EECSF
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
نمایش بیشتر508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
508
😋😋😋Game💯👏🏅
እነሆ ሽልማት ያዘሉ ጥያቄዎች ደጅዎትን ጠንተዋል ከእናንተ የሚጠበቀው ጥያቄዎቹን በመልሶቻችሁ መመከት ብቻ ነው ።
የውድድሩ ህግ ፡-
1. በጥያቄዎቹ ቁጥር ልክ መልሶቹን መመለስ
2. መልሶቻችሁን ከስር በተቀመጡ ሊንኮች (መስፈንጠሪያዎች ) ብቻ መላክ ውድድራችሁ ከነጥብ ውጪ እንዳይሆን ያደርጋል ።
የሽልማት አሰጣጡ ደግሞ :-
1 .በየዙሩ የምናቀርባቸውን ጥያቄዎች ቀድመው የመለሱ ተሸላሚ ይሆናሉ።
2. አንድ ጊዜ መልሳችሁን ከላካችሁ በኃላ "edit” ማድረግ አይቻልም
Here's the link 👇👇
@Caleb_24
@Caleb_24
@Caleb_24
508
ላለፉት 4 ተከታታይ ሳምንታት ያቀረብንላችሁ 1ኛ የ ዩሐንስ መልዕክት ማጠቃለያ በዚህ ምዕራፍ ተጠናቋል::
እግዚአብሔር ቃሉን በመኖር ይባርከን!!!
508
Continued...
🔐 part-2
🔐 " ከ ሐሰተኛ አስተማሪዎች መጠበቅ"
📝 "የኖስቲሳውያን ትምህርት"
📌 ስጋ ሁሉ ርኩስ ነው❌
📌 መንፈስ ሁሉ መልካም ነው❌
📌 ኢየሱስ ክርስቶስ መቼም በስጋ አይመጣም( መልካሙ ኢየሱስ በስጋ አይኖርም)❌
📌 መዳን ከስጋዊ አካል ማምለጥ ነው: ስለዚህ መዳን የሚገኘው በክርስቶስ ሳይሆን በልዩ ዕውቀት ነው❌
📌 ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ የሚመስል አካል ለበሰ እንጂ ስጋው እውነተኛ አይደለም❌
📌 መለኮታዊ የሆነው ክርስቶስ በ ጥምቀት ጊዜ ኢየሱስ ከተባለው ሰው ጋር ተዳበለ❌
ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት ግን ትቶት ሄደ❌
📌 ስጋ መጎሳቀል አለበት❌
⁉️ ሐዋሪያዊ ለዚህ ኑፍቄ ፅኑ ምላሽ ይሰጣል
✅ ክርስቶስ ኢየሱስ በውሃና በደም መጥቷል
✅ ይህም የኢየሱስ ምድራዊ አገልግሎት በ ጥምቀት ተጀምሮ በ ሞት ስለተፈፀመ ነው
✅ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የነበረው በጥምቀት ብቻ ሳይሆን በሞቱም ነው
✅ ኢየሱስ ሰው ብቻ ሆኖ ቢሞት የሰዎችን ሀጢያት ማስተሰረይ አይችልም ነበር
✅ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ መስክሯል
🔐 ስለዚህም
❗️ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የማያምን ሁሉ ህይወት የለውም
📌 የዘላለም ህይወት እንዳለን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመሰክራል
📌 እንደ ፈቃዱ ለምንለምነው ነገር ሁሉ መልስ ይሰጠናል
📌 እርሱ እንደሰማን ስናውቅ እንደተቀበልን ደግሞ እናምናለን
📌 የእግዚአብሔር ልጅ እንደመጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቦናን ሰጥቶናል
📌 ልጆች ሆይ ከ ጣዖት ራሳችሁን ጠብቁ
508
1ኛ ዮሐንስ ምዕ. 5 ማጠቃለያ
❗️ይህ ደብዳቤ ይነበብ!!!
🔐 part-1
🔐 "በእግዚአብሔር ልጅ ማመን"
📝 ዳግመኛ ተወልደናል?
📌 ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናምናለን?
📌 መልሳችን አዎ! ከሆነ ኢየሱስ ጌታ እንደሆነስ እናምናለን?
📌 አሁንም መልሳችን አዎ! ከሆነ እኛ የክርስቶስ ባሪያ መሆናችንንስ?
📌 በዋጋ ተገዝታችኅልና የራሳችሁ አይደላችሁም
⁉️ ጌታን ስንቀበል እንዲህ ብለናል:
✅ ሰይጣንን
✅ አለምን
✅ ሀጢያትን
✅ ስራውን ሁሉ
✅ ክጃለሁ
✅ አንተን ኢየሱስ ክርስቶስን
✅ የህይወቴ ጌታ(እኔ ባሪያ)
✅ አድርጌ ተቀብያለሁ
📌 Born again; hallelujah 👏👏👏
📌 ብለን በስብከት ሞኝነት የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል::
🔐 ጥያቄ???
❗️ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ "የሚያምን??" ሁሉ ይድናል?
📌 ዛሬ ዛሬ ብዙዎቻችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናምናለን እንላለን??
📌 ይህንን ማመን እንኳን ሰዎች አጋንንትም ጭምር ያምናሉ ደግሞም ይንቀጠቀጣሉ(አይድኑበትም እንጂ)😱😱 ማቴ 8:24
📌 ስለዚህ በ እግዚአብሄር ልጅ ማመን ምን ማለት ይሁን?
📌 ክርስቶስን ለ መታዘዝ ማመን
📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ ዓለምን መካድ
📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ ሰይጣንን መካድ
📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ ሀጢያትን መካድ
📌 ክርስቶስን ለመታዘዝ መውደድ ነው
⁉️ ስለዚህም:
✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ አለምን ያሸንፍል
✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ራሱን ይጠብቃል: ክፍ አይነካውም
✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ሀጢያትን አያደርግም( ሀጢያት አይሰለጥንበትም)
✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ አባቱን(እግዚአብሔርን) ይወዳል
✅ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ወንድሙን እንደራሱ ይወዳል
508
🙌 የዛሬ ፕሮግራሞቻችን 🙌
1⃣ የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ም.5
ማጠቃለያ 📖
2⃣ የዝማሬ ግብዣ ከ @AdadisSongs 🎶
3⃣ የሳምንቱ መልካም መልዕክቶች 📸
4⃣ አጫጭር አዝናኝ ቪዲዮዎች 🎤🤹♂
6⃣ ይመልሱ፣ ይሸለሙ 🗣 💸
#StayHome
#StayTuned
508
ከ ሁሉ በፊት ሰላምታ👋
እንደምን ቆያችሁ ውድ የክርስቶስ ኢየሱስ የሞቱ እና የትንሳኤው ልጆች
ደዌያችንን ተቀብሎ
በ ደዌ ደቆ
ህመማችንን ተሸክሞ
ስለ መተላለፍችን ቆስሎ
በ ሀጥያት ተመቶ
ከ ዓመፀኞችም ጋር ተቆጥሮ
ነፍሱን ስለ ሀጥያት ሰውቶ
ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶ
ከ አብ ጋር ያስታረቀን መድሀኒታችን እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ!!!
👏👏👏 👏👏👏 👏👏👏 👏
508
🕚🕛 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት!!
🎤🎤ዕለተ ሰኞ በዚህ ሰዓት የሚቀርበው #መልካም ሰኞ ሾው ሊጀምር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት 👏👏
🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው
❤️ አስተማሪ,አዝናኝ እንዲሁም አሳታፊ የሆነው ዝግጅታችን ደቂቃዎችን ብቻ ይቆጥራል👏😍😍
🎭 አዘጋጅ እና አቅራቢ አማኑኤል 🎧 ከ ቴክኒሻን ካሌብ ጋር🙈
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 1ኛ ሳምንት
ርዕስ - ጸንቶ መቆም (Stand fast) + በነጻነት መኖር (Live in liberty)
ቀን 1፦ እውነተኛውን የክርስቶስን ወንጌል
ጠንቅቆ ማወቅ። ገላ 1:6-12
📌 ክፉ ከሆነ ከአሁኑ አለም ያድነን ዘንድ እግዚአብሔር እንደፈቃዱ ልጁን ስለ ሀጢአታችን አሳልፎ ስለ ሰጠ እናመሰግነዋለን
📌 የክርስቶስን ወንጌል በሚገባ በመረዳት እና
ጠንቅቆ በማወቅ(በዕውቀት እንድናድግ) መኖር እንድንችል እንፀልይ
📌 የሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምናደርግ እና የምናስተውል እንድንሆን
📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ።"
—2ኛ ጴጥሮስ 3: 18
**
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
