💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 746
Подписчики
-724 часа
-357 дней
-9730 дней
Архив постов
🛑👉የሀይቅ መርከዝ አስሱና ፕሮግራም
ጀ
መ
ረ
https://t.me/merkezassunah?videochat
https://t.me/merkezassunah?videochat
✅ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ፣
~ወጣት ሆይ ወጣትነትህን ተጠቀም። እራስህን አድን። ሀላፊነትህን ተወጣ። አርአያዎችህን ለይ።
~ቀና_በል_በተውሂድ። ከሺርክ ሰፈር አትልከስከስ!!
~ወጣት ሆኖ ለሺርክ ጠበቃ ለተውሂድ ግን ጠላት ሲሆን ማየት ምነኛ ልብ የሚያደማ ነው ?!ምነኛ የሚያሳፍር ነው ⁉️
📚 ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ" ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ!!
t.me/https_Asselfya
~በአላህ ላይ ሙሉ እምነት መጣል ሠበብ ማድረስ መነጣጠል የለባቸዉም። በአላህ ላይ ተመካና ስበብ አድርስ።ሠበብና ተወኩል አንድ ላይ ሲኖሩ የርዝቅ ሠበብ ይሆናል።
~
⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅
❝ስኬታማ ትዳር....!❞
🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱሽኩር
⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
~ኒቃብሽ ፊት ላይ የሚጣል ተራ ጨርቅ ሳይሆን እጅግ በጣም ብዙ ሴቶች ያልተወፈቁበት ብዙዎች ይሄንን የአላህ ትእዛዝ አንቀበልም ብለው አላህን ያመፁበት የሆነ ከባድ ኢባዳ ነው ።
~ኒቃብሽ እስከ ከፈንሽ ...!
t.me/https_Asselfya
Repost from 📚ተፍሲር ብቻ በአማርኛ🍃
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በዚህ ቻናል የቁርአንን ትርጉም በአማርኛ (በፅሁፍ) የምንማማር ይሆናል ኢንሻአላህ
ቻናሉን ሼር አድርጉ
https://t.me/Quran_tef_sir
كَم جاهلٍ مُتواضعٍ سَتَرَ التَّواضُعُ جَهلَه
وَمُبَـرِّزٍ فـــي عِلمِه هَــــدَمَ التَّكبُّرُ فَضلَه
فَدَعِ التَّكبُّرَ ما حَيِيتَ ولا تُصاحِبْ أَهلَه
إن التَّكــبُّر للــفَتى عَــــيبٌ يُــقبِّحُ فِعلَه
#وإن_من_الشعر_لحكمة
ስለፍቅር ቢያወሩ የሚያምርባቸው
ፍቅርን በፊልም የተማሩት ሳይሆኑ
በፍቅር የኖሩት ባለትዳሮች ናቸዉ ።
~
t.me/https_Asselfya
~ ሕይወትህን ከሀብታሞች ህይወት ጋር አታወዳድር : ይልቅ ዒባዳህን አሏህን ከሚፈሩ ሰዎች ዒባዳ ጋር አወዳድር!
~
✅ በመስጠት ውስጥ ሁሌም እረፍት አለ ። የሚወጣው ሁሉ ከኛ ነውና የሚቀልልን ሸክምና ደስታ የሚሰጥ ስሜት እናገኛለን። መስጠትን ሁሌም ከመኖር ጋር አናያይዘው ምናለኝና ምን እሰጣለሁ አንበል እኛ ካለን በቂ ነውና ።
~ለጨነቀው ሰው መልካም ቃልን በመናገር ማረጋጋት መስጠት ነው ። ያዘነንም ማፅናናት መስጠት ነው ። መንገድ መሻገር ያቃተውን ደካማ ማሻገርም መስጠት ነው። የሚፈልገውን ቦታ መጠቆምም መስጠት ነው ።
~ ለመስጠት ቀና ልቦና ብቻ ነው የሚያስፈልገው ይሄ አይጠቅምም አለማለት እና የቻልነውን መስጠት ነው ያለብን ። ይሄ ሁሉ የምናደርገው እኛ ሰው በመሆናችን ነው ይሄ ደሞ ገንዘብ ከመስጠትም በላይ እራስን ለሌላው ማካፈል ነው ። ያ ያደረግንለት ሰው በእኛ ቀናነት ሲደሰት መዋልና ስለመልካምነት ሲናገር መስማት ይሄም ለካ ሰውን መርዳት ነው ብሎ ያን ለመተግበር ልቡን ሲያስገዛ እንደማየት ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ ?
~ከዚህ በላይ መስጠትስ ምንድነው ? ገንዘብ ስለሌለን መስጠት አንችልም አንበል ። ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው!
አንድ በውሃ ጥም ዝሎ ሊወድቅ የደረሰን ሰው ገንዘብ ብታሸክመው ህይወቱን አታድንለትም ። ገንዘብ የለኝምና መስጠት አልችልም ብለህ ብትተወውም ይሞታል ።ግን ያለህን አስበህ ከጓዳህ ካለው ውሃሀ አንድ ኩባያ ብታጠጣው ህይወቱን ታተርፍለታለህ ስለዚህ የሚሰጠው ብር ብቻ አይደለም ። ለመስጠት የገንዘብና የቁስ ባለቤት መሆን ሳይሆን የሚጠበቅብን ቀና ህሊና እና ሰጪ ልብ መስጠትን አለማማረጥ የቻልነውን ሰጪ መሆን እንዳለብን የሚቀበል ማንነት ነው የሚያስፈልገን አላህ ከሁሉም የነዚህ ባለቤት ያርገን ።~እናማ ስጥ ይጨመርሀል
~ስጥ ይሰጥሀል
~ስጥ ይመነዳሀል።
~
t.me/https_Asselfya
✅ ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡
~መልካም ቆዩልኝ..!
~አንዳንዴ .....
~ስጠፋ ፈላጊ
~ስዘናጋ አጠናካሪ
~እንቅራ... እንሞጣጠል ... የትነሸ የትጠፋሸ . የሚሉ ከስጋ ዝምድና በላይ የአላህ ገመድ ብቻ ያስተሳሰረን ዉድና ዉብ የሱና እህቶች ስላሉኝ አልሀምዱሊላህ።
~
