uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 801
Obunachilar
+124 soatlar
-207 kun
-1730 kun
Postlar arxiv
📣አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ📣 ⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️ «ዛሬ ጁሙአ ምሽት በኢትዮ 4:00 ስአት የሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል በኢብኑ ተይሚያ የተዉሂድ የሱና ቻናል ምሽትዎ ከኛ ጋር ያሳልፉ !» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የቀጥታ ስርጭት ሊንክ ⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

አላህ ሆይ !ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !! =

አንድ ሰው እውቀትን ሲፈልግ ኢኽላስ አለው የሚባለው 1ኛ-እውቀትን ሲማር ከመሀይምነት ለመላቀቅ አስቦ ከሆነ 2-አላህን በእውቀት ላይ ሆኖ ለማምለክ አስቦ ሲማር 3-እውቀት በመፈለጉ ወደ አላህ መቃረብን አስቦበት ሲማር 4-አላህን መፍራቱን ሊጨምርበት አስቦበት ሲማር 5-ጀነት ውስጥ ደረጃው ከፍ እንድልለት አስቦበት ሲማር 6-ሰዎችኝ ወደ ቀኑ መንገድ ሊጣራበት አስቦበት ሲማር አደራ አደራ አደራ እውቀትን ስንማር ለዱንያዊ ጥቅም አስበን ከመማር እንጠንቀቅ!!

🔖 ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ... ① ኢስቲግፋር― ☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች። ② የጥዋት እና የማታ ዚክር― ☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች። = t.me/https_Asselfya

17-القواعد الحسان .mp39.40 MB

‏وخَيرا في كل أمرٍ ننتظِرُه يا الله!

- ﴿ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ ﴾ . -

📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች! ----------------------------------------------------- 🌹 بشرى سارة 🌹 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመ
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች! ----------------------------------------------------- 🌹 بشرى سارة 🌹 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :-
سنن ابن ماجه
ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ 🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ቅዳሜና እሁድ ጠዋት : ከ1:10 እስከ 2:20 ከሰአት : ከአስር ሰላት እስከ 11:10 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ሙሐረም 21,1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 20,2016 ዓ.ል) ይሆናል። * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። = t.me/SheikhMuhammedZainAdam t.me/SheikhMuhammedZainAdam

••• ﴿وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ﴾.

🎤መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት √🎥 ክፍል  ❶❽ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ        መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

"ዚክር ትኩረት እንጂ ሌላ የተለየ መስዋዕትነት አይጠይቅም" 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 36 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

~ከሲሕር መጠንቀቅ! 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን

16-القواعد الحسان .mp36.36 MB

⭐️የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት 🌹✨🌹✨🌹✨🌹✨🌹 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ🎥       መ🎥               ረ 🎥 https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

👌 መሸምደድ Vs መረዳት 1, ለመሸምደድ:- የሚሸመደደውን ነገር ከፍ ባለ ድምፅ መደጋገም! 2, ለመረዳት:- ነገሩን በአትኩሮት ( ዝቅ ባለ ድምፅ)  ደጋግሞ መመልከት! الشيخ صالح العصيمي