EECSF
前往频道在 Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
显示更多508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
508
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጀምራለን፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን ለዛሬ ደርሰናልና ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን፡፡ እስከ ፕሮግራማችን ፍፃሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ፣ ተባረኩ፡፡
508
Your ⏱2 minutes for millions........
Protect Ethiopia Children petition
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🎙Our voice for the little ones!!!
📌Don’t forget to sign the petition
📌help us reach 10,000
📌share it to your friends and family!!!
https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ቀን 2፦ ልመና
📌በእንግድነት በምንኖርበት በምድር ሕይወታችን ትዕዛዛቱን በትክክል መረዳት እንድንችል
❝እኔ በምድር እንግዳ ነኝ፤ ትእዛዛትህን ከእኔ አትሰውር።❞ —መዝሙር 119: 19
📌ቃሉን መጠበቅ እግዚአብሔርን ከማወቅ ጋር ያለውን ጥብቅ ትስስር እንድንረዳ 1ዮሐ 2፥4
❝ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ።❞ —መዝሙር 119: 18
📌 በቅዱሱ መፅሐፍ ከመጀመሪያው የተሰጠውን ትዕዛዝ እንድንጠብቅ እንዲሁም 'ፍለጋውን እንድንከተል' በምድር
📌በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።❞
—ዘዳግም 6: 6
👉 የተመላለሰውን የጌታን የኢየሱስን የሕይወት ምሳሌነት እንድንከተል ፀጋ እንዲበዛልን
******************************
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
Join and share:
@EECSF
