uz
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 843
Obunachilar
-924 soatlar
+337 kun
-330 kun
Postlar arxiv
🔖ካለህበት አምልኮ ወደሌላ ቀጥል። ዋጅቡን ጾም ፣ጹመህ ከጨረስክ ወደ ሱና ቀጥል።አንድ ጊዜ ሰርተህ ልፍስፍስ አቱን።እናም ከፊታችን የሸዋልን ጾም አንዘናጋ። አንድ ሰው ከረመዷን ፃም በኋላ የሸዋልም
🔖ካለህበት አምልኮ ወደሌላ ቀጥል። ዋጅቡን ጾም ፣ጹመህ ከጨረስክ ወደ ሱና ቀጥል።አንድ ጊዜ ሰርተህ ልፍስፍስ አቱን።እናም ከፊታችን የሸዋልን ጾም አንዘናጋ። አንድ ሰው ከረመዷን ፃም በኋላ የሸዋልም ሆነ ሌሎች ፃሞችን የሚያስከትል ከሆነ ረመዷኑን አላህ እንደተቀበለው ምልክት ነው ይላሉ ኡለማዎች። ➡️አንድ ሰው የሆነ መልካም ስራ ሰርቶ ወንጀል የሚያስከትል ከሆነ ያንን ስራ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምልክት እንደሚሆነው ሁሉ መልካም ስራ የሚያስከትል ከሆነ ግን ስራው ተቀባይነት እንዳገኘ ምልክት ይሆናል። ~ምክንያቱም ከመልካም ስራ ምንዳዎች ውስጥ አንዱ ሌላ መልካም ስራ መወፈቅና መገጠም ነውና።

🎉عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم 🎉
🎉عيد مبارك  تقبل الله منا ومنكم 🎉

الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

🔖ዘካችን ለማን እንደምንሰጥ በአትኩረት እናጢን!! ① የሽርክ ባለቤት ② ሶላት ለማይሰግድ ③ ኩፍር ደረጃ የሚያደርስ ቢድአ 👉ያለበት ሰው ተውበት እስካላደረገ ድረስ ስለቸገረው ወይም ድሀ ስለሆነ ወይም እዳ ስላለበት ብቻ ዘካ አይሰጠውም። t.me/https_Asselfya

~የዒድ ህግጋቱና ስረአቱ! https://t.me/IbnuMunewor/9188 https://t.me/IbnuMunewor/9188 ገብተው ያንብቡ... ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል።

~ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። አላህን የሚፈሩ (የሙተቆች) ቀልብ ከረመዷን በመለየቷ ታዝናለች። ከሱ በመለየቷ ከሚሰማት ህመም የተነሳ ትንሰቀሰቃለች። ~

 أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه🌙

🔖የዛሬዋን 29ኛ ሌሊት በዱአ እንበርታ ! . አቡ ሁረይራህ ባስተላለፈው ሐዲሥ ነቢያችን  صلَّى الله عليه وسلَّم  እንዲህ ብለዋል፦ «ለይለተ-ል-ቀድር 27ኛው ወይምበ29ኛው ሌሊት ናት። በዚህች ሌሊት በምድር ላይ ያሉ መላኢካዎች ለቁጥር ያዳግታሉ።» t.me/https_Asselfya ‏السلسلة الصحيحة (2205)[]

📢📢አሁን ቀጥታ ስርጭት ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ 07-وصايا لقمان الحكيم لابنه <<لفضيلة العلامة أ. د. ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله >> 🎙🎙🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ ዛሬ ማክሰኞ ረመዷን 28-1447 የኪታቡ ሶፍት ኮፒ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/7037 የላይቩ ሊንክ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn?livestream=2e72c38baf0078f84d

ዒድ የአላህን ትዛዝ መፈፀሚያ ምልክት ነው። ውበትሽን እና ጌጥሽን የምታሳይበት ቀን አይደለም። የዒድ ቀን መጠንቀቅ ያሉብሽ ነገሮች፦ - ተጋጊጦ መውጣት። - ታኮ ጫማ መጫማት። - ኩል ተኩሎ መውጣት። - ድምፅ ያለው የእግር ጌጥ መልበስ። - ቅንድብ መቀንደብ፣ ፀጉር መቀጠል። - የወንዶችን ትኩረት ለመሳብ መሞከር። - ከግንባር በኩል የራስ ፀጉርን ማሳየት። - ሙሶላ አካባቢ ከወንዶች ጋር መጋፋት። - ቅርብ ዘመድ ያልሆነን ወንድ መጨበጥ። - ከወንዶች አጠገብ ድምፅን ከፍ ማድረግ። የወጣሽው ሰግደሽ ልትመለሺ ነው። ሌላ የለውም። ሁሉም በነፃ የሚያይሽ እርካሽ አይደለሽም።

- يقُول أحد الصّالحِين: مَا أدمتُ الدعاء فِي رمضَان علىٰ أمرٍ إلاَّ وتجَلىٰ ظاهرًا فِي شوال. . 💡ከደጋግ ከቀደምቶቹ መካከል አንዱ ፦ 🌒 በሆ
- يقُول أحد الصّالحِين: مَا أدمتُ الدعاء فِي رمضَان علىٰ أمرٍ إلاَّ وتجَلىٰ ظاهرًا فِي شوال. . 💡ከደጋግ ከቀደምቶቹ መካከል አንዱ ፦ 🌒 በሆነ ጉዳይ ላይ ዱአን በረመዷን አጥብቄ አልያዝኩም ሸዋል ላይ በተግባር ግልጽ ቢሆን እንጂ ! 🏷 የዱአ ወር ነው ሀጃችን ወደ አላህ እናቅርብ ጾመኛ ደግሞ ቀኑን ሙሉ ዱኣው አይመለስም ሶስት ሰዎች ዱኣቻው አይመለስም ፦ ♦ ጾመኛ እስኪያፈጥር ድረስ ......

💎የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ። .

💎ጣፋጭ ቂርአት ተጋበዙልኝ

💎ጣፋጭ ቂርአት ተጋበዙልኝ

​🔖ምናልባትም አብዛኛው ሰው አሁን የዒድ ልብሶችን እያዘጋጀና እየገዛ ሊሆን ይችላል።" ​"ውዷ እህቴ ሆይ! የዒድ ቀን ውበትሽ በልብስሽ ጥራት ብቻ ሳይሆን አላህ ዘንድ ባለው ተቀባይነትም ጭምር ነው!" ​ለአንድ ወር ሙሉ በአላህ ፊት ቆመሽ፣ ስታለቅሺ፣ ምህረትንና መሸፈንን (መስተርን) ስትለምኚ ከቆየሽ በኋላ፤ የዒድ ቀን አላህን በማያስደስትና ሸሪዓዊ ባልሆነ ልብስ መታየት ትልቅ ኪሳራ ነው። ​ እውነተኛ ሸሪዓዊ ልብስ የሴት ልጅ ክብርና መለያ ነው። ገላን የሚያሳዩ (ስስ)፣ የሰውነትን ቅርጽ አጉልተው የሚያሳዩ (ጠባብ) እና ሂጃብን የማይመጥኑ ልብሶች በዱንያም በአኺራም ለፀፀት ይዳርጋሉ። ​ ወላጆች ልጆቻችሁ የእናንተ አማና ናቸው። ለዒድ ልብስ ስትገዙላቸው ውበቱን ብቻ ሳይሆን ጌታቸውን የሚያስደስት መሆኑን አረጋግጡ። ሴት ልጆቻችሁ ሰውነታቸውን በሚገባ የሚሸፍንና ስብዕናቸውን የሚጠብቅ ልብስ እንዲለብሱ ማገዝ የእናንተ ኃላፊነት ነው። ​"አንቺ ንጹህ ነፍስና ሐያዕ ያለሽ እህቴ ሆይ! ሸሪዓዊ ልብስሽ በዱንያም በአኺራም መከለያሽ (ሲትርሽ) ነውና ለዒድ ዝግጅትሽ ጥንቃቄ አድርጊ።" ممقول