uz
Feedback
EECSF

EECSF

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጀምራለን፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን ለዛሬ ደርሰናልና ክብር ሁሉ ለእርሱ
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጀምራለን፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን ለዛሬ ደርሰናልና ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን፡፡ እስከ ፕሮግራማችን ፍፃሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ፣ ተባረኩ፡፡

Prayer, Hymn and word of God
Prayer, Hymn and word of God

Your ⏱2 minutes for millions........ Protect Ethiopia Children petition 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🎙Our voice for the little ones!!! 📌Don’t forget to sign the petition 📌help us reach 10,000 📌share it to your friends and family!!! https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ቀን 2፦ ልመና 📌በእንግድነት በምንኖርበት በምድር ሕይወታችን ትዕዛዛቱን በትክክል መረዳት እንድንችል ❝እኔ በምድር እንግዳ ነኝ፤ ትእዛዛትህን ከእኔ አትሰውር።❞ —መዝሙር 119: 19 📌ቃሉን መጠበቅ እግዚአብሔርን ከማወቅ ጋር ያለውን ጥብቅ ትስስር እንድንረዳ 1ዮሐ 2፥4 ❝ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ።❞  —መዝሙር 119: 18 📌 በቅዱሱ መፅሐፍ ከመጀመሪያው የተሰጠውን ትዕዛዝ እንድንጠብቅ እንዲሁም 'ፍለጋውን እንድንከተል' በምድር 📌በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።❞  —ዘዳግም 6: 6   👉 የተመላለሰውን የጌታን የኢየሱስን የሕይወት ምሳሌነት እንድንከተል ፀጋ እንዲበዛልን   ****************************** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት 2012 ዓ. ም.                             Join and share: @EECSF

የፀሎት ሰንሰለት 2.doc0.42 KB

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

Don't forget to mention your brothers and sisters in your prayers!! 😍
Don't forget to mention your brothers and sisters in your prayers!! 😍

photo content

photo content

አብራችሁኝ ስለነበራችሁ አመሰገንኩ

👆👆👆👆👆 የዛሬው ፕሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር😱😱 እንደተደሰታችሁ ተስፋ አደርጋለው Let me know whether it is 😍 or 🤮 On @Am2nddd 🙏🙏 ተመስገኑ ሁላችሁም🙏🙏 በሚቀጥለው ሳምንትም ድንቅ ፕሮግራም ጠብቁ #StayTuned #StayHome #StaySafe

መልስ 4 😊 👨‍👩‍👧‍👦 🔓 መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ(1ኛ) ። Hard copy መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በቅንፍ ተቀምጧል 🙏 ስለተሳትፎአችሁ ተመስገኑ

photo content

+251922147869 ፊሊ መላሻችን ነው

ብዙ ሰው ስላላገኘው ፍንጭ ልሰጥ ነበር

መላሽ አግኝተናል

ጥያቄ 4🤔⁉️ 🔒 በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉ መፅሀፍ "(እርሱም መፅሀፈ ነገስት ሣልስ(3ኛ) ነው ።)" የተባለው የትኛው መፅሀፍ ነው? 🔐 መልሳችሁን በ @Am2nddd ላይ መላክ ትችላላችሁ። 😉 መልካም እድል 🏃‍♂

1