uz
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Ko'proq ko'rsatish
2 754
Obunachilar
-124 soatlar
+57 kunlar
+4130 kunlar
Postlar arxiv
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንከው ወንድማችን መ/ር ፈቃዱ ኪሮስ እንኳን ደስ አለህ!!! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንከው ወንድማችን መ/ር ፈቃዱ ኪሮስ እንኳን ደስ አለህ!!!     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆኑት አባታችን ወንድማችን ቀሲስ ዳንኤል ተካ እንኳን ደስ አልዎት!!! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተ
+1
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆኑት አባታችን ወንድማችን ቀሲስ ዳንኤል ተካ እንኳን ደስ አልዎት!!!     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

. ምስለ ፍቁር ወልዳ . *የመላእክት እህታቸው * የነብያት ትንቢታቸው *የሐዋርያት ስብከታቸው *የሰማዕታት እናታቸው *የመነኮሳት ተስፋቸው * እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ማኅደረ መለኮት እናታችን እ
.       ምስለ ፍቁር ወልዳ . *የመላእክት እህታቸው * የነብያት ትንቢታቸው *የሐዋርያት ስብከታቸው *የሰማዕታት እናታቸው *የመነኮሳት ተስፋቸው * እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ማኅደረ መለኮት እናታችን እመቤታችን ስምኪ ጥዑም ፍቅርሽን በልባችን ጣዕምሽን በአንደበታችን አሳድሪብን ሐገራችንን ዳሯን እሳት መሐሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን ዘንድ ለምኝልን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

''ነገረ ማርያም'' ክፍል ሁለት በመ/ር ኢዮብ በቀለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ
''ነገረ ማርያም''                   ክፍል ሁለት    በመ/ር ኢዮብ በቀለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  የፊታችን ቅዳሜ  ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ወርኃዊ የባለትዳር አባላት ጉባኤ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ የፊታችን እሑድ ከረፋዱ 5:30 ጀምሮ መርሐ ግብራችን የሚከናወን በመሆኑ ተገኝ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን            ወርኃዊ የባለትዳር አባላት ጉባኤ             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ የፊታችን እሑድ ከረፋዱ 5:30 ጀምሮ መርሐ ግብራችን የሚከናወን በመሆኑ ተገኝታችሁ የጉባኤው ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ጉባኤው:- እሑድ ሰኔ 22/2017 ዓ.ም                  ከ5:30- 7:00 መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር  ያረስርሱ።               የባለትዳር ጉባኤ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን  https://finotebirhan.com

መንፈሳዊ የክረምት ትምህርት የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ5-13 እና ከ13-18 ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለ
መንፈሳዊ የክረምት ትምህርት              የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ5-13 እና ከ13-18 ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። ወላጆች ልጆቻችሁን አስመዝግቡ         የሚሰጡ ትምህርቶች ለሕጻናት 🟣ትምህርተ ሃይማኖት 🟣ሥርዓተ ቤተክርስቲያን 🟣የታሪክ ትምህርቶች መዝሙርና ሌሎችም ለማዕከላውያን 🟣መዝሙር በቤተክርስቲያን 🟣ሥነ ፍጥረት 🟣ታሪከ አበው እና ሌሎችም ምዝገባው :- ከሰኞ እስከ አርብ ከ11:00-1:30 ቅዳሜ እና እሑድ ከ3:00-12:30 በሰ/ት/ቤቱ ልማት ሱቅ በሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት በሰ/ት/ቤቱ ትንሹ አዳራሽ ትምህርቱ የሚጀምረው ዕድሜያችሁ ከ13-18 ለሆነ - ሰኔ 20 ዕድሜያችሁ ከ5-13 ለሆነ - ሰኔ 30 የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ ዛሬ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ ዛሬ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል።  እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር '' ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታና
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።         ልዩ የባለትዳር  አባላት ጉባኤ          ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር '' ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ       ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም                  ከ5:30 ጀምሮ መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር  ያረስርሱ።                 የባለትዳር ጉባኤ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን  https://finotebirhan.com

ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ በእለተ ሰኑይ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ በእለተ ሰኑይ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል።  እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የክረምት ኮርስ ለወጣቶች የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ
የክረምት ኮርስ ለወጣቶች              የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። የሚሰጡ ትምህርቶች 🟣ትምህርተ ሃይማኖት 🟣ክርስቲያናዊ ሕይወት 🟣ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን 🟣የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ትምህርቱ ሰኔ23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ  12:00-01:30 ሰዓት በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ይሰጣል ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የክረምት ኮርስ ለወጣቶች የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ
የክረምት ኮርስ ለወጣቶች              የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። 🟣ትምህርተ ሃይማኖት 🟣ክርስቲያናዊ ሕይወት 🟣ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን 🟣የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ትምህርቱ ሰኔ23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ  12:00-01:30 ሰዓት በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ይሰጣል ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com