ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 025
Подписчики
-724 часа
-367 дней
-14030 день
Архив постов
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»

ውድ ቤተሰቦቻችን እዘዙ መጪው አረፋ ነው የምትፈልጉትን እዘዙ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እንሰራለን ከትራስጨርቅ በተጨማሪ የምግብና  የቡና ሱፍራ መጋረጃ የመፈረሻ ጨርቅ በትዛዝ እንሰራለን ለንግድም የሚሆን በብዛት እናቀርባለን ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ👇 0905694592 @Zainab_nasru3a ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vw1QID74Hw9iNDRk

🖱በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮርስ ፕሮግራማችን ተ        ጀ             መ                       ረ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን «በዋትሳፕ አልያም በመ
+1
🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና  ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን    «በዋትሳፕ  አልያም በመስመር ​+966554605973    •┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈• በቴሌ...@Hayat_bint_Seid_Aselefly ለበለጥ ሌሎችም የአቂዳ ኪታቦችን ወደ ሚያገኙበት ይቀላቀሉን || t.me/Online_Eslamawiy_Market

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀ ።» ➡️ (ክፍል ስምንት) ⭕️የመጨረሻ ክፍል t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin 🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚንየኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️ https://t.me/SleSlkachin/73

📍ኢንተብ አንተ ሙራቀብ ! 🎙በወንድማችን አቡ ኡሰይሚን ተ ጀ      መ             ረ = https://t.me/SleSlkachin?livestream=72a5cc9c3048a111c6

👉ማስታወስ! اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ 3:00 ላይ ደርስ ይኖረናል ። ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ ሼር በማድረግ የኽይር ተካፋይ ይሁኑ !   t.me/SleSlkachin

እናታችን ዓኢሻ አላህ መልካም ስራዋን ይዉደድላትና  እንዳስተላለፈችዉ  "የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ድዳቻው እስኪታይ ድረበጣም ሲስቁ አይቻቸው አላውቅም፡፡ ፈገግ ብቻ ነበር የሚሉት"፡፡ 📒(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ጭብጥ!!     ~ ሳቅ ልብን ያደርቃል ሳቅ አለማብዛት ይወደዳል ምክንያቱም ሳቅ ማብዛት ከአላህ የመዘናጋት ምልክት ነውና፡፡        t.me/https_Asselfya

🔖‏الباقيات الصالحات: ‏- سبحان الله ‏- الحمدلله ‏- لا إله إلا الله ‏- الله أكبر

🔖 ከሰለፎች መካከል ቀብር ቆፍረው ከመልካም ሲሳነፋና ነፍሳቸውን ማስተካከል ሲፈልጉ በዛ ላይ ተኝተው ይገስፁ ነበር። =

4_5800830886366679484.mp33.65 MB

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀ ።» ➡️ (ክፍል ሰባት) t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin 🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚንየኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️ https://t.me/SleSlkachin/73

🔖ኢንተብ አንተ ሙራቀብ ! 🎙በወንድማችን አቡ ኡሰይሚን ተ ጀ      መ             ረ https://t.me/SleSlkachin?livestream=9e84d384f86a79ab99 https://t.me/SleSlkachin?livestream=ebfdfc32bd22530e72

👉ማስታወስ! اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ 3:00 ላይ ደርስ ይኖረናል ። ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ ሼር በማድረግ የኽይር ተካፋይ ይሁኑ ! t.me/SleSlkachin

ውድ የሙልተቃ ቤተሰቦች ይህንን በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም በዚህ ፕሮፋይል ደምቀንና አሸብርቀን መልዕክቱን ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ። الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت
ውድ የሙልተቃ ቤተሰቦች ይህንን በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም በዚህ ፕሮፋይል ደምቀንና አሸብርቀን መልዕክቱን ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ። الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا. رابط مجموعة التليغرام: t.me/Multeka_Selefiyin

🔖ባልና ሚስት ሁለቱም አሏህን የሚፈሩ ከሆነ፡ ~በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል። ~ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል። 👉ካል
🔖ባልና ሚስት ሁለቱም አሏህን የሚፈሩ ከሆነ፡ ~በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል። ~ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል። 👉ካልሆነ ግን ቤቱ የሸይጧን መናኸሪያ ይሆናል፡ የሚወለዱ ልጆችም አስቸጋሪ ይሆናሉ። 👉ለም የሆነ መሬት ጥሩ ቡቃያ እንደሚያበቅለው ሁሉ፡ ደረቅና መጥፎ የሆነ መሬት እንክርዳድና አረምን እንጂ ሌላ ነገር አያበቅልም!