EECSF
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Ko'proq ko'rsatish508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
508
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
#prayer_chain Update
በዚህ ሳምንት የምናደርገው የፀሎት ሰንሰለት ነገ ይጀመራል!!
ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነን በወጣው ፕሮግራም(schedule) መሠረት #ለ30_ደቂቃ እንፀልያለን !!
በመዘንጋት ወይም በመዘናጋት የፀሎት ሰዓታችን እንዳያልፈን የማንቂያ ደወል(Alarm) መሙላትን አንዘንጋ!!
ፀልየን ስንጨርስም ቀጣዩን ሰው ደውለን ወይም የፅሁፍ መልዕክት(text message) ልከን ብናስታውሰውና ብናነቃው መልካም ነው!!
አሁንም በዚህ የፀሎት እንቅስቃሴ መሳተፍ የምትፈልጉ ፤ ጥያቄ ያላችሁ ፣ ምስክርነት ወይም የምታጋሩን ነገር ያላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!!
@DETAE1
@Kalebalemayehu
EECSF
_Built on Christ__
#የፀሎት_ሰንሰለት #prayer_chain
508
🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷
#prayer_chain ነገ በ ማለዳ 12:00 ይጀምራል ::
ሁላችንም በያለበት ሆነን በተመደብንበት ሰአት #ለ30_ደቂቃ በመፀለይ ለ24 ሰአት በማያቋርጥ የፀሎት ሰንሰለት የእግዚአብሔርን ፊት እየፈለግን እንቆያለን::
ሁላችንም በየቤታችን ሆነን በመንፈስ እየተጋን እና አስደሳች የፀሎት እና የምልጃ ጊዜ እያሳለፍን ፣ በአንድ መንፈስም በፀሎት እየተጋደልን እንደምንቆይ እናምናለን::
በ መጀመርያው ቀንም እራሳችንን በ እግዚአብሔር ፊት በማቅረብ በ እውነትና በ መንፈስ ንስሃ እየገባን እንፀልያለን::
አሁንም በዚህ የፀሎት እንቅስቃሴ መሳተፍ የምትፈልጉ ፤ ጥያቄ ያላችሁ ፣ ምስክርነት ወይም የምታጋሩን ነገር ያላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!!
@DETAE1
@Kalebalemayehu
@Melii3
ጌታ ይባርካችሁ ፤ ይጠብቃችሁም!!
EECSF
#የፀሎት_ሰንሰለት #prayer_chain
