fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

رفتن به کانال در Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ For Promotion ➲ @Bunnacoffee12 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

کانال አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ (@coffeefc) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 184 648 مشترک است و جایگاه 198 را در دسته ورزش و رتبه 115 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 184 648 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -3 181 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -176 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.18% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 335 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 461 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 7 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ For Promotion ➲ @Bunnacoffee12 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

184 648
مشترکین
-17624 ساعت
-8497 روز
-3 18130 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
⚽️ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ⚽️ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+_Zw5RTmI_Y02YTU0 https://t.me/+_Zw5RTmI_Y02YTU0

Repost from N/a
🇪🇺ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት??
🇪🇺ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት??

Repost from N/a
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ☑️
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ☑️

Repost from N/a
🚨ከነዚ ተወዳጅ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
🚨ከነዚ ተወዳጅ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔

Repost from N/a
⚽️ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ⚽️ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+_Zw5RTmI_Y02YTU0 https://t.me/+_Zw5RTmI_Y02YTU0

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧�
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

አዲሱ መዝሙራችን ተለቋል🔥 ሁሉንም የኢትዮጵያ መዝሙሮች ለማገኝነት 👉 @bunnasongs_bot

ሚስማር ተራ | አዲስ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መዝሙር _Mismar tera New Ethiopia buna fc mezmur 2026 አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 💛 @coffeefc 🤎 💛 @coffeefc 🤎

🏆 የአሸናፊዎች ድምፅ — የMMA ሻምፒዮን ቢኒያም ሽብሬ! 🏆 “እኔ አለሁ፣ እናንተስ?” እያለ ነው! 💪 አይቀርም ዘንድሮ... ስንል ስለማንቀር ነው! 🏃‍♂️ ጥቅምት 15 — ሁላችንም እንገናኝ! 🏆 👉 የቪዲዮ ቻናላችንን ይቀላቀሉ Join 👉 https://t.me/+Ss25XmZ-qE00ZDQ0

Repost from N/a
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ☑️
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ☑️

Repost from N/a
🇪🇺 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት
🇪🇺 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያ https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0 https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0

ከምሽቱ 2ሰዐት ላይ አዲሱ መዝሙራችን ከስር ባለው አዲስ በተከፈተው ወደፊት ለክለባችን የገቢ ምንጭ የሚሆነው በደጋፊ ማህበራችን የYou tube ፔጅ ይለቀቃል አዲስ የክለባችን ፔጅ ስለሆነ ከአሁን ሰ
ከምሽቱ 2ሰዐት ላይ አዲሱ መዝሙራችን ከስር ባለው አዲስ በተከፈተው ወደፊት ለክለባችን የገቢ ምንጭ የሚሆነው በደጋፊ ማህበራችን የYou tube ፔጅ ይለቀቃል አዲስ የክለባችን ፔጅ ስለሆነ ከአሁን ሰአት ጀምሮ እየገባቹ ሰብስክራይብ Like ይደረግ ቤተሰቦች መዝሙሩ የተሰራው ኢትዮጲያ ቡና ሲነሳ ቀድሞ የሚነሳው ምንም ለማይበግረው ለሚስማር ተራ ደጋፊ የተሰጠ እና ለዘንድሮ ቲማችን ሁሌም ከጎናቹ አለን እንላለን 👆👆👆 በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፉ የሳዜም ነው ያደኩት ኢትዮጲያ ቡና ግሩፕ ሲሆን በድምፅ ቢኒ ያኖስ ሲስኮ ቡኒቺ ደረጄ አንዳርገው እዮኤል ሚስማር መርከዝ መርካቶ ቤባ ተሳትፈዋል በዜማ ቤባ በግጥም አዲስ የቀላቀልናት ፈቱዲ እና ቤቢ የሳዜምነው ያደኩት ግሩፕ ሲሆኑ ሙዚቃሁን ምናሴ አበበ አቀናብሮታል ፕሮዲዮሰር የኢትዮጲያ ቡና ደጋፊዋች ማህበር አድርጎታል ተጋበዙልን እንቀጥላለን 👆👆👆 https://www.youtube.com/@Ethcoffeefansassociation

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

Repost from N/a
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Repost from N/a
ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

Repost from N/a
🚨ከነዚ ተወዳጅ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
🚨ከነዚ ተወዳጅ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔

ሐበሻ ቢራ እና ኢትዮጵያ ቡና ሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስካይ ላይት በተደረገው አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት መሠረት፣ ከተወሰነ የቅድሚያ ክፍያ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ሳጥን የቢራ ሽያጭ ላይ
ሐበሻ ቢራ እና ኢትዮጵያ ቡና ሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስካይ ላይት በተደረገው አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት መሠረት፣ ከተወሰነ የቅድሚያ ክፍያ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ሳጥን የቢራ ሽያጭ ላይ ለክለቡ የሚከፈል የተወሰነ ገንዘብ በስምምነቱ ውስጥ መካተቱ ተገልጿል። በዚህም፦ • 45 ሚሊዮን ብር ቅድሚያ ክፍያ • ከቢራ ሽያጭ በግምት 13 _15 ሚልዮን • ኢትዮጵያ ቡና ዋንጫ ካሸነፈ 15 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ ክፍያ በአጠቃላይ፣ እስከ 75 ሚሊዮን ብር የሚደርስ አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በሐበሻ ቢራ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል መፈራረሙ ተገልጿል። ይህ ለክለቡ ከፍተኛ የገቢ አቅም የሚፈጥር አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ነው።

💛 የ2019 ዓም የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታችን 🤎 🆚 ሸገር ከተማ 🗓️ እሁድ ጥቅምት 1-2019 🕘 9:00 🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም 🎫 ትኬት http://ticket.ethiosport.pro
💛 የ2019 ዓም የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታችን 🤎 🆚 ሸገር ከተማ 🗓️ እሁድ ጥቅምት 1-2019 🕘 9:00 🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም 🎫 ትኬት http://ticket.ethiosport.pro 🟢 Home #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ #Next_Match

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ያልከፈለው !! 👉 ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር 👉 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 👉 ለአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ 👉 ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 👉
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ያልከፈለው !! 👉 ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር 👉 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 👉 ለአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ 👉 ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 👉 ለኢትዮጵያ ተጨዋቾች ማህበር 👉 ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን 👉 ለአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 👉ለኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ክለቦች ደጋፊ ማህበር 👉 ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ 👉 ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር 👉ለሐበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር 👉 ለኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር 👉በኢትዮጵያ ቡና ስም ለተቋቋሙ ዕድሮች 👉 50 አመታትን ለዚህች ሀገር ስፖርት ሳይታክት ላገለገለ ፈተናዎችን በፅናት ያለፈ ከስድብ እስከ እስር ለታገለ ታላቅ መሪ ሽኝቱ ዝምታ ነው ወይ? 👉 ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት አሁን ነው 👉 ማክበር መከበር ነው ይህን ሰው ከይድነቃቸው ተሰማ ቀጥሎ ሐውልት ሊቆምለት ሊከበር ግድ ነው ይህን በህይወት እያለ የማክበር ስራ ተጠቀሙበት። ለሰይፉ Ebs ይህን ጀግና በማክበር በፕሮግራምህ ካላቀረብክ ነገ የጎደለብህ ነገር ይሰማሀል እናም ስራህን ሙሉ አርገው። አባቢ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳለው ሩጫዬን ጨርሻለሁ........ ክብር ላንተ ይህን እውነት የምታምኑ ሼር ሼር በማድረግ አዳርሱ!! ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የምትጨነቁ የዚህን ሰው ውለታ እንደምን ዝም አላቹ?