💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 805
Підписники
+124 години
-167 днів
-1130 днів
Архів дописів
~ ነብያቶች፣ መሻይኾች፣ ደጋግ ባርያዎች አይመለኩም ወይም አምልኮት አይገባቸውም ብሎ ማለት ክብራቸው መንካት ወይም መስደብና እነሱን ዝቅ ማድረግ ማለት አይደለም።
~ደጋግ ሰዎች፣ ሳሊሆችና ነብያቶች ለአላህ ብሎ መውደድ ኢባዳ ሲሆን ከአላህ ጋር መውደድ ደሞ ሽርክ ነው።
~ጉሉው (غلو) ማለት በመውቀስም ይሁን በማሞገስ የተቀመጠለንን ድንበር ማለፍ ማለት ነው
~ለአላህ ብሎ መውደድና ከአላህ ላይ መውደድ የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
• ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ማውጫ •
1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
3- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ
4- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር
5- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
6- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
7- ኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
8- ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሲ
9- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ
10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን አልጀበርቲ
11- አቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ሙሐመድ
12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ
13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ ሙሐመድ
14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን
15- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
16- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት
17- አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
18- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
19- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን
20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር
21- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር
22- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ
23- ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር አልጀበርቲ
24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል
25- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው
26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል
27- አንዋር ሙሐመድኑር
28- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ
29- ኡስታዝ አብዱል አዚዝ አሕመድ
30- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ
31- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን
32- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ
32- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን
33- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ
34- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ
⇛አንዳንዴ…ይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ።
ልክ ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን(ረድየሏሁ ዐንሁን) ይቅርታ አድርገውለት«ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ!» እንዳሉት።
~
t.me/https_Asselfya
🔖ብዙ ሰዎች የቅርብ ሰው ሲሞትባቸው፣ ወይም የሆነ ሙሲባ ሲደርስባቸው ፕሮፋይላቸው፦
①) ወይ ጥቁር ከለር ያደርጉታል
②) አልያም የሚያለቅስ ወይም የሚያነባ ሰው ፎቶ ያደርጋሉ።
ሁለቱም ስህተት ናቸው። በሀዘን ጊዜ ፕሮፋይል ጥቁር ማድረግ ልክ በሀዘን ሰአት ጥቁር ልብስ እንደ መልበስ ነው። የሚያነባ ሰው ፎቶ ፕሮፋይል ማድረግም የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ፎቶ ሀራም ነውና።
t.me/https_Asselfya
✅ የተጠናቀቀ ደርስ
📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-
🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው)
ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/912
~በነገራችን ላይ ከጥቅሙ ጉዳቱ እሚያመዝን ከሆነ ይችን ገዝቶ መያዙ የተሻለ ነዉ ።አላህ ያልፈቀደዉን ነገር እምናይበት ከሆነ ፥አላህ ያልፈቀደዉን ነገር የምንሠማበት ከሆነ፣ከፌስቡክ ፣ቲክቶክ ፣ከዩቲብ ፣ዋትሳብ ዝም ብለዉ ያለ ምንም ጥቅም ግዜን ማባከን ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ለሴቱም ለወንዱም ይህ ተገቢ ነዉ።
~ሌላዉ አብዛሓኛዎቹ ያላቸዉን ጊዜ ተጠቅመዉ አላህ የከለከላቸዉን ከማየት ተቆጥበዉ ፣ፕሮግራም አዉጥተዉ ድናቸዉን የሚማሩት በዘመናችን በመጣ ስልክ ነዉ። እና ነገሮችን አመዛዝነን በመስፈርት ልናስኬደዉ እንችላለን። አይ እቤቴ ቁጭ አድርጌ ድኗን አስተምራታለሁ .ድናችንን እንማማራለን ፣ይህ ስልክ አያስፈልጋትም እሚል ወንድም ካለም እዉነተኛ የሠለፊ ሴት ከዚህ አምሩ እምትወጣበት ምንም ነገር የለም።
~
t.me/https_Asselfya
🔖ጂብሪል አለይሂ ሰላም ለነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንድህ አላቸዉ፦
እኛ ፎቶ እና ዉሻ ያለበትን ቤት አንገባም።
ሙስሊም_ ዘግበዉታል
~
t.me/https_Asselfya
🛑👉አስቸኳይ አፋልጉኝ ጥሪ .....!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሀገር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩሙሏህ ኸይር
ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር
ኢትዮ = 0963079539
ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ
ከሳኡዲ = 0531948996
=
✅ የተጠናቀቀ ደርስ
📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-
🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው)
ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/912
هذا هاتف زوجتي في المستقبل ^^
የወደፊት ሚስቴ ስልኳ ይህ ነዉ አለ።
ሴቶች ትስማማላችሁ ?
ጧውስ ለልጃቸው ከመከሩት ምክር
«"ሁሉም ነገር ፍሬ እንዳለው እወቅ የ አንድ ሰው ፍሬ ዲኑ መሙላቱና ሥነ - ምግባሩ መስተካከሉን ነው''»
☑️ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ልትረሳው የማይገባ ወሳኝ ዱአ፦
(اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا)
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-
t.me/https_Asselfya
