💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 840
Suscriptores
+724 horas
-127 días
-1830 días
Archivo de publicaciones
🔖 የጧት ዚክር አይርሱ..!!
ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
~አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነናል፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
t.me/https_Asselfya
🔖በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ከተደነገጉ ከስነምግባር ቀንዘሎች ዉስጥ
➀).እዉነተኝነት
➁).አደራ ጠባቂነት
⓷).ቁጥብነት
➃).አይናፋርነት
➄).ጀግንነት
➅).ቸርነት ለጋሽነት
➆).ቃልን መሙላት/ መጠበቅ
⓼). መጥራት አላህ ከከለከለዉ ሁሉ ራስን ማራቅ
➈).መልካም ጉርብትና
➉).ባለ ጉዳይን (ችግረኛን)መርዳት እንደ አቅም ልክ /መጠን
👉ከእነዚህም ዉጭ ያሉ ቁርአንና ሓዲሰ ያመላከታቸዉ የጠቆማቸዉ የተደነገጉ በመሆናቸዉ ላይ በነዚህ መዋብ ማሸብረቅ የተገባ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ሒዳያ ኢስላማዊ ድርጅት
📣 የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
📚 ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ⭐️
ርዕስ✅ በሀቅ ላይ መፅናት
ተ⭐️
ጀ⭐️
መ⭐️
ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/aselfiey?livestream
t.me/aselfiey?livestream
🔖የቁርአን ባልደረባ በቁርአን የሚያዉቅ ነዉ ። #በልቡ ባይሸመድደዉም እንኳ ቁርአን ዉስጥ ባለዉ የሚሠራ ነዉ።#ቁርአንን የሸመደደዉ አካልማ ሸምድዶ ያልተገነዘበዉ በሱም ያልሰራ የቁርአን ፊደላቶች ቀጥ አድርጎ አስተካክሎ፦አስዉቦ ቢያነብም ቢቀራ እንኳ
ከቁርአን ሰዎች አይደለም።
[ኢማም ኢብኑ ቀይም]
~
t.me/https_Asselfya
📌ክፍል ①
📚رحلة في حياة أهل القرآن
ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
Repost from ሒዳያ ኢስላማዊ ድርጅት
😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁
🎁ዛሬ እሮብ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም አለ ✅
ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አቡ ሂበቱላህ
ርዕስ:- በሰአቱ ይነገራል
➡️አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን
ርዕስ :- በሰአቱ ይነገራል
🏠ቀን እና ሰዓት ዛሬ ማታ
😓ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ🔋
0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨
😋
t.me/bint_hashim_aselfiey
t.me/bint_hashim_aselfiey
👑 ⭐️ ⚡️
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 👈
• 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ . * ● ¸
. ★ 🌿° :. * • ○ °
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆ . * ● ¸ .
★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸
. ★ ° :. * • ○
🔤🔤🔤🔤 ✅🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡
👉 ከምንም በላይ አላህን ፍራ
🔹قـ✑ـال الٳمـام سفيان الثوري رحمــه الله تعالـﮯ
ኢማም ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና ይህን ብሏል።
◐ إن اتقيت الله كفاك الناس ، وإن اتقيت الناس لن يغنوا عنك من الله شيئا
✅ አላህን ከፈራህ ከሰዎች ሁሉ አላህ ይበቃሀል። አላህን ትተህ ሰዎችን ምትፈራ ከሆነ ግን እነሱ ከአላህ በምንም ሊያብቃቁህ አይችሉም።
📚 [الفوائد(1/54)]
t.me/https_Asselfya
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አፋልጉኝ!!!
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ #ሙና-ጣሂር ትባላለች። እድሜዋ 13 አመቷ ነው። በቀን 10/04/2017 ከቀኑ 10 ሰዐት አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። መኖሪያ ቤቷ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ነች። እናም ወላጅ በጣም በጭንቅ ስለሆኑ እንድታፋልጓቸው እንጠይቃለን።
0921321379 ወይም
0967203691
ደውለው ያለችበት የጠቆመ ወረታው ከፋይ ነን።
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
☞ዛሬ አንድ ነገር እንተዋወስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ።
ምንመሰላችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ በርካታ አስተማሪዎች አሉ አልሀምዱሊላህ አላህ የምንጠቀምባቼዉ ያድርገን ።
ዋናዉ ገር እነሱ በሚያስተምሩት ነገር ላይ ሌሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፣ ደርሳቼዉን ሊንካቼዉንስ እያስተዋወቅንላቼዉ ነዉ ወይ❗️❓ደርስ ሲሰጡስ ገብተን እየተከታተልን ነዉ❗️❓ በተለይ እዚህ ሚዲያ ላይ ደንቅ አሊም አሉ ከነሱም መካከል «ሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር ሀፊዘሁላህ » ሁሉም የሚያቃቼዉ ናቼዉ ። ታዲያ በደንም በሚሰጡን ደርስ እየተጠቀምንባቼዉ ነዉ?
የሚገርማችሁ ሊቭ ገብተዉኳ ።።20 or30 አይበልጡም ገብተዉ የሚከታተሉት ለምን❗️❓ ሊንካቼዉ ካንድ ወንድም ቻናል በቀር ሸር የሚያደርግ የለም።ለምን❗️❓
ራሳችንን እንፈትሽ የእወቀት ባልተቤቶችን እናገልግል። የአንዱ ዳኢ ቻናል ሲገባ ደግሞ የያዘዉ ተከታይ አሊሞች ከያዙት በላይ ።
👉ዑልሞችኮ ለዱኒያ ጉዳይ አይደለም የሚለፉት ።
العلماء ورثة الأنبياء
ዑልሞች የነብያት ወራሾች ናቼዉ
الأنبياء لم يُورِّثوا شيئاً من الدّنيا،
ነብያቶች ደግሞ ከዱኒያ ምንም ነገር አላወረሱም ።
وذلك مصداقاً لما جاء في الحديث الذي رواه أبو الدرداء عن رسول الله- صلى الله عليه وسلم- حيث قال: (إنَّ الأنبياءَ لم يورِّثوا دينارًا ولا درْهمًا إنَّما ورَّثوا العلمَ فمَن أخذَ بِهِ فقد أخذَ بحظٍّ وافرٍ)
=የትሌግራም ቻናልቼዉ፦↴↴
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
🔻{ فَسَقٰى لَهُمَا ثُمَّ تَوَلّٰىٓ إِلَى الظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ }[ سورة القصص : 24 ] ( التفسير الميسر )
~ኢንተርኔት ላይ ወደ አልተፈቀደ ነገር መመልከት ልብን ባዶ ነዉ የሚያደርገዉ።
አይናችንን እንስበር ...!
🎙ኡስታዛችን መሓመድ ሲራጅ
~
~ሶላትን ትጀመረዋለህ ትጨርሰዋለህ ሶላት ዉስጥ ያለን ጣእም ግን አታገኘዉም።
🎙ኡስታዛችን መሓመድ ሲራጅ
~
