የኢብኑ ሙነወር የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል
رفتن به کانال در Telegram
የኢብኑ ሙነውር የድምፅ ፋይል በቀላሉ ለማግኘት እና የሌሎች ኡስታዞችን ሙሀድራዎች ጭምር ለማግኘት ተስፈንጣሪውን ይጫኑ እንዲሁም #ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድወ ያካፍሉ!! Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/IbnuMunewor t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom
نمایش بیشتر1 831
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Repost from كوني زوجة صالحة تقية
خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ،
فبماذا ستحتفلون !
t.me/Kunizewjeten2
Repost from كوني زوجة صالحة تقية
Repost from የሙሀመድ ሲራጅ የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታችውን ያን በዚህ የቴሌ ግራም አካውንት የምታደርሱን ይሆናል ሽልማቱን ወይም ስጦታውን ባላችሁበት የምናደርስ ይሆናል የቻሌጁ ሀሳብ እና አላማ ልጆችን ተጠቃሚ ለማረግና ለማበረታታት ነው
t.me/Hayu_Umu_Yahya
Repost from MuhammedSirage M.Noor
ረመዷን የመጨረሻው ውስን ቀናቶች ውስጥ ነን ይህን ዱዓ እናብዛ
" اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني "
" አሏሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል ዓፍወ ፈዓፉወ ዐኒ "
አላህ ሆይ አተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ!
t.me/Kunizewjeten2
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ ይኖረናል፣ ኢንሻአላህ።
የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from كوني زوجة صالحة تقية
قال عبد الله بن عمرو رضي الله عنهما :
(من مَرَّ ببلاد الأعاجم فصنع نيروزهم ومهرجانهم وتشبه بهم حتى يموت وهو كذلك حشر معهم يوم القيامة)
أحكام أهل الذمة 1 /723-724
t.me/Kunizewjeten2
Repost from ⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح
#ሰለፊያ_ማለት ታላቁ የየመን ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አልዋዲኢ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"ሰለፊያ ማለት አንድ ሰው ሲፈልግ የሚለብሰው ሳይፈልግ ደግሞ የሚያወልቀው ካባ አይደለም ፣ እንዲያውም ሰለፊያ ማለት፦ የአላህን መፅሐፍ እና የመልክተኛውን (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱናህ በሰለፉ ሳሊሂን አረዳድ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው።"
【ቱሕፈቱ አልሙጂብ አላ አስኢለቲ አለሓዲር ወልገሪብ】
t.me/Kunizewjeten2
Repost from MuhammedSirage M.Noor
የነገው ቀጠሮ
በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት
ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት
ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ
አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ
ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ
አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ
ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኺራ
ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ
https://t.me/Muhammedsirage
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ተቀርቶ የተጠናቀቀ የኪታቡ ተዉሒድ ሙሉ ደርስ ፦
🎙በኢብኑ ሙነወር (ሐፊዛሁሏህ)
የድምፅ ፋይል 1- 76👇
t.me/IbnuMuneworcom/230
በቴሌግራም ቻናል:-👇
t.me/IbnuMunewor/3466
