የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Ko'proq ko'rsatish2 757
Obunachilar
+124 soatlar
+37 kun
+4430 kun
Postlar arxiv
''የትህትና ሕይወት''
በመ/ር ወንድምዬ አዋሽ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 29/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንኳን ለዐቢይ ጾመ ጾመ ኢየሱስ አደረሰን አደረሳችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እንደቀጠለ ነው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት ምዕራፍ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትን የሮሜ መልእክትን መጀመራችን ይታወቃል አሁንም በቀን ሁለት ምዕራፍ ከሮሜ መልእክት ምዕራፍ 15 እስከ 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 12 ድረሰ ንባባችንን እንቀጥል መልካም የንባብ ጊዜ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመከናወን ላይ ይገኛል።
©ኢኦተቤክ

እኔስ በምግባሬ
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለው /2/
እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለው/2/
ያንን የእሳት ባሕር እንዳላይ አደራ
ድረሽልኝ ድንግል ስምሽን ስጠራ /2/
የዳዊት መሰንቆ የኤልያስ መና
የናሆም መድኃኒት ነይ በደመና /2/
አንቺ ነሽ ጉልበቴ በደከመኝ ጊዜ
የልቤ መጽናኛ እረዳት ምርኩዜ /2/
አፈሳለው እንባ በጣም ተጨንቄ
እማጸንሻለው በደሌን አውቄ /2/
ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ