uz
Feedback
EECSF

EECSF

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #We thank God and appreciate all for your kind heart. #Think of those who has played a key role in you
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #We thank God and appreciate all for your kind heart. #Think of those who has played a key role in your life. #tomorrow we officially thank our legends and loved ones. #post your loved ones and Say thank you on Eiabc Fellowship group. #or Text them “Thank you!!!” It’s our day to say thank you!!! 🙏🙏🙏ተባረኩ። Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

# ፍሲካችን ክርስቶስ ታርዷል:: # More than Enough # Join and share EECSF on: @EECSF @EECSF @EECSF
# ፍሲካችን ክርስቶስ ታርዷል:: # More than Enough # Join and share EECSF on: @EECSF @EECSF @EECSF

# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_7(Friday ) # Titled_Awake,Awake,Awake,Awake Zion # Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EE
# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_7(Friday ) # Titled_Awake,Awake,Awake,Awake Zion # Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EECSF

መልዕክተኛው "...ቀ ዛ ፊ ው ንስር ?" ገና ከ ፍጥረት ጅምር የሰው ልጅ እንግዳ ለሆነው ከባቢ ሀ ብሎ ትውውቁን ጀመረ:: አይኑን በከፈተበት ቅፅበትም ከራሱ ጭምር ጉድ የሚያሰኝ ተሰፍሮ የማያልቅ : ተቆጥሮ የማይዘለቅ: ስፍር ቁጥሩም ከማይታወቅ ዓለም ጋር የ እንተዋወቅ ግብዣ ሰንዶ ሽር ጉድ ይል ጀምሯል:: ተጠያቂው አዳምም ከ ላይ ለሚቀርብለት ጥያቄ መልስ ለመስጠት እንዲመቸው ከ ጥላው ስር ተሰይሞ የፍጥረት ዳኛ እስኪመስል ደረቱን ገፍቶ ትዕዛዝ ይጠባበቃል:: የላይኛው አካልም በጥበብ የፈጠረውን ሁሉ ተራ በ ተራ በፊቱ እያሳለፈ: "ልጅ ሆይ ይህችን ማን እንበላት ያችኛይቱስ ማን ትሁን?" እያለ ስም ማውጣት የጨነቀው እስኪመስል በጥያቄ ያፍጥጠዋል:: ከስም በፊት መልክና ባህርይ እንዲሁም የስምሪት ስፍራ እንዲቀድም አውቆ እያንዳንዱን ማጤን ተያይዟል:: በ መጨረሻውም መለያ ነጥቦችን አስቀምጦ መሰማሪያ ስፍራቸውን ለየ: _የሰማይ ወፎች.......ስፍራ_ሰማይ _የምድር አራዊት.....ስፍራ_ምድር _የባህር ዓሦች..........ስፍራ_ባህር ቀጥሎም ህይወት ያለውን ፍጥረት በሙሉ እንደ ማንነታቸውና ግብራቸው ስም አወጣላቸው:: ?????????????????????????????? የሰማይ ስርዓት ልክ አይደለም? ፈጣሪ ስፍራ ተሳስቷል? አፈጣጠሩ ልክ አልነበረም? መቼስ ከእነዚህ ጥያቄዎች ጀርባ ምን እንደሚኖር ለመገመት አያዳግትም:: የሆነው ሆኖ ያንን የዘፍጥረት ጌታ ዘጸአት አስገብተን ዘፍጥረትን ከተቆጣጠረን ሰንበትበት ብሏል:: ያለ አንዳችም ፍርሃት " እግዚአብሔር የለም ብለን ከ ሀሳብ አልፎም መንግሥት ገንብተናል::" ስፍራና ባህሪይ ከተለያዩ ዉለዉ አድረዋል:: _የሰማይ ወፎችም ሰማይን ትተው ባህር ውስጥ ከገቡ ቆይተዋል:: _የምድር አራዊትም በሌላቸው ክንፍ ሰማይ ላይ መሮጥ ከጀመሩ ጊዜያት ተቆጠሩ:: _የባህር ዓሦችም ባህርን ለቀው ምድር ላይ መንጠር ስራቸው ሆኗል:: የፍጥረት መሀንዲስነት የተረከብን ከመሰለን ጊዜም አንስቶ ዓለም ይህን መስላለች:: አንባቢ ሆይ ምን ታስተውላለህ? _የባህር ዓሦች ከውሃ ወጥተው በ ምድር አሉ:: እየሞቱ በህይወት ያሉ ይመስልሀል:: የፀሓይ ንዳድ ቢያቃጥላቸውም ወደ ውሀው መመለስ ፈፅሞ አይፈልጉም:: የስልጣኔ መገለጫ ባህርይና ስፍራ መቀየር ነው ይላሉ:: -የምድር አራዊትም ከጫካ ወጥተው አየር ላይ ናቸው:: እነ አንበሳ ጫካው ለምኔ ብለው ጣሪያ ና ግድግዳውን መቧጠጥ ተያይዘዋል:: "ደመናን ሳንነካ አያልቅም ዘመኔ " ህይወት መራቸው ነው:: ባገኙት ስፍራ ሁሉ መንጠላጠል ስራቸው ሆኗል:: - ዓሦቹን ለመያዝ መረብህን ብትዘረጋ የምታገኘው እነ ንስርን ነው:: ሰማያት ለቅቀው በባህር ይማስናሉ:: ወገን መቼ ነው የህይወትን ፕላን ለፈጣሪው ሰጥተህ ያለህን የምትሆነው::እነ ዓሳ በለቀቁበት ባህር ካልገባን የምንል ንስሮች ጥቂት አይደለንም:: አልያም ንስር ከሰማይ ርቋል ብለን በሌለን ክንፍ የምንበር አንበሶችም አልታጣንም:: እግዚአብሔር ከስማችን በፊት መልካችንን,ባህሪያችንን እና የምንሰማራበትን ስፍራ ፈጥሯል:: ስለዚህም ማናድግብት ስፍራ ላይ ተቀምጠን ማማረራችን ይብቃ:: እግዚአብሔር ወደ ስፍራችን ይመልሰን!!! ©EECSF Join the official EiABC Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EECSF

photo content

# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_6(Thursday) # Titled_prayer for our Leaders # Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EECSF
# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_6(Thursday) # Titled_prayer for our Leaders # Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EECSF

# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_5(Wednesday ) # Titled_Take Courage # Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EECSF
# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_5(Wednesday ) # Titled_Take Courage # Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EECSF

You hear the news or see what’s happening in our country, in your life, or around the world. And it may make your mind want t
You hear the news or see what’s happening in our country, in your life, or around the world. And it may make your mind want to go in different directions, consider endless possibilities, and work through many scenarios. But consider Isaiah Chapter 26V3. It tells us that God will keep you in peace; in perfect peace, inward peace, outward peace, peace with God, peace of conscience, peace through Coronavirus, peace at all times, in all events. Though your mind and heart may want to wander, fix your eyes on Him, friend. Consider this pandemic an opportunity, a call from God to draw nearer, to trust Him, and to take your eyes off of everything else that has been distracting you from your Savior. Consider it an opportunity to get real with God. Get your eyes on God, and fix your thoughts on Him. @SelahEthiopia

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #Shallom! ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ! #ፊል 4:4-7... “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።” 👉 ሁልጊዜ በጌታ ደስ ሊለን ለምን ይገባል? 1. ጌታ ቅርብ ስለሆነ 2. መፀለይ እንጂ መጨነቅ ስለማይገባን 3. ልባችንን እና ሐሳባችንን በሰላሙ ስለሚጠብቅ። 👉 በምናልፍባቸው ምዕራፎች የማይተወን ልባችንን በሰላሙ የሚጠብቅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን #መጨነቅ ሳይሆን ከሁኔታ በላይ ሁልጊዜ በጌታ #ደስ መሠኘት እና የሚያሳስበንን ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእምነት ለጌታ እናቅርብ ምክንያቱም ጌታ ቅርብ ነው። 🙏🙏🙏ተባረኩ። Eyosi(Evasue) *********************** Join Eiabc Fellowship Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_4(Tuesday ) # Titled_COVID-19/Healing # Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF @EECSF @EECSF

photo content

#የህንጻ ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት:: #Chain_prayer(Chain48) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👉 ቅዳሜ ማለዳ 12:00 ሰዓት ላይ የጀመረውና 48 ተማሪዎችን ያካተተው የፀሎት ሰንሰለት እስካሁንም እንደቀጠለ ነው:: 👉ይህ ፀሎት እስከ ቅዳሜ(ሚያዚያ 3) የሚቀጥል ይሆናል:: 👉 የቀኑ የ ፀሎት ርዕስ በ ማለዳ post ይደረጋል:: 👉 ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነን በወጣው ፕሮግራም(schedule) መሠረት #ለ30_ደቂቃ እንፀልይ 👉 በመዘንጋት ወይም በመዘናጋት የፀሎት ሰዓታችን እንዳያልፈን የማንቂያ ደወል(Alarm) መሙላትን አንዘንጋ!! 👉 ፀልየን ስንጨርስም ቀጣዩን ሰው ደውለን እናሳውቅ!!! 🔺በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ሁሉ አሁን ኩነኔ የለበትም። 🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ:: Join the official EiABC Fellowship Channel on : @EECSF @EECSF @EECSF

# Chain48(የፀሎት ሰንስለት) # day_3(Monday) # Titled_COVID-19 # Eiabc Christian Fellowship on: @EECSF @EECSF @EECSF

photo content

አማኝ ነው አሉ፣ በሰዓት 80 ኪ.ሜ ማሽከርከር በሚፈቀድበት መንገድ ላይ ለአደጋ በሚጋብዝ መልኩ መኪናውን በሰዓት 120 ኪ.ሜ ይጋልባል፡፡ የነገሩን አደገኛነት የተገነዘበው ሌላኛው ወንድም አሽከርካሪውን፣ << በዚህ መንገድ ለማሽከርከር ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ እያሽከረከርህ ነው ራስህንም፣ አብረውህ ያሉትንም፣ ንብረቱንም ትጎዳለህ ፍጥነትህን ቀንስ፣>> ብሎ ደርዝ ያለው ነፍስ-አድን ምክር ይለግሰዋል:: ሰውየው በልበ-ኩሩነት፣ <<እባክህ አትፍራ፣ ጌታ አለ! ብሎ ይመልስለታል፡፡>> መካሪው ወንድም መልሶ፣ << ጌታንማ በሰዓት 80 ኪ.ሜ ላይ ጥለኸው መጥተሃል>> ይለዋል፡፡ ይኸን ቁምነገር አሁን በውል የማላስታውሰው መጽሐፍ ላይ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡ "በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ" [ኢሣ.26:3] እንዲል ቃሉ በ '80' እየነዱ፣ በሁሉን ቻዩ ጌታ ሉዐላዊ ጥበቃ ላይ መደገፍ የጤናማ እምነትና አማኝ መገለጫ ነው። አማኞች፣ በሰዓት 120 ኪ.ሜ እንዲነዱ አታበረታቱ። ይጎዳሉ። ልዑሉ ይራራልን! ©ማቴዎስ ትርሲተወልድ Join Eiabc Fellowship Channel: @EECSF @EECSF

#Chain_Prayer(Chain48) #day_2–Prayer title_1 in Spirit # Now you can join the official Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF
#Chain_Prayer(Chain48) #day_2–Prayer title_1 in Spirit # Now you can join the official Eiabc Fellowship Channel on: @EECSF

###Night shift are you all ready for these spiritual Battle in prayer??? #Chain-48 @EECSF

◾◾◾◾◾◾◾◾ #Chain-48(Prayer Update) ******ቅዳሜ የቀን ውሎ******* በፌሎሺፓችን ይህን ሳምንት የፀሎት ሳምንት መሆኑን አውጀን በያለንበት ሆነን ለ #30 ደቂቃ እየፀለይን ነው። ◾◾◾◾◾◾◾◾ በዚህም መሰረተ ማለዳ የጀመረው የ ፀሎት ሰንሰለት ይህን ይመስላል: Team 1( Endekeri) 2/4 Team 2(Bamlak). 3/4 Team 3(Mercy). 4/4 Team 4(Bontu). 4/4 Team 5(Sami). 2/4 Team 6(Bassi). 4/4 በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ይህን የፀሎት ጥሪ ሰምታችሁ እየፀለያችሁ ስላላችሁ አምላካችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!! #prayerWeek #day_1 #Title_Forgiveness For our Hypocrisy. #EECSF

photo content

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #prayer_chain ተጀምሯል!!! በዚህ ሳምንት የምናደርገው የፀሎት ሰንሰለት ዛሬ ተጀምሯል!! >>>ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነን በወጣው ፕሮግራም(schedule) መሠረት #ለ30_ደቂቃ እንፀልያለን !! >>>የማንቂያ ደወል(Alarm) መሙላትን አንዘንጋ!! >>>ፀልየን ስንጨርስም ቀጣዩን ሰው ደውለን ወይም የፅሁፍ መልዕክት(text message) ልከን ብናስታውሰውና ብናነቃው መልካም ነው! >>>የ ንዑስ ቡድን አስተባባሪዎች ማንም ሳይዘናጋ እንዲፀልይና ሰንሰለቱ እንዲቀጥል መከታተላችሁን አትዘንጉ :: ጌታ ይባርካችሁ ፤ ይጠብቃችሁም!! #የፀሎት_ሰንሰለት #prayer_chain #day_1 EECSF