💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 840
Obunachilar
+724 soatlar
-127 kun
-1830 kun
Postlar arxiv
መረጋጋትና መደሰት የሚገኘው ከሚወዱት ጋር በመጣመር እንጂ በተራ ወሬ አይደለም የተግባር ሰው እንሁን....!!
https://t.me/nuredinal_arebi
ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው
ሊንኩን ሸር እያደረግን እንታደም ቤተሰብ
https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=dc687033e3db3300e9
🛑👉 ገብተዋል ድምቀቶቻችን ደስ ባላችሁ ግቡ ተከታተሉ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓
🏷ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
🏷ኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream
🏷ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله
https://t.me/husseinali210?livestream
🔖ሴቶች በጀሀነም ውስጥ በዝተዉ የመታየታቸው ሰበቡና ምክንያቱ ምንድን ነዉ?
በአራት ነገሮች ሰበብ ነዉ ልትጠነቀቅ ይገባታል ይሉናል።
🎙د. عبدالرزاق البدر
ግቡ መርጣችሁ
ሰዉን ጥሩ ምግብ ሠርተን ከምንጋብዘዉ ይልቅ #የትምርት መድረኮችን መጋበዝ ማስተዋወቅ ለሱም ለኛም የተሻለ ነዉ።
~
ወላጆችህ አጠገብህ ካሉ እድለኛ ነህ ሳያመልጡህ ሚጠበቅብህን ነገር አድርግ !!
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
t.me/Darutewhide
ኢማሙ ሸውካንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብሏል።
ከመልካም ምንዳ የአላህን ትሩፋት ማብዛት የፈለገ اَللَّهُمَّ اِغْفِرْ لِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ይበል። ይህንን ያለ ለቁጥር የሚያዳግትና አይምሮ የማይገምተው አጅርና ምንዳ አላህ ይፅፍለታል። የአላህ ትሩፋት ሰፊ ነው።
📚[ تُحْفَةٌ اَلذَّاكِرِينَ 380 ]🔖 ኢብኑ .ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ።
~ ዲን ያላት ሴት ማለት፦የአላህን ትዕዛዛት
በአግባቡ የምትወጣ፣ የባሏ መኝታ፣ ልጆቹንና ንብረቱን በአጠቃላይ ሐቁን የምትጠብቅ ናት፣ በተጨማሪ የአላህን ትእዛዛት እንዲወጣ በማስታወስ የምትረዳው፣ ከዒባዳ ሲሰላች እንዲነቃ የምታደርገው ሲሆን ሲበሳጭ ወይም ሲናደድ ቁጣውን የምታበርድልት ሴት ናት።
(አዘዋጅ ገፅ 201)
t.me/https_Asselfya☑️ ዒልም የማይጠገብ ስብእና..!!
~ ኢብኑ ተይሚያ
አምሮታቸው ፣ጉጉታቸው ፣ኢልም መቅስም ፣ ኢልም ማስራጨት ነበር። ለኢልም ሲሉ የለበሱት ልብስ ከላያቸው ላይ ከሚያድፍ ትተውታል። ለዒልም ሲሉ ከፍተኛ ስልጣንን አሽቀንጥረው ጥለዋል። ኢብኑ ተይሚያ ባሉበት የሆድና የሴት ጉዳይ አይነሳም። አጥጋቢ ድምዳሜ ላይ ያልደረሱበትን ጉዳይ ከጫፍ ሳይደርሱ ልባቸው አያርፍም። አንዳንዴ አንዲትን የቁረአን አንቀጽ እያጠናሁ ምናልባትም ወደ መቶ አካባቢ ተፍሲሮችን የማገላብጥበት ጊዜ አለኝ" ይላሉ።
{ አልዑቁድ : 42}
t.me/https_Asselfya
~
ከስሞቻችሁ ይበልጥ አላህ ዘንድ ተወዳጂ የሆነው፦
«አብዱሏህ እና አብዱ ረሕማን ናቸው።»
=
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም
😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር
✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ
0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam
😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓
ጨለማው ብቻ ሳይሆን ፣ወንጀላችን'ንም ሸፍኖልን አድረናል። የቱን፣ ስንቱን ፀጋዉን እናመስግን።
~
ነፍሤ ሆይ......
ለምን ትቸኩያለሽ ሒወትኮ የሚገባሽን ነገር በራሧ ጊዜ ታሥተምርሻለች
ለመማር ብቻ ራሥሽን አዘጋጂ ሁሌም የሆነ የምትሰጥሽ ትምህርት ይኖራል ግን አትቸኩይ 'በአንዴ ተምሬ ሁሉን ልወቅ ያለ' ያወቀዉንም ያጣዋልና ሰከን በይ
አትቸኩይ ነፍሴ ትንሽ ረጋ በይ
ሁሉንም በአንዴ ልወቀዉ አትበይ
ለእያንዳዱ ነገር ቀነ ቀጠሮ አለዉ
ሁሉም የሚያምርበት በጊዜዉ ሢሆን ነዉ
በየተራ ሢሆን አያለፋም ብዙም
ስለዚህ ታገሺ ግዴለም አይከፋም
ከሶብር ቡኋላ የሚመጣ ዉጤት
ለልብ ደስታ አለዉ ለነፍስያም ሐሤት
እናማ ሰከን... ረጋ...ቀስ...በይ..
࿐✎
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
["ዱዓ "] ማንኛውም ነገር በዱዓ ይቀየራል::
ዱዓ ጠቃሚ መድሀኒት:በሽታን አስወጋጅ,
"ዱዓ "የመከራ ጠላት: **
ይከላከለዋል:ያክመዋል:ከመውረድ ይከላከለዋል:ያስወግደዋል:በወረደ ጊዜ ያቀለዋል::
## ዱዓ የሙዕሚን መሣሪያ##]
**የተጠሉ ነገሮችን በማስወገድ ረገድ ና ተፈላጊ ነገሮችን በማስከሰት ውስጥ ጠንካራ ምክንያት ነው::ነገር ግን ተፅእኖ ሊዘገይ ይችላል::
- ዱዓው ደካማ ሊሆን ይችላል
-ዱዓው አላህ ዘንድ ላይወደድ ይችላል በውስጡ ላለው ወሰን መተላለፍ,
-የልቦና መድከም በአላህ ከመደገፍ,
-መጠጥ:ምግቦች: አልባሳት :ባጠቃላይ አስፈላጊ የሆኑ መጠቀሚያዎች በሀራም ነገሮች የተገነቡ ሲሆኑ ዱዓ ተቀባይነት አይኖረውም::
*** ሰለዚህ ከሽርክ:ሀራም ከሆኑ ነገሮች ነፍሣችንን በማፅዳት,
*** አላህን በመፍራት,በመከጀል,ተስፋ በማድረግ,
*** አላህ በማወደስና በማመስገን እንድሁም
***በመልካም ስሞቹ ና በውብ መገለጫዎቹ ችክ ብለን መማፀን ይኖርብናል::
"አንተ" ሁሉን አዋቂ የሆንክ አምላክ" ለእኔ መልካም መስሎ ከሚጕዳኝ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ
እሳት እንደ ጎርፍ እየተተራመሰ ሲሄድ!!
~~
አላህን የሚፈራ ልብ፤የሚያለቅ አይን ሲጠፋ፡አላህ ታላላቅ አያዎቹን ያሳየን ያዘ።ጌታየ ሆይ በእዘነትህ እንጂ፡በደግነታችን አይደለምና ያለነው አንተ ለማንም አትተወን።
*ኢላሂ፡ሲቆጡት የሚሰማ፤ሲያሳዩት የሚደነግጥ ልብ ስጠኝ።ወደ አንተ የተመለስኩም አድርገህ ቢሆን አንጂ አትውሰደኝ።
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
