ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #prayer_chain Update በዚህ ሳምንት የምናደርገው የፀሎት ሰንሰለት ነገ ይጀመራል!! ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነን በወጣው ፕሮግራም(schedule) መሠረት #ለ30_ደቂቃ እንፀልያለን !! በመዘንጋት ወይም በመዘናጋት የፀሎት ሰዓታችን እንዳያልፈን የማንቂያ ደወል(Alarm) መሙላትን አንዘንጋ!! ፀልየን ስንጨርስም ቀጣዩን ሰው ደውለን ወይም የፅሁፍ መልዕክት(text message) ልከን ብናስታውሰውና ብናነቃው መልካም ነው!! አሁንም በዚህ የፀሎት እንቅስቃሴ መሳተፍ የምትፈልጉ ፤ ጥያቄ ያላችሁ ፣ ምስክርነት ወይም የምታጋሩን ነገር ያላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!! @DETAE1 @Kalebalemayehu EECSF _Built on Christ__ #የፀሎት_ሰንሰለት #prayer_chain

🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷 #prayer_chain ነገ በ ማለዳ 12:00 ይጀምራል :: ሁላችንም በያለበት ሆነን በተመደብንበት ሰአት #ለ30_ደቂቃ በመፀለይ ለ24 ሰአት በማያቋርጥ የፀሎት ሰንሰለት የእግዚአብሔርን ፊት እየፈለግን እንቆያለን:: ሁላችንም በየቤታችን ሆነን በመንፈስ እየተጋን እና አስደሳች የፀሎት እና የምልጃ ጊዜ እያሳለፍን ፣ በአንድ መንፈስም በፀሎት እየተጋደልን እንደምንቆይ እናምናለን:: በ መጀመርያው ቀንም እራሳችንን በ እግዚአብሔር ፊት በማቅረብ በ እውነትና በ መንፈስ ንስሃ እየገባን እንፀልያለን:: አሁንም በዚህ የፀሎት እንቅስቃሴ መሳተፍ የምትፈልጉ ፤ ጥያቄ ያላችሁ ፣ ምስክርነት ወይም የምታጋሩን ነገር ያላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!! @DETAE1 @Kalebalemayehu @Melii3 ጌታ ይባርካችሁ ፤ ይጠብቃችሁም!! EECSF #የፀሎት_ሰንሰለት #prayer_chain

photo content

photo content