ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 785
المشتركون
-424 ساعات
-177 أيام
-6930 أيام
أرشيف المشاركات
ፈገግ አደረገኝ ! እኔ ደግሞ ዉነት መስሎኝ አላህ ሀቁን መንገድ ይግለጽለት እያልኩ ሳለ ...አጀብ !

ሙስጦፋ ዑምራ ሂዷል አሉ ከከ የውሸታሙ ቡድን የሓጂሪው መንጋ ባለፈው ሐርቡ ላይ ሙስጦፋ ለውይይት ህግ ጠርቶት ሾልኮ በጠፋ ጊዜ ጀሌዎቹ ሲጠየቁ ዑምራ ሂዷል ብለው ነበር የዋሹት እሱ ግን ደሴ ነው ዑምራ ያደረገው ዐጃኢቦች! ውሸት ማይጠግቡ ሰዎች እንደነዚህ አላየሁም ሐቂቃ በዚህ ልክ ሰው ሲወርድ ከነሱ ውጭ አላጋጠመኝም ከትመቱ ውጭ። t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris

~የሳሊህ ሴት ምሳሌዋ...ንጉስ ላይ እንዳለ ዘዉድ ነዉ።ለሱ ግርማ ሞገሱ ነዉ ማለት ነዉ። ~የመጥፎ ሴት ምሳሌዋ ደግሞ ...እንደ ከባድ ሸክም ያሸክም ደግሞ ሽማግሌ ላይ እንዳለ   .አሁን ሽማግሌ 100ኪሎ ብታሸክሙት ዉጤቱ መዉደቅ ነዉ።የ መጥፎ ሴት ምሳሌዋ ልክ እንደዛ ነዉና ሀያትህን ታበላሽብሃለች ።እና ያላገባህ  አስብበት ። አመራረጥህን አሳምር ዝም ብለህ ዘለህ አትግባ ። t.me/https_Asselfya

የማታና የጧት ዚክር አንዘናጋ !!
~ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው። =

⭕️👉 ያቀፈ ሁሉ ወዳጅ አይደለም አንዳንዴ ጠላትም ያቅፋል!! አበባ ያቀበለሽ ሁሉ ከልብ አፍቃሪ መስሎሽ በሀራም የምትጀናጀኒ ሁላ መጨረሻ ላይ ከዚህ ነብር ሊብስብሽ ይችላል፡ ጠንቀቅ.. = t.me/
⭕️👉 ያቀፈ ሁሉ ወዳጅ አይደለም አንዳንዴ ጠላትም ያቅፋል!! አበባ ያቀበለሽ ሁሉ ከልብ አፍቃሪ መስሎሽ በሀራም የምትጀናጀኒ ሁላ መጨረሻ ላይ ከዚህ ነብር ሊብስብሽ ይችላል፡ ጠንቀቅ.. = t.me/https_Asselfya

فجر ٥ شوال ١٤٤٥ (mp3).mp315.10 MB

ሙሓደራ 200 ርዕስ =  ነፍስን ከወንጀል የሚከለክሉ ምክንያቶች (ነጥቦች) 🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

إذا كنت في ضيق أو كرب أو حاجة فعليك بالثلث الأخير من الليل •الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله

🛑👉ሁለተኛ መሀደራ ፕሮግራም        ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ የሰዉ ልጅ በሚሰሩት ስራ ተጠያቂ ናቸዉ። 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ     መ            ረ https://t.me/sefinetunuh?livestream

ነፍስን ከወንጀል የሚከለክሉ ምክንያቶች(ነጥቦች) እንዳያመልጣችሀ

🛑👉የመጀመሪያ መሀደራ ፕሮግራም        ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ أسباب موانع النفس من المعاصي 🎙በኡስታዝ ከድር አህመድ አልኸሚሲይ ጀ     መ            ረ https://t.me/sefinetunuh?livestream

ወዳጅ የማይፀናበት፣ መሠለቻቸት የበዛበት ዘመን ነዉና አንዳንድ ጊዜ ብቸኝነትንም አስቀድማችሁ ተለማመዱት። t.me/https_Asselfya

❀•° تلاوة من سورة الأحزاب للشيخ د. #عبدالله_القرافي | فجر الأحد ٥ شوال ١٤٤٥ هـ #تلاوة_صباحية •

_الأرجوزة_المئية_بصوت_مصطفى_الرشيدي_نظمها_ابن_أبي_العز_الدمشقي_الحنفي.mp39.95 MB

🛑👉 ይድረስ ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ‼️ « በሸዋል ወር በቀን 3 / 1445 ھ የተደረገ » 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን = t.me/MuhaderahChannel

አንጀታችሁ እንደት ቻለ በአሏህ -------------------------- ⭕️በአሏህ እያለ ስትገድሉት ስቴደበድቡቴ አንጀታችሁ እንደት ቻለላችሁ..!? እጂግ ከባድና ዘግናኝ መረጃ...በየትኛውም የሚዲየ «Platform»ላይ አሰራጩልኝ..!? 👉በተለይ ደግሞ በዘረኝነት ልክፍት ተለክፈው ሙስሊም ሆነው ሙስሊሞችን ለሚያሰቃዩ ሙስሊሞች.... 👉በሙስሊሞች በደብደብ መገደልና መረሸን ለሚዘባበቱና ለሚሳለቁ ሙስሊሞች 👉በፖለቲከኞች የውሸት አጀንዳ ተጠምቀው ሙስሊሞችን በዘር ለሚቦድኑ ሙስሊሞች... 👉ከአማራ ሙስሊም የኦሮሞ ክርስቲያን ይሻለናል ከኦሮሞ ሙስሊም የአማራ ክርስቲያን ይሻለናል ለምትሉ ሰወች ሙስሊሞች.... 👉ፋኖ ለሚባል የኢስላም ጠላት ሙስሊሞችን ለሚገድልበት መሳሪያ ገንዘብ የምትልኩ ወገኖች... 👉የጎጃምና የጎንደር ሙስሊሞች ሰቆቃና መከራ ሳያማችሁ #ስለ ፍልስጤን እንጮሀለን ለምትሉ ማገናዘብ ለተሳናችሁ ሙስሊሞች... 👉የሙስሊሞች ሸንደኛ ጠላት የዳቆን ዘመድ-ኩን በቀለ ተላላኪ ሆናችሁ የተውሒድ ወንድማችሁን የምታጥላሉና ሙስሊሞቼ እንድገደሉ መረጃ የምትሰጡ አማኞች... 👉ኦሮሞ ሆነህ የአማራ ሙስሊም ወንድምና እህቶችህ ሲገደሉ የምትስቅ ዶዩስ.....አማራ ሆነህ የኦሮሞ ሙስሊም ሲገደል ምናገባኝ እምትል ሙስሊም...!! 👉በስደት ላይ ተቀምጠሽ በማታውቂው ፖለቲካ ገብተሽ የተዛመመ አቋም ይዘሽ «የዘመነ ካሴ-አድናቂ ነኝ »የምትይና ሳታውቂው የጠላት ስራ አስፈፃሚ የሆንሽ እህት.....ወላሒ እያንዳንድሽን ዛሬ ተጠቅመው ነገ ይጥሉሻል አሏህም ለአማኞች የመገደል ሰበቧ አንች ነሽ ብሎ ይጠይቅሻል። ቀተቻለ አቅም ለሁሉም አዳርሱልኝ አደራ...!! በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

🔖አታላይ በበዛበት ግዜ ጥብቅ የሆኑ እንስቶችን አሏህ በእዝነቱ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በሃላል ይሰትራቸዉ። =