uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 805
Obunachilar
+124 soatlar
-167 kun
-1130 kun
Postlar arxiv
~ ነብያቶች፣ መሻይኾች፣ ደጋግ ባርያዎች አይመለኩም ወይም አምልኮት አይገባቸውም ብሎ ማለት ክብራቸው መንካት ወይም መስደብና እነሱን ዝቅ ማድረግ ማለት አይደለም።
Anonymous voting

~ደጋግ ሰዎች፣ ሳሊሆችና ነብያቶች ለአላህ ብሎ መውደድ ኢባዳ ሲሆን ከአላህ ጋር መውደድ ደሞ ሽርክ ነው።
Anonymous voting

~ጉሉው (غلو) ማለት በመውቀስም ይሁን በማሞገስ የተቀመጠለንን ድንበር ማለፍ ማለት ነው
Anonymous voting

~ለአላህ ብሎ መውደድና ከአላህ ላይ መውደድ የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
Anonymous voting

• ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ማውጫ • 1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 2- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም 3- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ 4- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር 5- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ 6- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ 7- ኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ 8- ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሲ 9- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ 10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን አልጀበርቲ 11- አቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ሙሐመድ 12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ 13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ ሙሐመድ 14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን 15- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 16- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት 17- አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ 18- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም 19- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን 20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር 21- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር 22- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ 23- ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር አልጀበርቲ 24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል 25- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው 26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል 27- አንዋር ሙሐመድኑር 28- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ 29- ኡስታዝ አብዱል አዚዝ አሕመድ 30- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ 31- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን 32- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ 32- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን 33- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ 34- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ

⇛አንዳንዴ…ይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ። ልክ ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን(ረድየሏሁ ዐንሁን) ይቅርታ አድርገውለት«ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ!» እንዳሉት። ~ t.me/https_Asselfya

🔖ብዙ ሰዎች የቅርብ ሰው ሲሞትባቸው፣ ወይም የሆነ ሙሲባ ሲደርስባቸው ፕሮፋይላቸው፦ ①) ወይ ጥቁር ከለር ያደርጉታል ②) አልያም የሚያለቅስ ወይም የሚያነባ ሰው ፎቶ ያደርጋሉ። ሁለቱም ስህተት ናቸው። በሀዘን ጊዜ ፕሮፋይል ጥቁር ማድረግ ልክ በሀዘን ሰአት ጥቁር ልብስ እንደ መልበስ ነው። የሚያነባ ሰው ፎቶ ፕሮፋይል ማድረግም የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ፎቶ ሀራም ነውና። t.me/https_Asselfya

✅ የተጠናቀቀ ደርስ 📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ- 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ- 🎶 ከክፍ
✅ የተጠናቀቀ ደርስ 📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ- 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ- 🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው) ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZain/912

~በነገራችን ላይ ከጥቅሙ ጉዳቱ እሚያመዝን ከሆነ ይችን ገዝቶ መያዙ  የተሻለ ነዉ ።አላህ ያልፈቀደዉን ነገር እምናይበት ከሆነ ፥አላህ ያልፈቀደዉን ነገር የምንሠማበት  ከሆነ፣ከፌስቡክ ፣ቲክቶክ ፣ከዩቲብ ፣ዋትሳብ ዝም ብለዉ ያለ ምንም ጥቅም ግዜን ማባከን ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ለሴቱም ለወንዱም ይህ ተገቢ ነዉ። ~ሌላዉ አብዛሓኛዎቹ  ያላቸዉን ጊዜ ተጠቅመዉ አላህ የከለከላቸዉን ከማየት ተቆጥበዉ ፣ፕሮግራም አዉጥተዉ ድናቸዉን የሚማሩት  በዘመናችን በመጣ ስልክ ነዉ። እና ነገሮችን አመዛዝነን በመስፈርት ልናስኬደዉ እንችላለን። አይ እቤቴ ቁጭ አድርጌ ድኗን አስተምራታለሁ .ድናችንን እንማማራለን ፣ይህ ስልክ አያስፈልጋትም እሚል ወንድም ካለም እዉነተኛ የሠለፊ ሴት ከዚህ አምሩ እምትወጣበት ምንም ነገር የለም። ~ t.me/https_Asselfya

🔖ጂብሪል አለይሂ ሰላም ለነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም  እንድህ አላቸዉ፦ እኛ ፎቶ እና ዉሻ ያለበትን ቤት አንገባም። ሙስሊም_ ዘግበዉታል ~ t.me/https_Asselfya

🛑👉አስቸኳይ አፋልጉኝ ጥሪ .....!! السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሀገር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀ
🛑👉አስቸኳይ አፋልጉኝ ጥሪ .....!! السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሀገር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር ኢትዮ = 0963079539 ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ ከሳኡዲ = 0531948996 =

✅ የተጠናቀቀ ደርስ 📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ- 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም -ሐፊዘሁሏህ- 🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው) ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZain/912

هذا هاتف زوجتي في المستقبل ^^ የወደፊት ሚስቴ ስልኳ ይህ ነዉ አለ። ሴቶች ትስማማላችሁ ?
هذا هاتف زوجتي في المستقبل ^^ የወደፊት ሚስቴ ስልኳ ይህ ነዉ አለ። ሴቶች ትስማማላችሁ ?

إذا تخلف ركن من أركان الإيمان فإن العبد
Anonymous voting

ጧውስ ለልጃቸው ከመከሩት ምክር «"ሁሉም ነገር ፍሬ እንዳለው እወቅ የ አንድ ሰው ፍሬ ዲኑ መሙላቱና ሥነ - ምግባሩ መስተካከሉን ነው''»

أفضل عبادة في أيام التشريق...

☑️ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ልትረሳው የማይገባ ወሳኝ ዱአ፦ (اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا) 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله- t.me/https_Asselfya