uz
Feedback
EECSF

EECSF

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
መላሽ አግኝተናል....

#1 ይህ ምስል(ታሪክ) የሚገኝበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እና ምዕራፍ ግለፁ??? Pic from: Sketch the Bible @henokzer መልሳችሁን 👇👇 @Caleb_24 @Caleb_24 @Cal
#1 ይህ ምስል(ታሪክ) የሚገኝበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እና ምዕራፍ ግለፁ??? Pic from: Sketch the Bible @henokzer መልሳችሁን 👇👇 @Caleb_24 @Caleb_24 @Caleb_24

😋😋😋Game💯👏🏅 እነሆ ሽልማት ያዘሉ ጥያቄዎች ደጅዎትን ጠንተዋል ከእናንተ የሚጠበቀው ጥያቄዎቹን በመልሶቻችሁ መመከት ብቻ ነው ። የውድድሩ ህግ ፡- 1. በጥያቄዎቹ ቁጥር ልክ መልሶቹን መመለስ 2. መልሶቻችሁን ከስር በተቀመጡ ሊንኮች (መስፈንጠሪያዎች ) ብቻ መላክ ውድድራችሁ ከነጥብ ውጪ እንዳይሆን ያደርጋል ። የሽልማት አሰጣጡ ደግሞ :- 1 .በየዙሩ የምናቀርባቸውን ጥያቄዎች ቀድመው የመለሱ ተሸላሚ ይሆናሉ። 2. አንድ ጊዜ መልሳችሁን ከላካችሁ በኃላ "edit” ማድረግ አይቻልም Here's the link 👇👇 @Caleb_24 @Caleb_24 @Caleb_24

👇 አሁን❓የጥያቄ ጊዜ ነው❔❔ 👆 ተዘጋጅ 👑 መልካም ሰኞ ሾው👑 —EECSF—

ላለፉት 4 ተከታታይ ሳምንታት ያቀረብንላችሁ 1ኛ የ ዩሐንስ መልዕክት ማጠቃለያ በዚህ ምዕራፍ ተጠናቋል:: እግዚአብሔር ቃሉን በመኖር ይባርከን!!!

Continued... 🔐 part-2 🔐 " ከ ሐሰተኛ አስተማሪዎች መጠበቅ" 📝 "የኖስቲሳውያን ትምህርት" 📌 ስጋ ሁሉ ርኩስ ነው❌ 📌 መንፈስ ሁሉ መልካም ነው❌ 📌 ኢየሱስ ክርስቶስ መቼም በስጋ አይመጣም( መልካሙ ኢየሱስ በስጋ አይኖርም)❌ 📌 መዳን ከስጋዊ አካል ማምለጥ ነው: ስለዚህ መዳን የሚገኘው በክርስቶስ ሳይሆን በልዩ ዕውቀት ነው❌ 📌 ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ የሚመስል አካል ለበሰ እንጂ ስጋው እውነተኛ አይደለም❌ 📌 መለኮታዊ የሆነው ክርስቶስ በ ጥምቀት ጊዜ ኢየሱስ ከተባለው ሰው ጋር ተዳበለ❌ ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት ግን ትቶት ሄደ❌ 📌 ስጋ መጎሳቀል አለበት❌ ⁉️ ሐዋሪያዊ ለዚህ ኑፍቄ ፅኑ ምላሽ ይሰጣል ✅ ክርስቶስ ኢየሱስ በውሃና በደም መጥቷል ✅ ይህም የኢየሱስ ምድራዊ አገልግሎት በ ጥምቀት ተጀምሮ በ ሞት ስለተፈፀመ ነው ✅ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የነበረው በጥምቀት ብቻ ሳይሆን በሞቱም ነው ✅ ኢየሱስ ሰው ብቻ ሆኖ ቢሞት የሰዎችን ሀጢያት ማስተሰረይ አይችልም ነበር ✅ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ መስክሯል 🔐 ስለዚህም ❗️ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የማያምን ሁሉ ህይወት የለውም 📌 የዘላለም ህይወት እንዳለን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመሰክራል 📌 እንደ ፈቃዱ ለምንለምነው ነገር ሁሉ መልስ ይሰጠናል 📌 እርሱ እንደሰማን ስናውቅ እንደተቀበልን ደግሞ እናምናለን 📌 የእግዚአብሔር ልጅ እንደመጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቦናን ሰጥቶናል 📌 ልጆች ሆይ ከ ጣዖት ራሳችሁን ጠብቁ

1ኛ ዮሐንስ ምዕ. 5 ማጠቃለያ ❗️ይህ ደብዳቤ ይነበብ!!! 🔐 part-1 🔐 "በእግዚአብሔር ልጅ ማመን" 📝 ዳግመኛ ተወልደናል? 📌 ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናምናለን? 📌 መልሳችን አዎ! ከሆነ ኢየሱስ ጌታ እንደሆነስ እናምናለን? 📌 አሁንም መልሳችን አዎ! ከሆነ እኛ የክርስቶስ ባሪያ መሆናችንንስ? 📌 በዋጋ ተገዝታችኅልና የራሳችሁ አይደላችሁም ⁉️ ጌታን ስንቀበል እንዲህ ብለናል: ✅ ሰይጣንን ✅ አለምን ✅ ሀጢያትን ✅ ስራውን ሁሉ ✅ ክጃለሁ ✅ አንተን ኢየሱስ ክርስቶስን ✅ የህይወቴ ጌታ(እኔ ባሪያ) ✅ አድርጌ ተቀብያለሁ 📌 Born again; hallelujah 👏👏👏 📌 ብለን በስብከት ሞኝነት የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል:: 🔐 ጥያቄ??? ❗️ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ "የሚያምን??" ሁሉ ይድናል? 📌 ዛሬ ዛሬ ብዙዎቻችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናምናለን እንላለን?? 📌 ይህንን ማመን እንኳን ሰዎች አጋንንትም ጭምር ያምናሉ ደግሞም ይንቀጠቀጣሉ(አይድኑበትም እንጂ)😱😱 ማቴ 8:24 📌 ስለዚህ በ እግዚአብሄር ልጅ ማመን ምን ማለት ይሁን? 📌 ክርስቶስን ለ መታዘዝ ማመን 📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ ዓለምን መካድ 📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ ሰይጣንን መካድ 📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ ሀጢያትን መካድ 📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ መውደድ ነው ⁉️ ስለዚህም: ✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ አለምን ያሸንፍል ✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ራሱን ይጠብቃል: ክፍ አይነካውም ✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ሀጢያትን አያደርግም( ሀጢያት አይሰለጥንበትም) ✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ አባቱን(እግዚአብሔርን) ይወዳል ✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ወንድሙን እንደራሱ ይወዳል

አሁን በ"1ኛ ዮሐ 5" ማጠቃለያ እንጀምራለን

የመጀመሪያው የ1ኛ ዮሐ ም.5 ማጠቃለያ ነው ያላነበባችሁ ሰዎች አሁን ብታነቡት እመክራለው

🙌 የዛሬ ፕሮግራሞቻችን 🙌 1⃣ የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ም.5 ማጠቃለያ 📖 2⃣ የዝማሬ ግብዣ ከ @AdadisSongs 🎶 3⃣ የሳምንቱ መልካም መልዕክቶች 📸 4⃣ አጫጭር አዝናኝ ቪዲዮዎች 🎤🤹‍♂ 6⃣ ይመልሱ፣ ይሸለሙ 🗣 💸 #StayHome #StayTuned

#online ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

መልዕክቱን እንደወደዳችሁት ተስፍ እናደርጋለን::

ዝግጅታችንን በዚህ መልዕክት ጀመርን....

ከ ሁሉ በፊት ሰላምታ👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የክርስቶስ ኢየሱስ የሞቱ እና የትንሳኤው ልጆች ደዌያችንን ተቀብሎ በ ደዌ ደቆ ህመማችንን ተሸክሞ ስለ መተላለፍችን ቆስሎ በ ሀጥያት ተመቶ ከ ዓመፀኞችም ጋር ተቆጥሮ ነፍሱን ስለ ሀጥያት ሰውቶ ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶ ከ አብ ጋር ያስታረቀን መድሀኒታችን እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ!!! 👏👏👏 👏👏👏 👏👏👏 👏

"መልካም ሰኞ ሾው" ❗️ተጀመረ👋👋👋

🕚🕛 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት!! 🎤🎤ዕለተ ሰኞ በዚህ ሰዓት የሚቀርበው #መልካም ሰኞ ሾው ሊጀምር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት 👏👏 🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው ❤️ አስተማሪ,አዝናኝ እንዲሁም አሳታፊ የሆነው ዝግጅታችን ደቂቃዎችን ብቻ ይቆጥራል👏😍😍 🎭 አዘጋጅ እና አቅራቢ አማኑኤል 🎧 ከ ቴክኒሻን ካሌብ ጋር🙈

. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የዕለቱን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ማንበብ እንዳትረሱ ❗️ በጊዜው መገኘት እንዳትዘነጉ ❗️ ጥያቄና አስተያየት የተፈቀደ ነው ❗️ ማታ 2:30 ❗️ #Stay
. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የዕለቱን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ማንበብ እንዳትረሱ ❗️ በጊዜው መገኘት እንዳትዘነጉ ❗️ ጥያቄና አስተያየት የተፈቀደ ነው ❗️ ማታ 2:30 ❗️ #Stay_Tuned and #Share @EECSF @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 1ኛ ሳምንት ርዕስ - ጸንቶ መቆም (Stand fast) + በነጻነት መኖር (Live in liberty) ቀን 1፦ እውነተኛውን የክርስቶስን ወንጌል ጠንቅቆ ማወቅ። ገላ 1:6-12 📌 ክፉ ከሆነ ከአሁኑ አለም ያድነን ዘንድ እግዚአብሔር እንደፈቃዱ ልጁን ስለ ሀጢአታችን አሳልፎ ስለ ሰጠ እናመሰግነዋለን 📌 የክርስቶስን ወንጌል በሚገባ በመረዳት እና ጠንቅቆ በማወቅ(በዕውቀት እንድናድግ) መኖር እንድንችል እንፀልይ 📌 የሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምናደርግ እና የምናስተውል እንድንሆን 📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ።" —2ኛ ጴጥሮስ 3: 18   ** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት 2012 ዓ. ም.        

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF