💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 844
Obunachilar
+2824 soatlar
+187 kun
-4330 kun
Postlar arxiv
🎧👆 خطبة الجمعة من دار الحديث بدماج حرسها الله تعالى ورحم مؤسسها.
🎙️لشــيـخنا أبي عبدالله:
عادل بن معوض الوادعي
حفظه الله ورعاه
⬅️ بعنوان :
🔹أعمال تستمر أجورها بعد موت أصحابها 🔹
⏰ مدة الخطبة ٢٧:٢١
🗓️ بتاريخ ١٤ جمادى الآخرة ١٤٤٧هـ
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖የጧትና የማታ ዚክር!
➘አፑን አዉርደዉ መጠቀም ይችላሉ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.azkarsabahmasaa
ዚክር የቀልብ ስንቅ ...የዉስጥ ሰላም ....ነዉ።
=
﴿كانوا قَليلًا مِنَ اللَّيلِ ما يَهجَعونَ﴾
من تمسّك بحبل قيام الليل وداوم عليه ولو بركعات يسيرة عزّ عليه أن يتخلّى عنه؛ فقيام الليل يقوّي ثبات المسلم،وكلما ازداد المرء به تمسّكًا لمح أثر بركته على أيامه.
• الوتر جنة القلوب.
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔖መልካም ሚስትን መምረጥ ያለዉ ጥቅም!
اختيار الزوجة_الصالحة
🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
https://t.me/Asselefya2
🌹በትዳር ውስጥ የአላህ ሐቅና የባል መብት
⚠️ አንዲት ሙስሊም ሴት ለባሏ ያላትን ግዴታ የምትወጣው ወደ ጌታዋ አላህ (سبحانه وتعالى) ለመቃረብና ከእርሱም ዘንድ ታላቅ ምንዳንና መልካም ፍጻሜን በመሻት ነው። ይህን የምታደርገው በምላሽ (ከሰጠኝ እሰጠዋለሁ፣ ለከለከለኝ እከለክለዋለሁ) በሚል ዓለማዊ መርህ ሳይሆን፤ ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) "በእነርሱ ላይ የተሸከሙት (ኃላፊነት) አለባቸው፤ በእናንተም ላይ የተሸከማችሁት አለባችሁ" እንዳሉት ኃላፊነቷን ለአላህ ስትል ትወጣለች።
⚠️ መብቶቹን የምትወጣው መልካም የሠራን ሰው አላህ (عز وجل) ዋጋውን እንደማያጠፋበት በማመን ነው። ይህች የተባረከች ሙስሊም ሚስት ዲኗ ለባል የሰጠው መብት እጅግ ታላቅ መሆኑን ታውቃለች። ታማኙ ነቢያችን (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋልና፦ "ከአላህ ውጭ ለአንድ አካል ሱጁድ እንዲደረግ አዛዥ በነበርኩ ኖሮ፤ ሴት ልጅ ለባሏ ሱጁድ እንድታደርግ አዝ ነበር። አንዲት ሴት የባሏን መብት መወጣት አትችልም፤ በግመል ኮርቻ ላይ ሆና እንኳ (በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ) ራሷን ለፍላጎቱ ብታቀርብ
እንጂ።"
🌹 የኢማን ጣዕም በትዳር ውስጥ ይገኛል! ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦ "አንዲት ሴት የባሏን
መብት እስካልተወጣች ድረስ የኢማንን ጣዕም (ጥፍጥና) አታገኝም"። ስለዚህ ለባሏ የምታሳየው ትህትና፣ ፍቅርና ታዛዥነት ለእርሷ:የጀነት መንገድና የኢማን ማጣፈጫዋ ነው ማለት ነው።
ጌታችን አላህ (سبحانه وتعالى) ትዳራችሁን በበረካ፣ በሰላምና በፍቅር ያስውብላችሁ።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy✍የኢማን መስታወት፣ የዲን ነፀብራቅ፣ የሐያእ ልብስ፣ የውበት ቀንዲል፣ የዩኒቨርሱ ሚዛን መጠበቂያ፣ ዘመን ተሻጋሪ የሴት ልጅ ውበት ነው። ሰትሮ ይሰትራል። ራስንም ሆነ ሌሎችን ከወንጀል መጠበቂያ ጋሻም ነው። ሴትና ሒጃቧ፣ እንቁና ዘውድ ናቸው፤ አይነጣጠሉም።
-
ሰውነትን በኣደባባይ ተራቁቶ መሔድ ጥንት በጋርዮሽ ዘመን የነበረ ልማድ እንጅ ዘመናችን ያመጣው ነፃነት ወይም ስልጣኔ ኣይደለም። ይልቁንም ሂጃብ ያልሰለጠ'ነውን የጃሒሊያን ስርዓት የሻረ በመሆኑ ዘመን የማያልፍበት የተላቀና የተከበረ የኣለባበስ ስርዓት ነው።
*
ሒጃብ/ኒቃብ ሴት ልጅ ሐፍረተ-ገላዋን የምትሸፍንበት፣ ውበቷን የምትጠብቅበት፣ እምነቷን የምታንጽባርቅበት፤ ከራስ ጸጉር እስከ ታች ጥፍር የሚሸፍን ወፍራምና ሰፋ ያለ፣ የሰውነት ቅርጽ የማያሳይ፣ ዕይታ የማይስብ፣ ፋሽን ያልሆነ፣ ለኢ-አማኒያን ርጋጽኻነት ማሳያ፣ ሰማያዊ እሴትና ትዕዛዝ ያለበት ትልቅ ኣምልኮ ነው።
یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّبِیُّ قُل لِّأَزۡوَ ٰجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاۤءِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ یُدۡنِینَ عَلَیۡهِنَّ مِن جَلَـٰبِیبِهِنَّۚ ذَ ٰلِكَ أَدۡنَىٰۤ أَن یُعۡرَفۡنَ فَلَا یُؤۡذَیۡنَۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورࣰا رَّحِیمࣰا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
📒አል-ኣሕዛብ (59)
~
🌴☞ 👤 አቡ ሰኪና
አላህ አበባዎችን ሲፈጥር ከቦታቸዉ ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ሆነዉ መልካም መዓዛን እንዲሰጡ አድርጓ ነዉ።ከቦታቸዉ ከተንቀሳቀሱ ይጠወልጋሉ መዓዛቸዉ ይጠፋል ይሞታል ሙስሊም ሴቶችም ከቤታቸዉ ጋ እንዲህ ናቸዉ።
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤ስለ ሒጃብ ግዴታነት
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
🔖 ከሀያእ መገለጫዎች ዉስጥ አንዱ፦
~
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በምታናግርበት ግዜ በተቅለሰለሰ ድምጽ አለማናገር ነዉ።
يَٰنِسَآءَ ٱلنَّبِىِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍۢ مِّنَ ٱلنِّسَآءِ ۚ إِنِ ٱتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِٱلْقَوْلِ فَيَطْمَعَ ٱلَّذِى فِى قَلْبِهِۦ مَرَضٌۭ وَقُلْنَ قَوْلًۭا مَّعْرُوفًۭا
የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡
t.me/https_Asselfya🌸يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡
📚ሱረቱል ፋጢር 5
💎 ሴት ልጅ የነቢዩ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ አደራ ናት! 💎
አደራህን ወዳጄ... የሴት ልጅን ልብ እንዳትሰብር! ሴት ልጅ ያላት ብቸኛ ሀብቷና መላው ዓለሟ ልቧ ነው። ያ ልቧ አንዴ
ከተሰበረ ደግሞ ወደ ነበረበት መመለስ እጅግ ይከብዳል። ልቧን ስትሰብረው ደስታዋን፣ ተስፋዋንና ሕይወቷን ሁሉ ነው የምታሳጣው።
ሳትወድዳት፣ ላትትንከባከባትና ልቧን ልታሳርፈው ካልቻልክ፤ ገና ከጅምሩ ተስፋ አትስጣት አገባሻለሁም አትበላት ፣ ወደ ሕይወትህም አታምጣት። የዲናችን
መመሪያ ግልጽ ነው፦ "ወይ በመልካም መያዝ፣ አሊያም በበጎነት ማሰናበት!"ነው።
ወዳጄ ሆይ! ሴት ልጅ በእንባዋ ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ስትከስህ፣ በመከራዋ ሰዓት ጌታዋን ስትጠራ፤ በአንተና በአላህ መካከል ምንም ዓይነት መጋረጃ የለም። ተበዳይ አላህ ዘንድ ክሱ ፈጣን ነውና የሴት ልጅን እንባ ተጠንቀቅ።
ሴቶች እኮ የዓለማቱ እዝነት የነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ የመጨረሻው የሞት አፋፍ አደራዎች ናቸው። አደራን መጠበቅ ደግሞ የጀግኖች ተግባር ነው። ስለዚህ አደራህን አክብር፤ የቤትህን በረካ በሴቶች ደስታ ውስጥ
ፈልገው።
ሴትልጅ ያከበር የተከበረ ነው ሴትን ልጅ ያዋረዴ የበደለ የተዋረዴ ነው ብለዋል የኛ ውዱ ነብይ ።
https://t.me/yehak_mnged
«ኃጢአት ከቅጣት ፈጽሞ አይለይም። ነገር ግን የሰው ልጅ ባለማወቅ ምክንያት የሚደርስበት ቅጣት አይሰማውም፤ ምክንያቱም እሱ እንደ ሰካራም፣ ማደንዘዣ እንደወሰደ ወይም እንደ ተኛ ሰው ነው፤ ሕመሙን አያስተውልም። ነገር ግን ሲነቃና ወደ እራሱ ሲመለስ የሚያሠቃየው ሕመም ይሰማዋል።
እንዲሁም ቅጣቶች ከኃጢአቶች ጋር ያላቸው ግንኙነት፣ እሳት ከማቃጠል፣ መሰበር ከመሰበር፣ ውኃ ከመስጠም፣ መርዝ ከሰውነት መበላሸት፣ እና በሽታ ከሚያመጡት ምክንያቶች ጋር እንዳለው ቁርኝት ነው።
አንዳንድ ጊዜ ጉዳቱ ከኃጢአቱ ጋር ወዲያውኑ ይመጣል፤ አንዳንድ ጊዜ ግን ትንሽ ቆይቶ አልያም ረዘም ያለ ጊዜ በኋላ ይመጣል፤ ልክ በሽታ ከሚያመጣው ምክንያት አንዳንዴ ዘግይቶ በሌላ ጊዜ ደግሞ ከእርሱ ጋር በአንድ ጊዜ እንደሚመጣው ሁሉ።
— ኢብኑል ቀይይም፣ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ
