uz
Feedback
የኢብኑ ሙነወር የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል

የኢብኑ ሙነወር የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል

Kanalga Telegram’da o‘tish

የኢብኑ ሙነውር የድምፅ ፋይል በቀላሉ ለማግኘት እና የሌሎች ኡስታዞችን ሙሀድራዎች ጭምር ለማግኘት ተስፈንጣሪውን ይጫኑ እንዲሁም #ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድወ ያካፍሉ!! Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/IbnuMunewor t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom

Ko'proq ko'rsatish
1 831
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ، فبماذا ستح
خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ، فبماذا ستحتفلون ! t.me/Kunizewjeten2

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታች
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታችውን ያን በዚህ የቴሌ ግራም አካውንት የምታደርሱን ይሆናል ሽልማቱን ወይም ስጦታውን ባላችሁበት የምናደርስ ይሆናል የቻሌጁ ሀሳብ እና አላማ ልጆችን ተጠቃሚ ለማረግና ለማበረታታት ነው t.me/Hayu_Umu_Yahya

ረመዷን የመጨረሻው ውስን ቀናቶች ውስጥ ነን ይህን ዱዓ እናብዛ " اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني " " አሏሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል ዓፍወ ፈዓፉወ ዐኒ " አላህ ሆይ አተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ! t.me/Kunizewjeten2

ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ ይኖረናል፣ ኢንሻአላህ። የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

قال عبد الله بن عمرو رضي الله عنهما : (من مَرَّ ببلاد الأعاجم فصنع نيروزهم ومهرجانهم وتشبه بهم حتى يموت وهو كذلك حشر معهم يوم
قال عبد الله بن عمرو رضي الله عنهما : (من مَرَّ ببلاد الأعاجم فصنع نيروزهم ومهرجانهم وتشبه بهم حتى يموت وهو كذلك حشر معهم يوم القيامة) أحكام أهل الذمة 1 /723-724 t.me/Kunizewjeten2

#ሰለፊያ_ማለት ታላቁ የየመን ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አልዋዲኢ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሰለፊያ ማለት አንድ ሰው ሲፈልግ የሚለብሰው ሳይፈልግ ደግሞ የሚያወልቀው ካባ አይደለም ፣ እንዲያውም ሰለፊያ ማለት፦ የአላህን መፅሐፍ እና የመልክተኛውን (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱናህ በሰለፉ ሳሊሂን አረዳድ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው።" 【ቱሕፈቱ አልሙጂብ አላ አስኢለቲ አለሓዲር ወልገሪብ】 t.me/Kunizewjeten2

የነገው ቀጠሮ በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ አፈር ልብስህ ሊሆ
የነገው ቀጠሮ በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኺራ ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ https://t.me/Muhammedsirage

السلام  عليكم  ورحمة الله وبركاته ተቀርቶ የተጠናቀቀ የኪታቡ ተዉሒድ ሙሉ  ደርስ ፦ 🎙በኢብኑ ሙነወር (ሐፊዛሁሏህ) የድምፅ ፋይል 1- 76👇       t.me/IbnuMuneworcom/230 በቴሌግራም ቻናል:-👇 t.me/IbnuMunewor/3466