uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 840
Obunachilar
+724 soatlar
-127 kun
-1830 kun
Postlar arxiv
ስለ ቴሌግራም ✅ ጥቅም በሰፊው ለማወቅ ✅ t.me/abdu_tech_1/5

🔖 የጧት ዚክር አይርሱ..!! ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው። ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   ~አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነናል፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ (ቲርሚዝይ) t.me/https_Asselfya

🔖በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ   ከተደነገጉ  ከስነምግባር ቀንዘሎች  ዉስጥ ➀).እዉነተኝነት ➁).አደራ ጠባቂነት ⓷).ቁጥብነት ➃).አይናፋርነት ➄).ጀግንነት ➅).ቸርነት ለጋሽነት ➆).ቃልን መሙላት/ መጠበቅ ⓼). መጥራት አላህ ከከለከለዉ ሁሉ ራስን ማራቅ ➈).መልካም ጉርብትና ➉).ባለ ጉዳይን (ችግረኛን)መርዳት እንደ አቅም ልክ /መጠን 👉ከእነዚህም ዉጭ ያሉ ቁርአንና ሓዲሰ ያመላከታቸዉ የጠቆማቸዉ የተደነገጉ በመሆናቸዉ ላይ በነዚህ መዋብ ማሸብረቅ የተገባ ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 📚 ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ⭐️ ርዕስ✅ በሀቅ ላይ መፅናት       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ t.me/aselfiey?livestream t.me/aselfiey?livestream

🔖የቁርአን ባልደረባ በቁርአን የሚያዉቅ ነዉ ። #በልቡ ባይሸመድደዉም እንኳ ቁርአን ዉስጥ ባለዉ የሚሠራ ነዉ።#ቁርአንን የሸመደደዉ አካልማ ሸምድዶ ያልተገነዘበዉ በሱም ያልሰራ የቁርአን ፊደላቶች ቀጥ አድርጎ አስተካክሎ፦አስዉቦ ቢያነብም ቢቀራ እንኳ ከቁርአን ሰዎች አይደለም። [ኢማም ኢብኑ ቀይም] ~ t.me/https_Asselfya

📌ክፍል ① 📚رحلة في حياة أهل القرآن ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ 🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🎁ዛሬ እሮብ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም አለ ✅ ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ➡️አቡ ሂበቱላህ ርዕስ:- በሰአቱ ይነገራል ➡️አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን ርዕስ :- በሰአቱ ይነገ
😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🎁ዛሬ እሮብ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም አለ ✅ ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ➡️አቡ ሂበቱላህ     ርዕስ:- በሰአቱ ይነገራል ➡️አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን     ርዕስ :-  በሰአቱ ይነገራል 🏠ቀን እና ሰዓት ዛሬ ማታ 😓ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ🔋 0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨ 😋 t.me/bint_hashim_aselfiey t.me/bint_hashim_aselfiey

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🔤🔤🔤🔤 ✅🔗🔡🔡🔡 ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ @twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

👉 ከምንም በላይ አላህን ፍራ 🔹قـ✑ـال الٳمـام سفيان الثوري رحمــه الله تعالـﮯ ኢማም ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና ይህን ብሏል። ◐ إن اتقيت الله كفاك الناس ، وإن اتقيت الناس لن يغنوا عنك من الله شيئا ✅ አላህን ከፈራህ ከሰዎች ሁሉ አላህ ይበቃሀል። አላህን ትተህ ሰዎችን ምትፈራ ከሆነ ግን እነሱ ከአላህ በምንም ሊያብቃቁህ አይችሉም። 📚 [الفوائد(1/54)] t.me/https_Asselfya

አፋልጉኝ!!! ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ #ሙና-ጣሂር ትባላለች። እድሜዋ 13 አመቷ ነው። በቀን 10/04/2017 ከቀኑ 10 ሰዐት አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። መኖሪያ ቤቷ ዘ
አፋልጉኝ!!! ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ #ሙና-ጣሂር ትባላለች። እድሜዋ 13 አመቷ ነው። በቀን 10/04/2017 ከቀኑ 10 ሰዐት አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። መኖሪያ ቤቷ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ነች። እናም ወላጅ በጣም በጭንቅ ስለሆኑ እንድታፋልጓቸው እንጠይቃለን። 0921321379 ወይም 0967203691 ደውለው ያለችበት የጠቆመ ወረታው ከፋይ ነን።

~ስደት..እቅድ..ተስፋ..ትጋት.ዉሣኔ ~

☞ዛሬ አንድ ነገር  እንተዋወስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ። ምንመሰላችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ በርካታ አስተማሪዎች አሉ  አልሀምዱሊላህ  አላህ የምንጠቀምባቼዉ ያድርገን ። ዋናዉ ገር እነሱ በሚያስተምሩት ነገር ላይ ሌሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፣ ደርሳቼዉን   ሊንካቼዉንስ እያስተዋወቅንላቼዉ ነዉ ወይ❗️❓ደርስ ሲሰጡስ ገብተን እየተከታተልን ነዉ❗️❓ በተለይ  እዚህ ሚዲያ ላይ ደንቅ አሊም አሉ ከነሱም መካከል    «ሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር ሀፊዘሁላህ »   ሁሉም የሚያቃቼዉ ናቼዉ ። ታዲያ  በደንም በሚሰጡን ደርስ እየተጠቀምንባቼዉ ነዉ?   የሚገርማችሁ  ሊቭ ገብተዉኳ  ።።20 or30 አይበልጡም  ገብተዉ የሚከታተሉት  ለምን❗️❓ ሊንካቼዉ  ካንድ ወንድም ቻናል በቀር ሸር የሚያደርግ የለም።ለምን❗️❓ ራሳችንን እንፈትሽ  የእወቀት ባልተቤቶችን  እናገልግል።  የአንዱ ዳኢ ቻናል ሲገባ ደግሞ የያዘዉ ተከታይ አሊሞች ከያዙት በላይ ። 👉ዑልሞችኮ ለዱኒያ ጉዳይ አይደለም የሚለፉት ። العلماء ورثة الأنبياء ዑልሞች የነብያት ወራሾች ናቼዉ الأنبياء لم يُورِّثوا شيئاً من الدّنيا، ነብያቶች ደግሞ ከዱኒያ ምንም ነገር አላወረሱም ። وذلك مصداقاً لما جاء في الحديث الذي رواه أبو الدرداء عن رسول الله- صلى الله عليه وسلم- حيث قال: (إنَّ الأنبياءَ لم يورِّثوا دينارًا ولا درْهمًا إنَّما ورَّثوا العلمَ فمَن أخذَ بِهِ فقد أخذَ بحظٍّ وافرٍ)   =የትሌግራም ቻናልቼዉ፦↴↴ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

🔻{ فَسَقٰى لَهُمَا ثُمَّ تَوَلّٰىٓ إِلَى الظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ }[ سورة
🔻{ فَسَقٰى لَهُمَا ثُمَّ تَوَلّٰىٓ إِلَى الظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ }[ سورة القصص : 24 ] ( التفسير الميسر )

ተጋበዙ ጣፋጭ ቲላዋ ~

~ኢንተርኔት ላይ ወደ አልተፈቀደ ነገር መመልከት ልብን ባዶ ነዉ የሚያደርገዉ። አይናችንን እንስበር ...! 🎙ኡስታዛችን መሓመድ ሲራጅ ~

~ሶላትን ትጀመረዋለህ ትጨርሰዋለህ ሶላት ዉስጥ ያለን ጣእም ግን አታገኘዉም። 🎙ኡስታዛችን መሓመድ ሲራጅ ~

~ልብ ቀጥ ብላ በቆመች (በተስተካከለች) ግዜ የሰዉነት አካል ይስተካከላል።
~ልብ ቀጥ ብላ በቆመች (በተስተካከለች) ግዜ የሰዉነት አካል ይስተካከላል።