💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 801
Підписники
+124 години
-207 днів
-1730 днів
Архів дописів
📣አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ📣
⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️
«
ዛሬ ጁሙአ ምሽት በኢትዮ 4:00 ስአት የሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል በኢብኑ ተይሚያ የተዉሂድ የሱና ቻናል ምሽትዎ ከኛ ጋር ያሳልፉ !»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
የቀጥታ ስርጭት ሊንክ ⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyruአላህ ሆይ !ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !!
=
አንድ ሰው እውቀትን ሲፈልግ ኢኽላስ አለው የሚባለው
1ኛ-እውቀትን ሲማር ከመሀይምነት ለመላቀቅ አስቦ ከሆነ
2-አላህን በእውቀት ላይ ሆኖ ለማምለክ አስቦ ሲማር
3-እውቀት በመፈለጉ ወደ አላህ መቃረብን አስቦበት ሲማር
4-አላህን መፍራቱን ሊጨምርበት አስቦበት ሲማር
5-ጀነት ውስጥ ደረጃው ከፍ እንድልለት አስቦበት ሲማር
6-ሰዎችኝ ወደ ቀኑ መንገድ ሊጣራበት አስቦበት ሲማር
አደራ አደራ አደራ እውቀትን ስንማር ለዱንያዊ ጥቅም አስበን ከመማር እንጠንቀቅ!!
🔖 ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ...
① ኢስቲግፋር―
☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን
ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች።
② የጥዋት እና የማታ ዚክር―
☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች።
=
t.me/https_Asselfya
- ﴿ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ ﴾ .
-
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!
-----------------------------------------------------
🌹 بشرى سارة 🌹
📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
📚 የሚጀመረው ደርስ :-
سنن ابن ماجهሱነኑ ኢብኒ ማጀህ 🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ቅዳሜና እሁድ ጠዋት : ከ1:10 እስከ 2:20 ከሰአት : ከአስር ሰላት እስከ 11:10 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ሙሐረም 21,1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 20,2016 ዓ.ል) ይሆናል። * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። = t.me/SheikhMuhammedZainAdam t.me/SheikhMuhammedZainAdam
•••
﴿وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ﴾.
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🎤መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት
√🎥 ክፍል ❶❽
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
"ዚክር ትኩረት እንጂ ሌላ የተለየ መስዋዕትነት አይጠይቅም"
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔗 t.me/Achachir_mkroch
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 36
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
⭐️የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት
🌹✨🌹✨🌹✨🌹✨🌹
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ🎥
መ🎥
ረ 🎥
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
👌 መሸምደድ Vs መረዳት
1, ለመሸምደድ:- የሚሸመደደውን ነገር ከፍ ባለ ድምፅ መደጋገም!
2, ለመረዳት:- ነገሩን በአትኩሮት ( ዝቅ ባለ ድምፅ) ደጋግሞ መመልከት!
الشيخ صالح العصيمي
