💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 810
Obunachilar
-224 soatlar
-137 kun
-7630 kun
Postlar arxiv
♦️ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
▪️ገላን መታጠብ
▪️ጥሩ ልብስ መልበስ
▪️ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
▪️በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
▪️በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
▪️ሱረቱል ከህፍን መቅራት
▪️ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ
_
🔻በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል።
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
📌1k Subscribers ✅ 📌5k Subscribers ✅ 📌10k Subscribers ✅ 📌15k Subscribers ✅ 📌20k Subscribers ✅ 📌25k Subscribers ✅ 📌30k Subscribers ✅ከ 1000 በታች አንቀበልም ❤️🔥 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
Repost from 🔷🔸|قناة الخطبــــــــاء🎙
صور من بعض النساء الصالحات
#محاضرة خاصة للنساء للشيخ عبدالرزاق بن عبدالله الماوي
ከአላህ ፍራቻ አንፃር ዐይናችን እንባ ከቋጠረች ሰላም ነን። የደረቀች እንደሆነ ግን አደጋ ላይ ነን።
🔖ልትዘነጋቸው የማይገቡ ሶስት ዱዓዋች!
◾️ አላህ ሆይ ፍፃሜዬን ማማር እጠይቅሃለው
◾️ አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት የጠራ ተውበት ወፍቀኝ
◾️አላህ ሆይ ልቤን በዲንህ ላይ አፅናኝ በል!
t.me/https_Asselfya
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
ጥቆማ 9
🧕ስም፦ ⤵
ኡሙ አብደሏህ ቢንት ሰዒድ
🔗የቻናል ሊንክ፦⬇
= t.me/https_Asselfya
🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇
= t.me/FKR_ESKE_JENET/13529
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል ዘጠኝ )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته، والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله
➡️ውድ እና የተከበራችሁ የሸይኻችንን ደርሶች በመከታተል ላይ የነበራችሁና ስላሉበት ወቅታዊ ሁኔታ አሳስቧችሁ በየጊዜው በመጠየቅ ላይ ለነበራችሁ እህትና ወንድሞች!
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለን ሸይኻችን አፍያቸው በጣም ጥሩ ወደ ሆነ ሁኔታ እየተመለሰ መሆኑን ልናበስራችሁ ወደድን!!!
ስለሆነም ከዚህ በፊት በሸይኻችን የተጀመሩ የኪታብ ቂርዓቶች ኢንሻአላህ ከሰኞ መስከረም 04/2019 ጀምሮ ቀስበቀስ ለመጀመር ታስቧል።
በዚህም መሰረት ለጊዜው ዘወትር ከሰኞ - ሐሙስ ከሱብሂ ሰላት በሗላ ሲሰጥ የነበረውን የሪያድ አስ‘ ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ከሰኞ 04/01/2019 ጀምሮ ከሰኞ– እሮብ ከመግሪብ – ኢሻ የሚሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
إن شاء الله
አጠቃላይ ደርሶች የሸይኽ የጤና ሁኔታ ሲስተካከል ወደነበሩበት እንደሚመለሱ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሁላችንም በያለንበት ለሸይኻችን አላህ ረጅም እድሜን ከሙሉ ዓፊያና መልካም ስራ ጋር እንዲለግሳቸው በዱዓ አትርሷቸው።
📢ማሳሰቢያ: የቂርዓት ቦታ ከዚህ በፊት በነበረበት አቡበክር መስጂድ( ፉሪ ከኳስ ሜዳው ፊትለፊት) የሚቀጥል ይሆናል።
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!
✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።
🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።
✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?
ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪
✔️ ማሳሰቢያ፦
ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።
👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ ⬇
👉 @fkr_eske_Jenet_Bot 👈
= t.me/FKR_ESKE_JENET
🌼 አማኝ ሴት ውድ ናት።
~
አማኝ ሴት በጀነት ያላት ሁኔታ ከሑረል
ዐይን የበለጠ ዉድ የሆነ ደረጃና በጣም ያማረ ዉበት ነዉ ያላት።
ተፍሲር አልቁርጡቢ 16/154t.me/https_Asselfya
🍀 ሐሰነል በስሪይ (ረሒመሁላህ) ዱንያን ቸልተኛ ያደረገህ ነገር ምንድነው ሲባሉ ?
🔹 ሪዝቄን ማንም እንደማይወስድብኝ አወኩኝ ልቤ ተረጋጋልኝ
🔹 ስራዬን ማንም እንደማይሰራልኝ አወኩኝ ትኩረት ሰጥቼ ሰራሁኝ
🔹ጌታዬ እንደሚጠባበቀኝ አወኩኝ በወንጀል ልቀጣጨው ፈራሁኝ
🔹 ሞት እንደሚጠብቀኝ አወኩኝ ጌታዬን ለመገናኘት ስንቄን ተሰነኩኝ።
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🪷ድህነት ወይም የተለያዩ ሀዘኖች በኛ ላይ መፈራረቃቸው ያለምንም ጥርጥር የዱኒያ ፈተናዎች ናቸው
🥀....ትልቁ ፈተና ግን ከሰዎች ተደብቀን በድብቅ ከምንሰራቸው ወንጀሎች መላቀቅ ሲያቅተን ነው!
......✍©
👉ኒቃብ ውጫዊ አካል መሸፈኛ ሲሆን ሀያእ ደግሞ ውስጣዊ የቀልብ መሸፈኛ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
