uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 825
Obunachilar
-1024 soatlar
-137 kun
-430 kun
Postlar arxiv
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል። ~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك،
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል። ~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك""አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።" 📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩ ~    t.me/https_Asselfya

~በባዶ እግር መሄድ ሱና ነዉ። ~
~በባዶ እግር መሄድ ሱና ነዉ። ~

🔗🔡🔡🔡⭐✅ .                        🌷                     🌷🌷🌷              🌹🌹🌹🌹🌹🌹              🌹🌹🌹🌹🌹🌹              🌹🌹🌹🌹🌹🌹              🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!                🌹🌹🌹🌹🌹                  🌹🌹🌹🌹                         🌿 ሙስሊሞች        🌿 የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃                          🌿      🍃🍃🍃🍃🍃                          🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃                           🌿    🍃🍃🍃🍃🍃                             🌿       🍃                                   💐💐     🌿              💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።                            🌿    አበባውን                           🌿       አንዴ በመንካት                          🌿      ብቻ የሚያመጣው                                      +add 🌷                                                      🛫 🔤🔤🔤🔤🔤✅🎁

~ንግግርህን ገምግም፣ ዉሎህን ፈትሽ፣ የሰደድከዉን መልዕክት መልሰህ እይ፣ ከአንደበትህ የወጣው ንግግር ምን እንደነበር አስታውስ፣ በቅድሙ ቻት ልክ ነህ ወይ፣ የፖሰትከው ነገርስ ካንተ ይጠበቃል፣ ሞባይልህ ውስጥ ምን አለ? ጥሪውስ ምን ይላል? ሴቭ ያረግካቸው ነገሮች ምንድነው ጥቅማቸው? ቪዲዮና ፎቶዎችስ ትክክል ናቸው ወይ? ከሚያሳፍር ነገር የፀዳ ነውን? እነኚህን ጥያቄዎች መልሰህ እይ፣ አሁኑኑ ራስህን ገምግም… ሞባይልህ አሁን ባንተ እጅ ሊኖር ይችላል፡፡ በማን እጅ ሆኖ እንደሚነጋ ግን አታውቅም፡፡   ካመሸህ አነጋለሁ ብለህ በርግጠኝነት አትጠብቅ፤ካነጋህም አመሻለሁ ብለህ እርግጠኛ አትሁን፡፡በንጋትና ምሽት፣ በምሽትና ንጋት መካከል ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🔖አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ# ሸሪዓዊ እውቀት ነው። ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡ (ሙጃዲላ 11) t.me/https_Asselfya

‏وخَيرا في كل أمرٍ ننتظِرُه يا الله!

❀•° إليكي أخيتي..... .

~"አላህ ከከለከለው ነገር እይታን ዝቅ ማድረግ፣ የአላህን ዉዴታ ይወርሳል።" =

🔖ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብሏል። አላህን ሳይታመፅበት ያለፈ ቀን ሁሉ ኢድ ነው። አንድ ሙእሚን አላህን በመታዘዝ፣ እሱን በመዘከርና በማመስገድ ያሳለፈው ቀን በሙሉ ኢዱ ነው። 📚لطائف المعارف لابن رجب = t.me/https_Asselfya

☑️ አላህን መፍራት የሪዝቅ መሠረት 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🔍 ሀሳቡና ጭንቁ ዱንያ ብቻ የሆነ ሰው፣ ጉዳዩን አላህ ይበታትንበታል፣ ድህነቱን በዓይኑ መሀል ያደርግበታል፣ ከዱንያም የተቀደረለት እንጂ አይመጣለትም። 🔍 ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ ሰው አላህ መብቃቃትን በቀልቡ ያደርግለታል። ጉዳዩን ይሰበስብለታል። ዱንያ የግዷ ወደሱ ትመጣለች። አድምጧት ጣፋጭ ምክር ! = t.me/https_Asselfya

በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠ
በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠላል!? ጥርስን ካልሸፈነ ምን ይሰራል ከንፈር፡ ነውራችን ከረፋ ኸረ ተው እንፈር⁉️ ማን ከማን ተሽሎ ማንን ነው ምታሙት፡ የእለት ከእለት ስራ ሰርክ ሆኗል ዝሙት‼️ .......✍️ኑር ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠ
በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠላል!? ጥርስን ካልሸፈነ ምን ይሰራል ከንፈር፡ ነውራችን ከረፋ ኸረ ተው እንፈር⁉️ ማን ከማን ተሽሎ ማንን ነው ምታሙት፡ የእለት ከእለት ስራ ሰርክ ሆኗል ዝሙት‼️ .......✍️ኑር ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
⎷ ክፍል  ➀ⓞ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

أفضل طريقة لتثبيت القرآن....

🔖እውቀትን መፈለግ ያለው ቱርፋት ~ ~ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ 👉እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ ሰዉ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል ። ~የአላህ መልክ
🔖እውቀትን መፈለግ ያለው ቱርፋት ~ ~ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ 👉እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ ሰዉ አላህ  ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል ። ~የአላህ መልክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣ ~አላህ መልካም የሻለት የሆነ ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል። 👉በተቃራኒዉ ሼር የሻበትን ሠዉ ድንን አያዉቅም።ዲንን  ለማወቅ ችልተኛ ይሆናል። t.me/https_Asselfya