💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد8 825
المشتركون
-1024 ساعات
-137 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።
~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك
""አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።"
📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩
~
t.me/https_Asselfya~ንግግርህን ገምግም፣ ዉሎህን ፈትሽ፣ የሰደድከዉን መልዕክት መልሰህ እይ፣ ከአንደበትህ የወጣው ንግግር ምን እንደነበር አስታውስ፣ በቅድሙ ቻት ልክ ነህ ወይ፣ የፖሰትከው ነገርስ ካንተ ይጠበቃል፣ ሞባይልህ ውስጥ ምን አለ? ጥሪውስ ምን ይላል? ሴቭ ያረግካቸው ነገሮች ምንድነው ጥቅማቸው? ቪዲዮና ፎቶዎችስ ትክክል ናቸው ወይ? ከሚያሳፍር ነገር የፀዳ ነውን? እነኚህን ጥያቄዎች መልሰህ እይ፣ አሁኑኑ ራስህን ገምግም…
ሞባይልህ አሁን ባንተ እጅ ሊኖር ይችላል፡፡ በማን እጅ ሆኖ እንደሚነጋ ግን አታውቅም፡፡
ካመሸህ አነጋለሁ ብለህ በርግጠኝነት አትጠብቅ፤ካነጋህም አመሻለሁ ብለህ እርግጠኛ አትሁን፡፡በንጋትና ምሽት፣ በምሽትና ንጋት መካከል ብዙ ነገሮች አሉ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
🔖አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ# ሸሪዓዊ እውቀት ነው።
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ
አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡
(ሙጃዲላ 11)
t.me/https_Asselfya
🔖ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብሏል።
አላህን ሳይታመፅበት ያለፈ ቀን ሁሉ ኢድ ነው። አንድ ሙእሚን አላህን በመታዘዝ፣ እሱን በመዘከርና በማመስገድ ያሳለፈው ቀን በሙሉ ኢዱ ነው።
📚لطائف المعارف لابن رجب
=
t.me/https_Asselfya☑️ አላህን መፍራት የሪዝቅ መሠረት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔍 ሀሳቡና ጭንቁ ዱንያ ብቻ የሆነ ሰው፣ ጉዳዩን አላህ ይበታትንበታል፣ ድህነቱን በዓይኑ መሀል ያደርግበታል፣ ከዱንያም የተቀደረለት እንጂ አይመጣለትም።
🔍 ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ ሰው አላህ መብቃቃትን በቀልቡ ያደርግለታል። ጉዳዩን ይሰበስብለታል። ዱንያ የግዷ ወደሱ ትመጣለች።
አድምጧት ጣፋጭ ምክር !
=
t.me/https_Asselfya
Repost from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
https://t.me/durusuabihizam?livestream=8461ca951d6879e332
زغل الدعوة والدعاة
الدرس السابع والثلاثون
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል።
.....ዝሙት⁉️
ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡
መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠላል!?
ጥርስን ካልሸፈነ ምን ይሰራል ከንፈር፡
ነውራችን ከረፋ ኸረ ተው እንፈር⁉️
ማን ከማን ተሽሎ ማንን ነው ምታሙት፡
የእለት ከእለት ስራ ሰርክ ሆኗል ዝሙት‼️
.......✍️ኑር
ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል።
.....ዝሙት⁉️
ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡
መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠላል!?
ጥርስን ካልሸፈነ ምን ይሰራል ከንፈር፡
ነውራችን ከረፋ ኸረ ተው እንፈር⁉️
ማን ከማን ተሽሎ ማንን ነው ምታሙት፡
የእለት ከእለት ስራ ሰርክ ሆኗል ዝሙት‼️
.......✍️ኑር
ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين⎷ ክፍል ➀ⓞ ተ ጀ መ ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
🔖እውቀትን መፈለግ ያለው ቱርፋት
~ ~
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
👉እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ ሰዉ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል ።
~የአላህ መልክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣
~አላህ መልካም የሻለት የሆነ ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል።
👉በተቃራኒዉ ሼር የሻበትን ሠዉ ድንን አያዉቅም።ዲንን ለማወቅ ችልተኛ ይሆናል።
t.me/https_Asselfya
