uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 219 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 263-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 089-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 219 obunachiga ega bo‘ldi.

10 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 573 ga, so‘nggi 24 soatda esa -42 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.64% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.03% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 428 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 330 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 13 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 11 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 219
Obunachilar
-4224 soatlar
+827 kunlar
+57330 kunlar
Postlar arxiv
ውሃ ሆነኻቸው ፡ ውሃውን ከጠሉ፡ ራስህን አንጥፍ ፡ በጥም ይቃጠሉ፣ የዛን ለታ ግን፡ የሚገርመው ነገር ፡ ያንተ ነው በደሉ! ኩነኔ ለወዳጅ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

😍❤️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል ተከፈተ ❤️ እዚህ ሲቀላቀሉ፦👇 ❤️ ሁሉን በአንድ የያዘ ፤ ✅ ሁላችንንም የሚያሳትፍ ፤ 😍 በቤተ ክርስቲያን ልጆች የተከፈተ 🤩 የኦርቶዶክሳዊያን ኅብረት ፥ 🗣 የቃለ እግዚአብሔር ጉባኤ፤      🗣 አረ ፈጥነው ይቀላቀሉ እንጂ!😍 📣 ወዳጆችዎንም በመጋበዝ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።🙏 💠❤️ ኑ እውነትን በፍቅር እንማር! ❤️💠 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0       ❤️❤️❤️💠💠💠❤️❤️❤️

የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇

📚 ጥያቄ ✞✞✞ ----------------------- ➪ ስለ እመቤታችን በትክክል ያልተዛመደውን ለይ ? ============================

•➢ ጾመ ሐዋርያት መች ይገባል እና ዓርብ ረቡዕን የምንጾምበት ምክንያትና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇👇👇
•➢ ጾመ ሐዋርያት መች ይገባል እና ዓርብ ረቡዕን የምንጾምበት ምክንያትና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇👇👇

➪ አባታችን ሙሴ 10ቱ ትዕዛዛትን የተቀበለው በየትኛው ተራራ ላይ ነው ? ✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚

ለጦረኛ ጦር ቢሰበቅበት ምናልባት ልክ ነው ግን እንዴት ምንም ለማይመለከተው ጦርን ከ ስሙ ውጪ ለማያውቅ ሰው ጦር ይነሳበታል?!

አይን ሳይከደን መተኛት ቢቻል ኖሮ ለሰው ልጅ አልጋ ሳይሆን ተጨማሪ ስራ ነበር ሚያስፈልግ!

አንድ ሰው ካህሊል ጂብራንን ጠየቀው፡- "በሰዎች ውስጥ በጣም አስደናቂው ነገር ምንድነው?" እርሱም፡ “ ሰዎች በልጅነት ጊዜ ይሰለቻቸዋል ለማደግ ይቸኩላሉ፤ ከዚያም _ እንደገና ልጅ ለመሆን ይናፍቃሉ። ስለ ወደፊቱ ጊዜ በጭንቀት ያስባሉ እና የአሁኑን ይረሳሉ። ስለዚህ በአሁንም ሆነ በወደፊቱ ውስጥ አይኖሩም፤ የማይሞቱ መስለው ይኖራሉ ያልኖሩም ሆነው ይሞታሉ . . ።

ልባችን ነገን ሲሻ ብዙ ዛሬዎችን እንበድላለን በሰዓቱ ልክ ነን! ሰዓቱ አልፎ ነገው ከዛሬ ሳይሻል ሲቀር እንጂ መሳሳታችን!!!

➪ አባታችን አዳም በምድር ላይ የኖረው እድሜ ስንት ነው? 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧

🖊 ጵራቅልጦስ ማለት አፅናኝ ማለት ነው። 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦

🌞 ጥያቄ ✞✞✞ --------------------- ➪ ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው____❓️ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇

የጥበብ ማዕድ - Telegram kanali @yetbebmead_ab statistikasi va tahlili