የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Ko'proq ko'rsatish2 623
Obunachilar
+124 soatlar
+227 kunlar
+3830 kunlar
Postlar arxiv
"እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ።"
ለሰንበት ት/ቤታችን የጥምቀት ዘማርያን በሙሉ
የጥምቀት በዓል ላይ ከጥምቀት ዘማርያን ምን ይጠበቃል?
ቅድመ በዓል
👉ጽ/ቤቱ ባስተላለፈው መሠረት ጸጉር መስተካከል፤ ጥፍር መቆረጥ ፤ የእጅና የጆሮ ጌጥ አለማድረግ፤ የዓይን እና ሌሎች ማስዋቢዎችን አለመጠቀም የግል ንጽህናን መጠበቅ(ሰውነትን መታጠብ)፤ ከውኃ ውጭ አለመጠጣት!
👉ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ አለባበስ መልበስ
👉ልብሰ ስብሐቱ ካጠረን ከረዘመው ጋር መቀያየር
👉ልብሰ ስብሐቱን ከመልበስ በፊት አቡነ ዘበሰማያት መድገም
👉የእኛን ልብሰ ስብሐት ለሌላ ሰው ሰጥተን ማዘመር አይቻልም። መዘመር ካልቻልን ለሚመለከተው ክፍል ማሳወቅ እና መመለስ።
ጊዜ በዓል
👉በሥርዓት ሆኖ መዘመር
👉ያለ አስተባባሪው ፈቃድ በዝማሬ የጀመሩበትን ቦታ አለመቀየር እና አቋርጦ አለመውጣት
ድኅረ በዓል
👉መንገድ ላይ እየተራመዱ ልብሰ ስብሐት ማውለቅ ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
👉ጸበል ጸዲቅ ከተዘጋጀበት ቦታ ምግብ ከበላን በኋላ ንግግራችን መጠን አድርገን፣ ያለመንጓተት እና ያለመላፋት በረከታችንን ወደ ቤታችን ይዘን መሄድ
👉ከዝማሬ በኋላ ልብሰ ስብሐት ይዞ መጠጥ መጠጣት፣ መደባደብ፣ ያልተገባ ንግግር መናገር ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
👉ስንቀመጥም፣ ስንነሳም፣ ስንሄድም፣ ስናስቀምጥም ልብሰ ስብሐቱን በተቻለን አቅም እናክብረው።
ታቦተ ሕጉ ከመንበሩ
ጥር 10፦ 7:00 ስለሚወጣ 6:00 ሰዓት ተገኙ።
ጥር 11፦ 4:00 ስለሚወጣ 3:00 ሰዓት ተገኙ።
ጥር 12፦ 4:00 ስለሚወጣ 3:00 ሰዓት ተገኙ።
ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይቀበለልልን። የበረከት በዓል ያድርግልን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
+2
''የእግዚአብሔር ፍቅር ''
የአቡነ ሺኖዳ የአውደ ምሕረት ስብከቶች ስብስብ
የሰንበት ት/ት ቤታችን አባል በሆነው ወንድማችን ዮሴፍ አምሐ የተዘጋጀ የትርጉም መጽሐፍ ሲሆን መጽሐፉ በሁለት ክፍሎች የተዘጋጀ ስለሆነ እየገዛችሁ በማንበብ ወንድማችንን በማበረታታት የድርሻችንን እንወጣ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የበዓለ ጥምቀት የመጨረሻው ጥናት በደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ሰ/ት/ቤታችን ፍኖተ ብርሃን እና ምክሐ ደናግል የጋራ የመዝሙር ጥናት ዝግጅት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
🔸ምስጋና ለሥላሴ
ፍጥረታትን በጥበቡ ለፈጠረ
በአርያም በዙፋኑ ለከበረ
ምስጋና ለሥላሴ ለአምላካችን ውዳሴ{፪×}
----------+----------
ምድርና ሰማይን በቃሉ ላጸና
የኃያላን ኃያል ለሆነው ገናና
በአፈ መላእክት ለሚመሰገነው
እኛም በምድር ያለን ተመስገን እንበለው{፪×}
----------+----------
በአገዛዝ በሥልጣን ፍጹም አንድነት
ደግሞም በስም በግብር በአካል ሦስትነት
ሲወደስ ይኖራል ጸንቶ ጌትነቱ
ሥሉስ ቅዱስ ተብሎ ነግሦ በፍጥረቱ{፪×}
----------+----------
ከበረከት እጁ ፍጥረት ይመግባል
ሕይወት ነው ምስጋናው በቃሉ ያጠግባል
የማይመረመር ድግቅ ነው ሐሳቡ
ሁሉን የሚገዛ ዕፁብ ነው ጥበቡ{፪×}
----------+----------
አልፋና ኦሜጋ ከቶ የማያረጅ
የነገሥታት ንጉሥ በሥልጣን ፈራጅ
የዘለዓለም ርስት ያዘጋጀልን
ኤልሻዳይ ነው እርሱ ለክብሩ የጠራን{፪×}
በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዘማሪያን
የስሙ ምስክር ከሚለው
ከቁጥር ሁለት
የፍኖተ ብርሃን የመዝሙር ካሴት

ጥር 7
በዓለ ቅድስት ሥላሴ በኃጢአት የተገነባውን የሰናዖር ግንብ (ጥቅመ ሰናዖርን) ያፈረሱበት እና አንድነታቸውንና ሦስትነታቸውን በግልጽ የታየበት ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው።
የቅድስት ሥላሴ በረከት በሁላችን ላይ ይደር።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ
በዓለ ጥምቀትን ምክንያት በማድረግ በዓሉን በሰላም አስጀምሮ ያስፈጽመን ዘንድ በዓለ ጥምቀቱን የበረከት በዓል ያደርግልን ዘንድ የ3 ቀን የጸሎት መርሐግብር ከነገ 07/05/17-09/05/17 ረቡዕ ፣ ሐሙስ እና አርብ ከ11:30 ጀምሮ ስለተዘጋጀ በጸበል ቤት አዳራሽ እንድትገኙ ይሁን።

የሉቃስ ወንጌል ጥያቄዎች
1. ኤልሳቤጥ እንደጸነሰች ባወቀች ጊዜ ጌታ ነቀፌታዬን አስወግዶልኛል ብላ ራስዋን የሰወረችው ለምን ያህል ጊዜ ነበር?
ሀ. 3 ወር
ለ. 4 ወር
ሐ. 5 ወር
መ. 6 ወር
2. ኢየሱስ "ስለምን ፈለጋችሁኝ?" በአባቴ ቤት እሆን ዘንድ እንዲገባኝ አላወቃችሁምን ያለው ማንን ነበር?
ሀ. ደቀመዛሙርቱን
ለ. እመቤታችን ማርያምን እና አረጋዊው ዮሴፍ
ሐ. በተአምር የመገባቸውን አይሁዶች
መ. ጻፎችና ፈሪሳውያንን
3. ከሚከተሉት የኢየሱስ ምሳሌዎች በሉቃስ ወንጌል ብቻ ተመዝግቦ የሚገኘው የቱ ነው?
ሀ. ደጉ ሳምራዊ
ለ. የጠፋው ልጅ ታሪክ
ሐ. የሀብታሙ ሰውና አልዓዛር ታሪክ
መ. ሁሉም መልስ ናቸው።
4. ለቄሳር ግብር ልንሰጥ ተፈቅዷልን ብለው ሲጠይቁት የኢየሱስ ምላሽ ምን ነበር?
ሀ. ለእግዚአብሔር ብቻ ስጡ
ለ. የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር አስረክቡ
ሐ. የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነው ወይስ ከሰው
መ. ግብር መክፈል ግዴታ አይደለም
5. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ ስለሰቀሉት ሰዎች ምን ነበር ያለው?
ሀ. አሸነፉ
ለ. ይቅር ተብለዋል
ሐ. የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
መ. ቅጣታቸውን ያገኛሉ
6. በሰሌሆም ግንቡ የወደቀባቸውና የገደላቸው ሰዎች ስንት ነበሩ?
ሀ. 18
ለ. 12
ሐ. 22
መ. 120
7. ኢየሱስ የኢያኢሮስን ልጅ ከሞት ሲያስነሳት በቤት ውስጥ አብሮት እንዲሆን የፈቀደለት ደቀመዝሙር ማን ነበር?
ሀ. ጴጥሮስ
ለ. ዮሐንስ
ሐ. ያዕቆብ
መ. ሁሉም
8. ከሚከተሉት ውስጥ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተናገረችው አይደለም?
ሀ. ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች
ለ. ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል
ሐ. ገዢዎችን ከዙፋናቸው አዋርዷል
መ. ልቤ በእግዚአብሔር ፀና
9. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስምዖን ቤት በእንግድነት ሳለ ማርያም መቅደላዊት እግሩን በእንባዋ ስታጥበው ስምኦን ተጠራጥሮ በልቡ ነብይ ቢሆን ማንነቷን ያውቅ ነበረ ባለ ጊዜ ኢየሱስ ለስምዖን የነገረው የትኛውን ምሳሌ ነበር?
ሀ. የጠፋው ልጅ ታሪክ
ለ. የአበዳሪ ሰው ታሪክ
ሐ. የዘሪው ምሳሌ
መ. ተግታ የለመነችው መበለት ምሳሌ
10. በከተማቸው ብዙ ተአምራት ቢደረግም ንስሐ ባለመግባታቸው ምክንያት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወዮላቹ ያላቸው ከተሞች የትኞቹ ነበሩ
ሀ. ጢሮስና ሲዶና
ለ. ኮራዚንና ቤተሳይዳ
ሐ. ሰዶምና ገሞራ
መ. ሰማሪያና ሲዶና
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የዮሐንሰ ወንጌል ንባባችንን እየቀጠልን የሉቃስ ወንጌልን ጥያቄዎች እንመልስ በዓሉ የበረከት የሠላም የፍቅር በዓል ይሁንልን አሜን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የዮሐንሰ ወንጌል ንባባችንን እየቀጠልን የሉቃስ ወንጌልን ጥያቄዎች እንመልስ በዓሉ የበረከት የሠላም የፍቅር በዓል ይሁንልን አሜን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ
በዓለ ጥምቀትን ምክንያት በማድረግ በዓሉን በሰላም አስጀምሮ ያስፈጽመን ዘንድ በዓለ ጥምቀቱን የበረከት በዓል ያደርግልን ዘንድ የ3 ቀን የጸሎት መርሐግብር ከነገ 07/05/17-09/05/17 ረቡዕ ፣ ሐሙስ እና አርብ ከ11:30 ጀምሮ ስለተዘጋጀ በጸበል ቤት አዳራሽ እንድትገኙ ይሁን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 