uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 974 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 411-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 116-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 974 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 604 ga, so‘nggi 24 soatda esa -23 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.64% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.10% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 419 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 334 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 10 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

15 974
Obunachilar
-2324 soatlar
+1447 kunlar
+60430 kunlar
Postlar arxiv
አንዳንዴ ከጨለማ የተሻለ ብርሀን የለም

ኣይመስለንም እንጂ.. እኛስ ስንቱን ኣቁስለናል

ሲያልፍ ሊቆጭህ ሚችለው እየፈለከው ያጣኸውን ነው!     ከዛ ውጪ መኖሩ ራሱ ማጣቱን ሊያስመኝህ ይችላል።

ከአሸናፊው ቀጥሎ ሁለተኛ እንደወጣው ሌላ ትልቅ ብቃት ያለው የለም!

እስኪ ትልቅ ውለታ አድርገውላችሁ ከመጥፎ ቀን ያወጧችሁን ሰዎች አመስግኗቸው!

.. ግራ ዘመም ነፍሱ ወይ ያይደለ መልካም ወይ ያይደለ ክፉ ሹልክልክ ኣመል ነው መች ይያዛል ጫፉ   ኣንዳንዴ መልኣክ ያስንቃል   ኣንዳንዴ ከሰይጣን ይከፋል   ኣንዳንዴ ካለሱ ሰው የለም ኣንዳንዴ እሱው ነው ገሃነም እሳት ነው በራድ ነው ኣይሞቅም ትኩስ ነው ሲቀረብ ያነዳል ሲራቅ ይናፍቃል ተትቶ እንዳይተው ደግሞኮ ያሳሳል ምን ኣቃለው በየት በኩል እንዳገኘኝ ባከንኩ እኔስ የማስበው እስኪጠፋኝ መች ያውቅና በሱ ምክንያት እንደከፋኝ   መች ያውቅና በሱ ግራስ እንደገባኝ ጥግ ሳሊዝ ወይ ከጥሉ ወይ ከመውደድ ታይቶትእኮ ኣያቅም     ይህን ያህል ግዜ ለብቻዬ... ስነድ .meron

አለማወቅህ አይደለም ችግሩ አለማወቅህን መቀየር አለመፈለግህ ነው።

እንደፈሪሳዊ ሳይሆን እንደቀራጩ ፀልይ እራስህን ዝቅ ዝቅ አድርግ 🙏🙏

፡፡፡ የጥንቃቄ መልዕክት ፡፡፡፡፡፡ ተማሪ ለነበራችሁ፣ ለሆናችሁ እንዲሁም ለምትሆኑ ሁሉ፤
ለካስ ከአስር እና አስራ አምስት ዓመታት በላይ ተምረን የምንሰጠው ጥሬ ነገር ወይም ተጨባጭ ነገር (ለምሳሌ ገንዘብ) አይደለም። ረቂቅ የሆነ ነገር ሁኖ የሚገልፀውም እያንዳንዱን ስዓታችን ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀማችንን ብቻ ነው በፅሑፍ የምንቀበል። አይገርምም!!😱 እና ምን እንጠብቃለን ,,,,, ወረቀቱን(cirtificate) የሚሰጥህ ብቻ አይደለም ፤ የሚቀበልህም እንዲሁ ካንተ የሚፈልገው በተሰጡህ ስዓቶች ያጠራቀምከውን ክህሎት ነው። ተማርክ ማለት ችግሮችህን አሸነፍክ ማለት አይደለም። ይልቁንስ ለማሸነፍ አስፈላጊውን ትጥቅ ትቀበላለህ ይህም እንዳንተ ተነሳሽነት ይወሰናል። 
መልካም ትጥቅን ተመኘሁላችሁ 💐💐💐

ለህይወትና ለስኬት የሚረዱ ነገሮች 🧠 1. አእምሮን አበርክት መማር አታቁም፤ መጽሐፍ አንብብ፣ አዲስ ነገር ሞክር ስህተትን እንደ ትምህርት ተቀበል ⏰ 2. ጊዜን አስተዳድር ቀንህን አቅድ አስፈላጊ ነገሮችን ቅድሚያ ስጥ 💪 3. ጤና ቀዳሚ ነው መደበኛ እንቅስቃሴ (exercise) አድርግ ጤናማ ምግብ ብላ በቂ እንቅልፍ አድርግ 💬 4. አነጋገርህን አሻሽል ሰዎችን አድምጥ አስተያየትህን በግልፅ አቀርብ 🎯 5. ግብ አውጣ አጭር እና ረጅም ጊዜ ግቦች አውጣ ቀስ በቀስ እንዲደርስ ስራ ጀምር 🤝 6. ግንኙነት ገንባ ከሌሎች ተማር መልካም ጓደኞች አግኝ 💡 7. አዎንታዊ አስተሳሰብ ይኑርህ ራስህን እምነት አድርግ ምንም ነገር እንደምታደርገውና እንደምታሳካው እመን አስቸጋሪ ጊዜ እንኳን እድል እንደሆነ እይ ከነዚህ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ብቻ ቢሆንም ተግባራዊ ብታደርግ ትልቅ ለውጥ ታያለህ 👍     ✍ Henok

የከተማ ባስና ሲኖትራክ ዳር ትይዛለህ ወይስ እኛ ፈጥነን እናሲዝህ የሚሉ ነው የሚመስሉት አካሔዳቸው!!!

፡ እኔ  እኮ አረ'ጋም፡           በምን ነገር ሳብሽኝ፣ ልቤ ማያቅ መውደድ፡          ገፍተው የሰብሩት፡                 በምን ቃል አሸ'ሽኝ                                         እንጃ!    እኔማ       ልመነዝር ነገ የከረመ በቀል፣ ሲያከብዱኝ፡ ስከብድ፡           የገፉኝ'ለት…ስቀል፣ እኔ ለኔ ሳልኖር፡       ደስታን አስቀምጬ፡                     ከተበሳ ወንፊት፡ በድፍረት የማልቆም           ከድንግዝግዝ ሀሴት                   ከሰዎች ፊት ለፊት ሳለው ረብ የለሽ       የተመለከትኩኝ               ክፋትን ገልቤ ካንቺ ምን አፀናኝ          እንዴት ተጣመሩ ልብ'ሽና ልቤ                   ግን እንዴት ቻልሽበት…?       Abu(Alazar Tewodros)

የአንዳንድ ህመሞች መፍትሔ መታመም ብቻ ነው

ድክመትህን ልዩነትህ ስታደርገው ስህተትህን እንኳ መለየት ያቅትኻል! እየተሳቀብህ እንደተሳቀለህ እንደማሰብ ማለት ነው።

ልጓሙን ላወለክለት ፈረስ ነፃነቱን ከስንፍና ጋር አብረህ ነው ምትሰጠው።

በህይወት ዘመኔ አንድ ሰው ብቻ ነው አቅፎ የሳመኝ እሷም እናቴ። አሁን ከሞትኩ በኋላ ነው ብዙ ሰው እንደሚወደኝ ያወኩት ። ሞት ጋ በድንገት ነበረ የተገናኘነው ። ስራ አግኝቸ የትምህርት ማስረጃዬን እየወሰድኩ ነበረ ። ብቻዋን ለፍታ ያስተማረችኝን እናቴን ለመጦር ነበረ ደረስኩ እያልኩ እያሰብኩ ሳለ የተሳፈርኩት መኪና ከጭነት መኪና ጋ ተጋጭቶ ሞትን ጨበጥኩት ። በአንዴ እችን ዓለም እና እናቴን ትቸ ወደ ሌላ ዓለም ከሞት ጋር ሄድኩ ። ከመኪናው ውስጥ ከነበርነው አስራ አምስት ሰዎች መካከል የሞትነው ጋቤና ውስጥ ያለነው እኔና ሹፌሩ ብቻ ነበርን ። ሬሳችንን ለመመርመር ሆስፒታል ወሰዱን ። ሰው ከሞተ በኋላ ጥሎት የሄደውን ዓለም ያያል እንዴ ? እኔ ግን ሰማይ ሆኜ እያየሁ ነበረ ። ሞቴ ለሁሉም እንደ ሰበር ዜና ተሰማ ። መሞቴ viral ወጣ ። ጓደኞቼ በየ ፌስቡክ ፣ በቴሌግራም ፣ በኢንታግራም ፣ በቲክታክ ፣ በቫይበር ፣ በታንጎ ፣ በዋትሳፕ ፣ በኢሞ ፣ በምንንትስ እንዳለ እንደምረጡኝ ቅስቀሳ በፎቶዬ RIP እያሉ ፖሳሰቱኝ ። ያቺ ከይሲ ኤልሳም ( ኣክ ቱ !! ስሟን ዓለም ላይ ያሉ ቄሶች ይጥሯትና ) እየሳቅኩ የተነሳሁትን ፎቶ profile አረጋዋለች ። አረ ! አረ ! አረ! ማነው ይሄ ሰውዬ ? ስሜን አቆላምጦ ሚጠራኝ ። ዕርስቱ የነበረውን ስሜን ወደ " የኔ ዕርስት ዕርሰቱዬ ዕርስቱዋ " ቀይሮ ይቀውጠዋል በቀብሬ ቀን ። እናቴን አየኋት መቆም መቀመጥ አልቻለችም እስከመቼ ይሁን ቀኑ ባይታወቅም ለቀብሬ ቀን ሰው ደግፏታል ። ዕርስቱዬ ብቸኛው የእህቴ ልጅ ( አረ ጉድ ነው ! አክስትም አለኝ ለካ!! በህይወት እያለሁ የሌለች አክስት ስሞት እንደ አረም በቀለች እንዴ ??) የኔ ከርታታ የኔ ወርቅ የኔ አሳቢ የኔ ቆንጆ ትላለች። እንዴ !! ኤልሳ ናት ሌላ ሰው ነው ? አረ ጉድ !! አንተ ዘረ ቢስ ያለችኝ የኔ ፍቅረኛ ተብዬዋ ናት እኮ አሁን እየቀወጠች ለያዥ ለገናዥ ምታስቸግር ። ፓፓፓፓ ! አረ ቀወጠችው ኡኡታው ቀለጠ እንዴ ! አጨናነቀችው እኮ ። በለው ሌላ ጀማ ደሞ መጣ ። አረ ጉድ ነው የዞናችን አስተዳዳሪ እኮ ነው ታጅቦ ሚመጣው ። ( እኔን ያውቀኛል እንዴ ? ) ዕርስቱዬ የኔ ሽሙንሙን ይሄ ነው ዎይ ወግ ማዕረግህ ? ይሄ ነው ወይ ለኔና ለእናትህ ሚገባው ?( ጆሮዬ ነው ? በሰይፋጥራው !! በህይወት እያለሁ ማያውቀኝ ሰውዬ አሁን ስሞት አባት ነኝ ብሎ መጣ !! ጉድ ነው !!ጉድ ነው !! ) ሬሳዬ በሚያብለጨልጩ ሳጥንና የሳጥን መልበሻ ደምቀዋሉ ። ወደ ቤተክርስቲያን ሊቀብሩኝ እየወሰዱኝ ሳለ ..... ጥቁር የለበሰው ሰዉዬ ነጎድጓድ በሚያስንቅ ድምፅ አንተ ! ብሎ ጠራኝ .. እኔም የብርሃንን ፍጥነት በሚያስንቅ ቅልጥፍና ከተኛሁበት ዓልጋ ብዲግ አልኩና በስመ አብ ወልድ በስመ አብ ወልድ በስመ አብ ወልድ ሶስቴ አማትቤ ተነሳሁ ።
ህልም እልም !!!!
✍ Henok

ካለ ግዛት ንግስና የለም እሱን ሁሌ አስቀድም!      ምናልባት በሰው ግዛት በአንጋሽ አለሁልህ ከዜሮ ተነስተህ ልትነግስ ትችላለህ! ያ ግን አንተ እንደፈለከው የተሰራ መንግስት አይደለም!!!

ሳትከፍል ሰላም ምታገኝበት ፤ እርፍ ምትልበት ፤ የውስጥህን የምትተንፍስበት ቦታ የት እንደሆነ ታውቃለህ?!             ቤተክርስቲያን ነው!!!

በሰራኸው ልክ ካላገኘህ በሰጡህ ልክ ስራላቸው!!!       አንዳንዴ መልካምነት ቦታ ይመርጣል።

Unw ብዙ የሚያስጨንቅ የሚያስደነግጥ ነገር በህይወት ውስጥ happen ያደርጋ or ደግሞ ሊያደርግ ይችላል ግን ዋናው ነገር ለምን ተፈተንኩኝ ብሎ ከማማረር እንዴት ፈተነኝ ብሎ ማመስገን is the best ጌታን እስኪ አስቡት እግዚአብሔር በኔ ትክሻ ምን ያህል ቢተማመን ነው ይሄን የሚያህል ትልቅ ፈተና ያሸከመኝ? የምር እሱ በጥንካሬ ተማምኖ እዬፈተነኝ why እኔ የሱን እምነት የማጎድልበት ስለምን እየኮራብኝ ላሳፍረው ik ከባድ ነው በጣም ማለት ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር እያለ እንደገና ሌላ ተጨማሪ ፈተና ሲመጣ ሆድ ያስብሳል ግን ደግሞ ራስን ለእግዚአብሔር አደራ መስጠት አንተው ፈጠርከኝ,አንተው እያኖርከኝ እንደገና አንተው እኔን ልታበረታ ፈተንከኝ አባት ሆይ እኔ እኮ ያላንተ ደካማ ነኝ ሸክሜን እንደ እድሜዬ ያለፈ አድርግልኝ በሉት ከዛ ሁሉም ቀላል ነው ። እግዚአብሔር የሰጠንን ፈተና ማለፍያ ጥበብ ያድለን 🤲🏿🥹 ደና አደራችሁ♥️✨