cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

TDGS School Since 2009E.C

ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት ጉዳዪች በዋናነት ትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ትኩስናወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲሁም በክፍል ደረጃች ሁ ለምትማሩት ትምህርት አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 211
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-317 kunlar
-12230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ህብረተሰቡ ከህግና ከማህበራዊ እሴቶች ያፈነገጡ ህገ-ወጥ ተግባራት ሲያጋጥሙ ለፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡ (አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 29/ 2015 ዓ.ም) ሀገራችን በህብረ ብሄራዊነቷ የምትታወቅና የተለያዩ ባህሎችና ወጎች ያሏት ሀገር ነች፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶች እያጋጠሙ መሆኑን የተመለከተ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡ በከተማችን አንዳንድ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች የሀገሪቷን ህግ በሚጥስና ከማህበረሰቡ ወግ ተቃራኒ በሆነ መልኩ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች እያመለከቱ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቀዋል፡፡ ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር በመሆኑ ፖሊስ በሚደርሰው መረጃ በመመስረት በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወስድ እያስታወቀ በዚህ ህገ-ወጥ ተግባር የሚጠረጠሩ ሆቴል ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሀገርቷን ህግ አክብረው የመስራት ግዴታ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡ ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ መረጃ እና ጥቆማ ያለው ማኝኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በግንባር በመቅረብ በተጨማሪም በነፃ የስልክ መስመር 991 እና 987 እንዲሁም በ011-1- 11-01-11 እና 011-5-52-63-02 በመጠቀም መረጃና ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
01:47
Video unavailableShow in Telegram
35.01 MB
የቱሉ ዲምቱ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሰላም ወደ ቤተሰቦቻቸዉ ተመልሷል ።
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
ለሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት 9 ኛ ክፍል ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ
Hammasini ko'rsatish...
ማስታወቂያ ለወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት 9 ኛ ክፍል መመዝገብ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ።
Hammasini ko'rsatish...
11.20 MB
3.40 MB
TDSS students have arrived at their exam center peacefully. We wish for them success !
Hammasini ko'rsatish...