uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 788
Obunachilar
+124 soatlar
-127 kun
-6330 kun
Postlar arxiv
ስንናፍቅ የነበረዉ የቁርአን ተፍሲራችን ሊጀመርልን ነዉ.... ኑ አብረን እንማር !! =
ስንናፍቅ የነበረዉ የቁርአን ተፍሲራችን ሊጀመርልን ነዉ.... ኑ አብረን እንማር !! =

(H) ....ገናመቸ......ان شا الله

እሁድ! ~ ከዚህ ቻናል ባለቤቶች መሀል አንዷ ትዘወጃለች እ በሉ ተዘጋጁ ብዬ ነዉ ከወድሁ ለመምጣት እንድትችሉ! ይሄ ሰርግ ከኛዉ ሰፈር ተደጋገመ ይቀጥል ብለናል....እ = t.me/https_Asselefya1

⭕️👉"አንድ ሰው በሀሳቡ ከምትስማማውና ከምትረዳው ሚስቱ በላይ እረፍት የሚያደርግበትና የሚሰክንበት ነገር የለም። ከሷሊህ ሚስቱ በላይ በእዘነቷ በራሱና በቤተሰቡ ላይ የሚራራና የሚጨነቅ የለም። የአንድ ወንድ ክብሩና  የቤቱ ጉዳይ ጥብቅና ንፁህ በሆነች ሴት እንጂ ሊሟላ አይችልም። አለበለዚያ ጉዳዩ ሁሉ የተወላገደ፣ ጎዶሎና የተዛነፈ ይሆናል።" منقول t.me/https_Asselfya

👉ምግብ መቀነስ ለሰውነት ጤንነት ብቻ አይደለም ሚጠቅመው። 👉የማስታወስ ችሎታችሁን ይጨምራል።

🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ የወንድማችን መካሻ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ! «በዛሬ እለተ ጁሙዓ ምሽት 3:20 ጀምሮ የንያ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!» ❝ተጋባዥ ወንድሞቻችን❞ ☞ወንድም አቡ
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ የወንድማችን መካሻ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ! «በዛሬ እለተ ጁሙዓ ምሽት 3:20 ጀምሮ የንያ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!» ❝ተጋባዥ ወንድሞቻችን❞ ☞ወንድም አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ☞ወንድም አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ☞ወንድም ሙሃመድ አብዲላህ ባቲ «ሌሎችም ይታደማሉ.....» = ሼር እና አድ በማድረግ ሁላችንም እንረባረብ! t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

سورة الكهف (كاملة) (1).pdf9.72 KB

⇛ጁሙዓ ቀንና ሌሊት በኔ ላይ ሶለዋት ማውረድ አብዙ ይደርሰኛል ብለዋል ውዱ ነብያችን።ሰዎች ለጁሙዓ ሶላት ማልደው እንዲወጡም አበረታተዋል። 🏷ምርጥ ጁመዓ ይሁንላችሁ!

የደዕዋ ማስታወቂያ ~ ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ! ተጋባዥ እንግዶች፦ ☞ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር) ☞ ኡስታዝ 0ብዱናሲር መኑር (አቡ ሙሐመድ) ☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም) ጊዜው፦ የሙሐዶራው ፕሮግራም የፊታችን እሁድ 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ነው። ቀደም ብሎ ከቅዳሜ ከሰዐት በኋላ ጀምሮ የሚሰጥ የኮርስ (course) ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። ቦታ፦ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዐባስ መስጂድ አድራሻችን:- ከዩኒቨርሲቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ፣ ያገኙናል። ማሳሰቢያ:- «ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!» የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች https://t.me/Wku_ms_Official_Channel

🛑👉ሸርህ ኡሱሉ ሠላሣ ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ መ ረ = t.me/abuUseyminabdurehman?livestream t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

🔖ጥሩ ትዳር እና መልካም የሆኑ ልጆችን እንዲሰጠን ዱዓ እናድርግ !!   ~ ~ ሶሓቦቹ አላህን ሲለምኑት የጫማቸዉን መሠሪያ ሳይቀር  ለምነዉታል ። እስከዚያ ድረስ ይጠይቃሉ ይለምናሉ ።አሏህን መጠየቅ እንልመድ ።እንጠይቀዉ ከምንጠይቃቸዉ ነገሮች ዉስጥ ዋነኛዉ ነገር ዋና ከሚባሉ የዱኒያ መሠረታዊ ጥያቄዎች ዉስጥ ትዳር ሊሆን ይችላል ትዳር የሚባለዉ የሆነ ወንድ ማግኘት ወይም  የሆነች ሴት ማግኘት አይደለም። ለዚህ ነዉ  ያረቢ ብለን ለምነን  አንዳንዴ አላህ  እንዲያስወግደዉ  ልንለምን እንችላለን ስለዚህ ሷሊህ የሆነን ትዳር አላህ እንዲሠጠን እንለምን።ያገባን ሠዎች ልጅ እንዲሠጠን ብቻ አይደለም ሷሊህ መልካም ልጅ እንዲሠጠን ልንለምን ይገባል።አንዳንዴ ልጅ ብቻ የጠየቁ ከዚያ አላህ የፈተናቸዉ ስንት አሉ ።መልካም ዝርያዎችን እንዲሠጠን ፦ሪዝቃችን እንዲሠፋልን ፦አፊያችን የተሟላ እንዲያደርግልን እንለምን እንጠይቅ። እነዚህ ሁሉ ትክክለኛ ምኞቶች ሁነዉ ቁርአን ላይ እናገኛቸዋለን። وقوله : ( والذين يقولون ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين ) አንዳንዴ ትዳሮች መተዉ ዱኒያ ይዘዉ ሊሄዱ ይችላሉ ።አንዳንዶቹ ትዳሮች ደግሞ ዲንን ነዉ የሚያፈርሱት..ስለዚህ ልጅ ሳይሆን የሚጠየቀዉ ሷሊህ መልካም ልጅ ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳርን እንዲሠጠን እንለምን አጠያየቃችንን እናሳምር። ~ t.me/https_Asselfya

«የምትማረውም ይሁን የምታስተምረው እውቀት ጠቃሚ መሆኑን ብቻ ሳይሆን ቀዳሚ መሆኑንም እያስተዋልክ። ትዳሩ ሳይኖርህ የልጅ ልብስ አትግዛ።» ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሐፈዞሁላህ = t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie

••• قيام الليل ياصحب يزيد القلب قوّة على مواجهة الفتن .

🔖ክፉ #ሕልምና # ሲያዩ ማድረግ ያለብዎት ነገር..! ~በግራዎ በኩል ይትፉ፡- ሶስት ጊዜ፡፡ . ~አዑዙ ቢልላሂ ሚነሸሽይጧኒር ረጂም በአላህ (ሱብሃነላነሁ ወተአላ)  ከሸይጧንና ካዩት ነገር ክፋት በአላህ ይጠበቁ. ~ ያዩትን ለማንም አይናገሩ፡፡. ~ የመኝታ አቅጣቻ ይቀይሩ፡፡ ~ከፈለጉ ተነስተው ይስገዱ፡፡.         ~ t.me/https_Asselfya

﴿ أَفَلا يَتَدَبَّرونَ القُرآنَ أَم عَلى قُلوبٍ أَقفالُها ﴾

ፈገግ አደረገኝ ! እኔ ደግሞ ዉነት መስሎኝ አላህ ሀቁን መንገድ ይግለጽለት እያልኩ ሳለ ...አጀብ !

ሙስጦፋ ዑምራ ሂዷል አሉ ከከ የውሸታሙ ቡድን የሓጂሪው መንጋ ባለፈው ሐርቡ ላይ ሙስጦፋ ለውይይት ህግ ጠርቶት ሾልኮ በጠፋ ጊዜ ጀሌዎቹ ሲጠየቁ ዑምራ ሂዷል ብለው ነበር የዋሹት እሱ ግን ደሴ ነው ዑምራ ያደረገው ዐጃኢቦች! ውሸት ማይጠግቡ ሰዎች እንደነዚህ አላየሁም ሐቂቃ በዚህ ልክ ሰው ሲወርድ ከነሱ ውጭ አላጋጠመኝም ከትመቱ ውጭ። t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris