uz
Feedback
EECSF

EECSF

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
Share የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመግለጥ-WPS Office.docx

+1
🔥👉 DAY 8 👈🔥 ሰዉን ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር ከሰዉ ጋር ኪዳንን ሲያደርግ ኖረል፡፡ እግዚአብሔር በየዘመኑ ከሰዉ ልጆች ጋር ላደረገዉ ኪዳን ሁሉ ታማኝ ነበረ፡፡ ነገር ግን የሰዉ ልጆች ከእግዚአብሔር ጋር የገቡትን ኪዳን ሁሉ መጠበቅ ሳይችሉ ቀርተዉ እግዚአብሔርን አሳዝነዉታል፡፡ ያኔ በፍጥረት ጅማሬ ሰዉ ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ግንኙነት ነበረዉ፡፡ ነገር ግን ሰዉ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ባለመጠበቁ ይህ ግንኙነት እንዳይቀጥል አደረገዉ፡፡ እግዚአብሔር ግን ከፍቅሩ የተነሳ የተቋረጠዉን ግንኙነት ለማስቀጠል ለሰዉ ልጆች የኪዳንን ተስፋ ሰጠ፡፡ የሰጠዉም የኪዳን ተስፋ እዉን ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ለዘመናት ለሰዎች እና ለህዝቦች ተስፋን ሲሰጥ ቆይቶ በመጨረሻም ሰዉ ሆኖ በተወለደው በኢየሱስ ክርስቶስ ከሰዉ ልጆች ጋር ኪዳንን አደረገ፡፡ ይህ ኪዳን በኢየሱስ የሆነ የከበረ እና የጸና አዲስ ኪዳን ነዉ፡፡ 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #HE_WAS_BORN_TO_ESTABLISH_A_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። ተባረኩ!!

TO ESTABLISH A NEW COVENANT.docx0.09 KB

Selam endet nachu? Yezarew adar program ketenahulet muluwengel andegna fok lay nw ena hulachum behibret nu yemikebeluachu ljoch ber lay yitebkuachihual

+1
🔥👉 DAY 7 👈🔥 እግዚአብሄር አምላክ የሰው ልጆችን እጅግ ስለሚወዳቸው፥ ወደ እርሱ ለማቅረብ መፈለጉን አልተወም ነበር፥ይህንንም በተለያዩ ዘመናት በተለያዩ መንገዶች ነቢያትንና ቅዱሳንን በመላክ ፈቃዱን ለሰው ልጆች ገልጦላቸው የሰው ልጆች ከእርሱ ጋር የነበራቸውን ሕብረት እንደገና እንዲኖራቸው ቢፈልግም ፥ የሰው ልጆች ግን ለእግዚአብሄር አምላክ ጥሪ ምላሽን አልሰጡም። ይሄኔ ነው ታዲያ እግዚአብሄር አምላክ ለነዚህ ግራ ለገባቸው፣ እግዚአብሄር አምላክን በአምላክነቱ ማወቅ ተስኖቸው ከእግዚአብሄር አምላክ እርቀው ለተቸገሩ ፣ በኃጢያታቸውም ምክንያት ሊጠፉ ላሉት የሰው ልጆች እውነተኛ ማንነቱን ዝቅ ብሎ በሰው ልክ ወርዶ ሊገልጥላቸው ወደደ። ይህንንም የዘላለም አምላክ የሆነውን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በሰው መልክ ልኮ ገለጠው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #HE_WAS_BORN_TO_SHOW_US_GOD You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። ተባረኩ!!

እግዚአብሄርን ሊያሳየን ተወለደ.pdf0.83 KB

+1
🔥👉 DAY 6 👈🔥 ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት ጲላጦስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገር የጠየቀውን ዓይነት ጥያቄ ዛሬም ብዙ ሰዎች ይጠይቃሉ፥ እርሱም፦እውነት ምንድ ነው?። ለዚህም ጥያቄ ምላሽን ለማግኛት የአለም ሕዝቦች በኃይማኖቶቻቸውና በሳይንሶቻቸው ሲፈልጉት ቢኖሩም ብዙ ትክክሎችን እንጂ አንዱንና ብቻኛውን እውነት ሊያገኙት አልቻሉም። የዘነጉት ደግሞ እውነትና ትክክል ፈፅሞ የተለያዩ መሆናቸውን ነበር፥ ትክክል፦ ከቦታ ቦታ፣ ከሰው ሰው እና በጊዜ ሂደት የሚለዋወጥና የሚቀያየር ሲሆን እውነት፦ ግን ፍፁም የሆነ፣ የማይለዋወጥና አንድ ነው። እውነት ማረጋገጫው እራሱ እውነት ብቻ ነው፥ በሌላ በማንም ሆነ በምንም አይብራራም ወይም አይነፃፀርም። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #HE_WAS_BORN_FOR_TRUTH You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። ተባረኩ!!

ስለእውነት ተወለደ.pdf0.84 KB

Repost from EECSF

👉 DAY 5 👈 ያህዌ ማለት “የነበረ ያለ እና የሚኖር አምላክ ማለት ነው። በመጽሃፍ ቅዱስ መሰረትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የብሉይ ኪዳኑ አምላክ እርሱ እንደሆነ በአዲስ ኪዳን ሲገልጽልን በራእይ መጽሃፍ ምእራፍ 1፤8 ‘’ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል።’’ ከጥንት የነበረው አምላክ ሰው ሆኖ እንደሚገለጥ ኢሳይያስ በትንቢቱ ሲያመለክት «ህፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፥ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል» ይህም የተባለው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ሰማይና ምድር የማይችሉት አምላክ በድንግል ማርያም በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወሰነና በቤተልሔም ተወለደ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #YAHWEH_WAS_BORN You Are Invited To Join The Challenge👍 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። ተባረኩ!!