZCFhbe

显示更多
749
订阅者
-124 小时
+17 天
-830 天
帖子存档
ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! የወንድማችን መኩሪያ ግርማ ባለቤት ሊዲያ እናት አርፈዋል። ቤታቸው ቃሊቲ ሲሆን ቀብሩ ዮሴፍ 9:00 ሰአት ላይ ነው። የሞክሪያ ስልክ 092 397 4368

✅ ዘወትር እሮብ የፈውስ እና መንፈስ ቅዱስ ሙላት ⏰ከ 11:30 ጀምሮ ♦️በተለያዩ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች ፀሎት ይደረጋል ✅ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ

✅ ዘውትር እሮብ ⏰ከ 11:30 ጀምሮ 🔥ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ✅በተለያዩ ችግር ውስጥ ላሉ ይፀለያል ♦️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

#የትምህርት_ምሽት 🗓 ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።

#የትምህርት_ምሽት 🗓 ነገ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።

የቀብር ስነስርአቱ የሚፈጸመው ጅማ ስለሆነ በዚህ ስል እየደወላቹ አጽናኗቸው። +251 94 100 9200 ያቤጽ ለማ

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! የወንድማችን ያቤፅ ለማ ባለቤት የሆነችው ጺዮን እናቷ ወደጌታ ሄደዋል። ቦታው መካኒሳ ነው። የቀብር ስነስርኣቱ የሚፈጸምበትን ቦታ እና ሰአት አሳውቃለሁ።

ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! የእህታችን ዝማሬ ፍቃዱ ልጅ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ወደጌታ ሄዷል። እህታችንን እና ቤተሰቡን ለማፅናናት የቀብሩን ሰአትና የአባት እናትን ስልክ ሲነጋ አሳውቃችኋለሁ።

⏰ ከ11:30 ጀምሮ 🔥ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት ♦️ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ ♦️♦️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

⏰ ከ11:30 ጀምሮ 🔥ለመንፈስ ቅዱስ የሚፀለይበት ✅ ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ ♦️♦️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
⏰ ከ11:30 ጀምሮ 🔥ለመንፈስ ቅዱስ የሚፀለይበት ✅ ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ ♦️♦️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

⏰ ከ11:30 ጀምሮ 🔥ለመንፈስ ቅዱስ የሚፀለይበት ✅ ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ ♦️♦️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
⏰ ከ11:30 ጀምሮ 🔥ለመንፈስ ቅዱስ የሚፀለይበት ✅ ሌሎችን እየጋበዝን እንምጣ ♦️♦️ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

#የትምህርት_ምሽት 🗓 ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
#የትምህርት_ምሽት 🗓 ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።

ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC) - Telegram 频道 @kotebemkc 的统计与分析