uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 746
Obunachilar
-724 soatlar
-357 kun
-9730 kun
Postlar arxiv
🛑👉የሀይቅ መርከዝ አስሱና ፕሮግራም ጀ     መ            ረ https://t.me/merkezassunah?videochat https://t.me/merkezassunah?videochat

~ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና አይደል!
~ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና አይደል!

✅ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ፣ ~ወጣት ሆይ ወጣትነትህን ተጠቀም። እራስህን አድን። ሀላፊነትህን ተወጣ። አርአያዎችህን ለይ። ~ቀና_በል_በተውሂድ። ከሺርክ ሰፈር አትልከስከስ!! ~ወጣት ሆኖ ለሺርክ ጠበቃ ለተውሂድ ግን ጠላት ሲሆን ማየት ምነኛ ልብ የሚያደማ ነው ?!ምነኛ የሚያሳፍር ነው ⁉️ 📚 ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ" ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ!! t.me/https_Asselfya

~በአላህ ላይ ሙሉ እምነት መጣል ሠበብ ማድረስ መነጣጠል የለባቸዉም። በአላህ ላይ ተመካና ስበብ አድርስ።ሠበብና ተወኩል አንድ ላይ ሲኖሩ የርዝቅ ሠበብ ይሆናል። ~
~በአላህ ላይ ሙሉ እምነት መጣል ሠበብ ማድረስ መነጣጠል የለባቸዉም። በአላህ ላይ ተመካና ስበብ አድርስ።ሠበብና ተወኩል አንድ ላይ ሲኖሩ የርዝቅ ሠበብ ይሆናል። ~

~ቁጭ ትበል ህዕ --✍🍃🌺
~ቁጭ ትበል ህዕ  --✍🍃🌺

⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅ ❝ስኬታማ ትዳር....!❞ 🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱሽኩር ⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣ t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

~ኒቃብሽ ፊት ላይ የሚጣል ተራ ጨርቅ ሳይሆን እጅግ በጣም ብዙ ሴቶች ያልተወፈቁበት ብዙዎች ይሄንን የአላህ ትእዛዝ አንቀበልም ብለው አላህን ያመፁበት የሆነ ከባድ ኢባዳ ነው ። ~ኒቃብሽ እስከ ከፈንሽ ...! t.me/https_Asselfya

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ ቻናል የቁርአንን ትርጉም በአማርኛ (በፅሁፍ) የምንማማር ይሆናል ኢንሻአላህ ቻናሉን ሼር አድርጉ https://t.me/Quran_tef_sir

كَم جاهلٍ مُتواضعٍ  سَتَرَ التَّواضُعُ جَهلَه وَمُبَـرِّزٍ فـــي عِلمِه هَــــدَمَ التَّكبُّرُ فَضلَه فَدَعِ التَّكبُّرَ ما حَيِيتَ ولا تُصاحِبْ أَهلَه إن التَّكــبُّر للــفَتى  عَــــيبٌ يُــقبِّحُ فِعلَه #وإن_من_الشعر_لحكمة

ስለፍቅር ቢያወሩ የሚያምርባቸው ፍቅርን በፊልም የተማሩት ሳይሆኑ በፍቅር የኖሩት ባለትዳሮች ናቸዉ ። ~      t.me/https_Asselfya

~ ሕይወትህን ከሀብታሞች ህይወት ጋር አታወዳድር : ይልቅ ዒባዳህን አሏህን ከሚፈሩ ሰዎች ዒባዳ ጋር አወዳድር! ~

✅ በመስጠት ውስጥ ሁሌም  እረፍት አለ ። የሚወጣው ሁሉ ከኛ  ነውና የሚቀልልን ሸክምና ደስታ የሚሰጥ ስሜት እናገኛለን። መስጠትን ሁሌም ከመኖር ጋር አናያይዘው ምናለኝና ምን እሰጣለሁ አንበል እኛ ካለን በቂ ነውና ። ~ለጨነቀው ሰው መልካም ቃልን በመናገር ማረጋጋት መስጠት ነው ። ያዘነንም ማፅናናት መስጠት ነው ። መንገድ  መሻገር ያቃተውን ደካማ ማሻገርም መስጠት ነው። የሚፈልገውን ቦታ መጠቆምም መስጠት ነው ። ~ ለመስጠት ቀና ልቦና ብቻ ነው የሚያስፈልገው ይሄ አይጠቅምም አለማለት እና  የቻልነውን መስጠት ነው ያለብን ። ይሄ ሁሉ የምናደርገው እኛ ሰው በመሆናችን ነው  ይሄ ደሞ ገንዘብ ከመስጠትም በላይ  እራስን ለሌላው ማካፈል ነው ። ያ ያደረግንለት ሰው በእኛ ቀናነት ሲደሰት መዋልና ስለመልካምነት ሲናገር መስማት  ይሄም ለካ ሰውን መርዳት ነው ብሎ ያን ለመተግበር  ልቡን ሲያስገዛ እንደማየት ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ ? ~ከዚህ በላይ መስጠትስ ምንድነው ?  ገንዘብ ስለሌለን መስጠት አንችልም አንበል  ። ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው! አንድ  በውሃ  ጥም  ዝሎ ሊወድቅ የደረሰን ሰው ገንዘብ ብታሸክመው  ህይወቱን አታድንለትም ። ገንዘብ የለኝምና መስጠት አልችልም ብለህ ብትተወውም  ይሞታል  ።ግን ያለህን አስበህ   ከጓዳህ ካለው ውሃሀ  አንድ ኩባያ ብታጠጣው  ህይወቱን ታተርፍለታለህ ስለዚህ የሚሰጠው ብር ብቻ አይደለም ። ለመስጠት የገንዘብና የቁስ ባለቤት መሆን ሳይሆን የሚጠበቅብን  ቀና ህሊና እና ሰጪ ልብ  መስጠትን አለማማረጥ  የቻልነውን ሰጪ መሆን እንዳለብን  የሚቀበል  ማንነት  ነው የሚያስፈልገን አላህ  ከሁሉም የነዚህ ባለቤት ያርገን ።~እናማ ስጥ ይጨመርሀል ~ስጥ ይሰጥሀል ~ስጥ ይመነዳሀል። ~ t.me/https_Asselfya

✅ ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡ ~መልካም ቆዩልኝ..!

~አንዳንዴ ..... ~ስጠፋ ፈላጊ ~ስዘናጋ አጠናካሪ ~እንቅራ... እንሞጣጠል ... የትነሸ የትጠፋሸ . የሚሉ ከስጋ ዝምድና በላይ የአላህ ገመድ ብቻ ያስተሳሰረን ዉድና ዉብ የሱና እህቶች ስላሉኝ
~አንዳንዴ ..... ~ስጠፋ ፈላጊ ~ስዘናጋ አጠናካሪ ~እንቅራ... እንሞጣጠል ... የትነሸ የትጠፋሸ . የሚሉ ከስጋ ዝምድና በላይ የአላህ ገመድ ብቻ ያስተሳሰረን ዉድና ዉብ የሱና እህቶች ስላሉኝ አልሀምዱሊላህ። ~