uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ For Promotion ➲ @Bunnacoffee12 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ analitikasi

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ (@coffeefc) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 182 046 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 209-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 120-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 182 046 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -3 527 ga, so‘nggi 24 soatda esa -172 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.31% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.40% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 565 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 728 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 12 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ For Promotion ➲ @Bunnacoffee12 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

182 046
Obunachilar
-17224 soatlar
-9907 kun
-3 52730 kun
Postlar arxiv
Repost from N/a
⚠️ከ17 ደቂቃ ⏰⏰ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓

Repost from N/a
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ሁለቱም ጥላፎቅ የቡና ናቸው በቅዳሜው ጨዋታ

በተመረጠልን ስፍራ ሳይሆን፣ በሜዳችን በመረጥነው ስፍራ መቀመጥ እንፈልጋለን! ክለቦች በሚወዳደሩበትና ውድድሩ በሚመራበት የውድድር ሕግ መሠረት፣ ከሜዳው ውጭ የሚጫወት ቡድን ከስታዲየሙ የመቀመጫ አቅም
በተመረጠልን ስፍራ ሳይሆን፣ በሜዳችን በመረጥነው ስፍራ መቀመጥ እንፈልጋለን! ክለቦች በሚወዳደሩበትና ውድድሩ በሚመራበት የውድድር ሕግ መሠረት፣ ከሜዳው ውጭ የሚጫወት ቡድን ከስታዲየሙ የመቀመጫ አቅም 25% ብቻ እንዲያገኝ ተደንግጓል። ይህ ሕግ በግልጽ ተቀምጦ እያለ፣ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሜዳው ባለቤት ቡድን የስታዲየሙን ግማሽ ለእንግዳው ቡድን እንዲሰጥ መገደዱ ከሕጉ መንፈስ ጋር የሚጋጭ ነው። በዚህ መሠረት የደጋፊ ማህበሩ ለሊግ ካምፓኒው ያቀረበውን ጥያቄ ተከትሎ፣ ከቅዳሜው ጨዋታ ጀምሮ ሕጉ ተግባራዊ እንዲሆን ጠይቆ ከሊግ ካምፓኒው ምላሽ አግኝቷል። ስለሆነም ቅዳሜ ከአዳማ ጋር በምናደርገው ጨዋታ፣ ሁለቱም ጥላ ፎቆች የቡና ደጋፊዎች መቀመጫ ሆነው ይቀጥላሉ። ይህም የቡና ደጋፊዎች የተለመደውና የሚመርጡት ቦታ ሆኖ ይቆያል። በተመሳሳይ፣ በቅዳሜው ጨዋታ የአዳማ ደጋፊዎች በግራ ከማን እንሼ በኩል እንዲቀመጡ በጋራ ስምምነት ተደርሷል።

🟡⚫️ ከመላው የሀገራችን ክፍሎች የተወጣጡ በድምሩ ወደ 1,887 የሚጠጉ እድሜያቸው ከ20ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች፣ በተጨማሪም ከ17ዓመት በታች ቡድናችን ውስጥ የነበሩ ተጫዋቾች ለተከታታይ 10
+3
🟡⚫️ ከመላው የሀገራችን ክፍሎች የተወጣጡ በድምሩ ወደ 1,887 የሚጠጉ እድሜያቸው ከ20ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች፣ በተጨማሪም ከ17ዓመት በታች ቡድናችን ውስጥ የነበሩ ተጫዋቾች ለተከታታይ 10 ቀናት የቆየ በታዳጊ ቡድናችን አሰልጠኞች አማካኝነት ምልመላ የተደረገ ሲሆን ለ2019 ዓም ክለባችን ለሚይዛቸው ወደ 25 የሚጠጉ ታዳጊ ቡድን አባላት የመጨረሻ ማጣሪያ የተዘጋጁ 35 ተጫዋቾች ታውቀዋል! ℹ️ በቅርቡ የመጨረሻውን የ20ዓመት በታች አጠቃላይ የቡድን አባላት የምናሳውቅ ይሆናል!

Repost from N/a
⚽️ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ⚽️ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+Tb1sFpx9EI03MWNk https://t.me/+Tb1sFpx9EI03MWNk

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺🇪🇺 የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Repost from N/a
⚽️ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ⚽️ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+Tb1sFpx9EI03MWNk https://t.me/+Tb1sFpx9EI03MWNk

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

ለበጎ ነው ጩኸታችን ይሄንን ድንቅ ዝማሬ ተጋበዙልን👆👆👆 👉 የቪዲዮ ቻናላችንን ይቀላቀሉ Join 👉 https://t.me/+Ss25XmZ-qE00ZDQ0

Repost from N/a
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያ https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0 https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0

Repost from N/a
📹📹📹📹📹📹🖥 ያለምንም ኔቶርክ መቆራረጥ የፈለጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ አፕ ለምትፈልጉ ⭐️
📹📹📹📹📹📹🖥 ያለምንም ኔቶርክ መቆራረጥ የፈለጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ አፕ ለምትፈልጉ ⭐️

Repost from N/a
🇪🇺ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት??
🇪🇺ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት??