Gondar City Education Department
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ የጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ የቴሌ ግራም ቻናል ነው። የፌስቡክ ገጻችንንም ይከተሉ፦ https://www.facebook.com/GondarEdu ወቅታዊና ጠቃሚ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ያገኙበታል።
Ko'proq ko'rsatish3 032
Obunachilar
+1724 soatlar
+1 1367 kunlar
+1 19930 kunlar
Postlar arxiv
🤖 የክረምት እረፍትዎን በቴክኖሎጂ ያሳምሩ! ለተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የሥልጠና ጥሪ! 🚀
የዘንድሮውን የክረምት እረፍት በዕውቀትና በክህሎት እያደጉ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ?
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዘመኑ ምርጥ የቴክኖሎጂ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ልዩ የክረምት ሥልጠና አዘጋጅቶላችኋል።
💡 የሥልጠናው ዋና ዋና መስኮች፦
🤖 ፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ (Fundamentals of AI)
💻 ፕሮግራሚንግ (Programming)
🧠 ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning)
⚙️ ሮቦቲክስ እና አይ.ኦ.ቲ (Robotics & IOT)
📊 ዳታ ሳይንስ (Data Science) እና ሌሎችም የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ትምህርቶች!
📅 የዘመኑን ቴክኖሎጂ ለመጨበጥ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
⏳ የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ
🔗 የምዝገባ ሊንክ (Google Form)፦ https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA
ዕድሉ እንዳያመልጥዎ! ለወንድም እህቶችዎ፣ ለልጆችዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share በማድረግ) የመረጃው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ። ✨
#AI #Ethiopia #ArtificialIntelligence #SummerTraining #TechForStudents #Coding #Robotics #DataScience #EthiopianTech
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት
📢 ለዝውውርና ምደባ መረጃ ፈላጊዎች የተላለፈ ማስታወቂያ
የ2018/19 ዓ.ም የአብክመ ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ዝውውርና ምደባ ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከላይ ባሉት ልጥፎች ተያይዟል።
ይሁን እንጂ የማህበራዊ ሚዲያ ሥርዓት የምስሎችን ጥራት ስለሚቀንሰው፣ በምስሉ ላይ ያሉትን ትናንሽ ፊደላትና ቁጥሮች በግልጽ ለማንበብ ለተቸገራችሁ ተከታዮቻችን በስልካችሁ ለማውረድ፣ ለማሳደግ (Zoom ለማድረግ) ወይም ለማተም (Print ለማድረግ) ከላይ የተያያዙትን ሰነዶች ይጠቀሙ።
Repost from Amhara Education Bureau
+9
የ2018/19 ዓም የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር
Repost from Amhara Education Bureau
Secondary Master Teachers transfer.pdf6.98 MB
Repost from Amhara Education Bureau
Secondary Degree teachers transfer.pdf16.28 MB
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
