💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 780
Obunachilar
-424 soatlar
-177 kun
-6930 kun
Postlar arxiv
🔖ጥሩ ትዳር እና መልካም የሆኑ ልጆችን እንዲሰጠን ዱዓ እናድርግ !!
~ ~
ሶሓቦቹ አላህን ሲለምኑት የጫማቸዉን መሠሪያ ሳይቀር ለምነዉታል ። እስከዚያ ድረስ ይጠይቃሉ ይለምናሉ ።አሏህን መጠየቅ እንልመድ ።እንጠይቀዉ ከምንጠይቃቸዉ ነገሮች ዉስጥ ዋነኛዉ ነገር ዋና ከሚባሉ የዱኒያ መሠረታዊ ጥያቄዎች ዉስጥ ትዳር ሊሆን ይችላል ትዳር የሚባለዉ የሆነ ወንድ ማግኘት ወይም የሆነች ሴት ማግኘት አይደለም። ለዚህ ነዉ ያረቢ ብለን ለምነን አንዳንዴ አላህ እንዲያስወግደዉ ልንለምን እንችላለን ስለዚህ ሷሊህ የሆነን ትዳር አላህ እንዲሠጠን እንለምን።ያገባን ሠዎች ልጅ እንዲሠጠን ብቻ አይደለም ሷሊህ መልካም ልጅ እንዲሠጠን ልንለምን ይገባል።አንዳንዴ ልጅ ብቻ የጠየቁ ከዚያ አላህ የፈተናቸዉ ስንት አሉ ።መልካም ዝርያዎችን እንዲሠጠን ፦ሪዝቃችን እንዲሠፋልን ፦አፊያችን የተሟላ እንዲያደርግልን እንለምን እንጠይቅ። እነዚህ ሁሉ ትክክለኛ ምኞቶች ሁነዉ ቁርአን ላይ እናገኛቸዋለን።
وقوله : ( والذين يقولون ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين )
አንዳንዴ ትዳሮች መተዉ ዱኒያ ይዘዉ ሊሄዱ ይችላሉ ።አንዳንዶቹ ትዳሮች ደግሞ ዲንን ነዉ የሚያፈርሱት..ስለዚህ ልጅ ሳይሆን የሚጠየቀዉ ሷሊህ መልካም ልጅ ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳርን እንዲሠጠን እንለምን አጠያየቃችንን እናሳምር።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
«የምትማረውም ይሁን የምታስተምረው እውቀት ጠቃሚ መሆኑን ብቻ ሳይሆን ቀዳሚ መሆኑንም እያስተዋልክ።
ትዳሩ ሳይኖርህ የልጅ ልብስ አትግዛ።»
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሐፈዞሁላህ
=
t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie
🔖ክፉ #ሕልምና # ሲያዩ ማድረግ ያለብዎት ነገር..!
~በግራዎ በኩል ይትፉ፡- ሶስት ጊዜ፡፡ .
~አዑዙ ቢልላሂ ሚነሸሽይጧኒር ረጂም
በአላህ (ሱብሃነላነሁ ወተአላ) ከሸይጧንና ካዩት ነገር ክፋት በአላህ ይጠበቁ.
~ ያዩትን ለማንም አይናገሩ፡፡.
~ የመኝታ አቅጣቻ ይቀይሩ፡፡
~ከፈለጉ ተነስተው ይስገዱ፡፡.
~
t.me/https_Asselfya
﴿ أَفَلا يَتَدَبَّرونَ القُرآنَ أَم عَلى قُلوبٍ أَقفالُها ﴾
ፈገግ አደረገኝ !
እኔ ደግሞ ዉነት መስሎኝ አላህ ሀቁን መንገድ ይግለጽለት እያልኩ ሳለ ...አጀብ !
ሙስጦፋ ዑምራ ሂዷል አሉ ከከ
የውሸታሙ ቡድን የሓጂሪው መንጋ ባለፈው ሐርቡ ላይ ሙስጦፋ ለውይይት ህግ ጠርቶት ሾልኮ በጠፋ ጊዜ ጀሌዎቹ ሲጠየቁ ዑምራ ሂዷል ብለው ነበር የዋሹት እሱ ግን ደሴ ነው ዑምራ ያደረገው ዐጃኢቦች!
ውሸት ማይጠግቡ ሰዎች እንደነዚህ አላየሁም ሐቂቃ በዚህ ልክ ሰው ሲወርድ ከነሱ ውጭ አላጋጠመኝም ከትመቱ ውጭ።
t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
~የሳሊህ ሴት ምሳሌዋ...ንጉስ ላይ እንዳለ ዘዉድ ነዉ።ለሱ ግርማ ሞገሱ ነዉ ማለት ነዉ።
~የመጥፎ ሴት ምሳሌዋ ደግሞ ...እንደ ከባድ ሸክም ያሸክም ደግሞ ሽማግሌ ላይ እንዳለ .አሁን ሽማግሌ 100ኪሎ ብታሸክሙት ዉጤቱ መዉደቅ ነዉ።የ መጥፎ ሴት ምሳሌዋ ልክ እንደዛ ነዉና ሀያትህን ታበላሽብሃለች ።እና ያላገባህ አስብበት ። አመራረጥህን አሳምር ዝም ብለህ ዘለህ አትግባ ።
t.me/https_Asselfya
የማታና የጧት ዚክር አንዘናጋ !!~ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው። =
⭕️👉 ያቀፈ ሁሉ ወዳጅ አይደለም
አንዳንዴ ጠላትም ያቅፋል!!
አበባ ያቀበለሽ ሁሉ ከልብ አፍቃሪ መስሎሽ በሀራም የምትጀናጀኒ ሁላ መጨረሻ ላይ ከዚህ ነብር ሊብስብሽ ይችላል፡ ጠንቀቅ..
=
t.me/https_Asselfya
ሙሓደራ 200
ርዕስ = ነፍስን ከወንጀል የሚከለክሉ ምክንያቶች (ነጥቦች)
🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
إذا كنت في ضيق أو كرب أو حاجة فعليك بالثلث الأخير من الليل
•الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
🛑👉ሁለተኛ መሀደራ ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሰዉ ልጅ በሚሰሩት ስራ ተጠያቂ ናቸዉ።
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/sefinetunuh?livestream
🛑👉የመጀመሪያ መሀደራ ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
أسباب موانع النفس من المعاصي
🎙በኡስታዝ ከድር አህመድ አልኸሚሲይ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/sefinetunuh?livestream
❀•°
تلاوة من سورة الأحزاب للشيخ د. #عبدالله_القرافي | فجر الأحد ٥ شوال ١٤٤٥ هـ
#تلاوة_صباحية
•
